Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

ድርሳነ ማሕየዊ የእሁድ.pdf


  • word cloud

ድርሳነ ማሕየዊ የእሁድ.pdf
  • Extraction Summary

ቫን ባባስ በቹ የእሑድ ድርሳነ ማሕየዊ የ ሊላጦስም መማለጃ ስለ ተቀበለ የወ ታደር ጭፍሮች ተቀብላችሁ እናንት እንዳወ ቃችሁ ሂዱ መቃብሩን አስጠብቁ አላቸው ። በተወለደም ጊዜ የናቱን ማኅተመ ድንግልና እንዳለወጠ የእሑድ ድርላነ ማሕየዊ ። ያረጋጋቸውና ሂስም ያሰኛቸው ዘንድ ። ኒ ጊሥችን አየሱም ደቀ መዛሙርቱን ምን ያስደነግጣችኋል እንደዚህ ያለ ሐሳብ በልቡናችሁ ለምን ያድራል አላቸው ። ይህን ሎ የተወጋ ጎኑን የተቸነከሩ እጆቹንና አግዓሮቹን አሳያቸው ደቀ መዛሙርቱም ጌታ ችንን ባዩት ጊዜ ደስ አላቸው ። ዳግመኛም ቸር አላችሁን አላቸው ። አካላዊ ቃል በሥጋው ተሰቅሎ ሳለ ታግሦ የተቀበላቸውን የቅንዋ ቱን ቦታ አየ። በመዙመሪያይቱ ቀንም መላእክት ተገ ዙለት ሰገዱለትም ። በሦስተኛውም ቀን አጋዕዝዕት አመሰገኑት ሰገዱለትም ። በሰባተኛ ውም ቀን ኪሩቤል አመሳገኑት ሰገዱለትም ። ከመስቀሉም ከችንካሩም ከእሾኸም አክሊሉ ጋራ። ሰባተኛ ምዕራፍ ። በነፍሱና በሥጋው በተቀበላቸው መከ ሁሉ። ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ትሉኝ ዘንድ ።

  • Cosine Similarity

ይቅር ባይ ቸር አንተ ነህና ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ እኔን ባሪያህን ከክፉ ነገር ጠብቀኝለዘለዓለሙ አሜን የእሑድ ድርሳነ ማሕየዊ » አንደኛ ምፅራፍ ። በሠርክም ጊዜ ጌታችን ኢየሱስ ቦሞቱና በሕይወቱ በመስቀል ላይ ተሰቅሎ አምስቱን ሰዓት ፈጸመ ። በሞቱከዘጠኝሰዓት እስከ ዐሥራ የእሑድ ድርሳነ ማሕየዊ። የእሑድ ድርሳነ ማሕየዊ ። በሚገንዙት ጊዜ እንደ አይሁድ ሥርዐት ከሽቱና ከከርቤ ጋራ በሰበን ጠቀለሉት ይህም ኒቆዲሞስ አስቀድሞ ሌሊት ወደጌታ ሄዶ መምህር ሆይ ታስተምር የእሑድ ድርላነ ማኅየዊ ። በተወለደም ጊዜ የናቱን ማኅተመ ድንግልና እንዳለወጠ የእሑድ ድርላነ ማሕየዊ ። አምስተኛ ምዕራፍ ፅ በስምንተኛውም ቀን ሁለተኛ ጌታችን ኢየሱስ ለደቀ መዛሙርቱ ከዝግ ቤት ገብቶ ቀገለጸላቸውና ቸር አላችሁን አላቸው ። በሦስተኛውም ቀን አጋዕዝዕት አመሰገኑት ሰገዱለትም ። በስድስተኛውም ቀን ኃይላት አመሰገኑት ሰገዱለትም ። የእሑድ አርኬ ። ሀ ፈጣሪዬ ሆይ በብዙ መመታትህ ቀጥር ላንተ ምስጋና ይገባሃል ። ፈጣሪዬ ሆይ በብዙ መጸፋትህ ቀጥር ላንተ ምገጋና ይገባሃል። ሞትን የተቀበልህ ን ጉሜ ሆይ ላንተ ምስጋና ይገባሃል ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact