Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • ወደ ፒዲኤፍ ቀይር
  • የንባብ ዝርዝር
  • አጠሬራ
  • ኦዲዮ መጽሐፍ
  • ፍለጋ
  • ይስቀሉ
  • የኔዞን
  • ይግቡ
  • ይመዝገቡ
English  አማርኛ  Français  العربية
የዕለቱ መጽሐፍ

ድርሳነ ማሕየዊ የረቡዕ (1).pdf


  • የቃላት ደመና

ድርሳነ ማሕየዊ የረቡዕ (1).pdf
  • የማውጣት አጠሬራ

ጌታሹኢየሱዕ ነ ክርስ ሆኗ ኃጢአቴን አስተሥርይልኝ አሜን የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ። ጊጋ ኢየሱስ ክርስዩስ በነፍሱና በሥጋው በተቀበላቸው መከራዎች ሁሉ ። ኃጢአቴን ሁሉ ይቅር ትሉኝ ዘንድ ። ከኃጢአትም ፍዳ ሁሉ። በቅዱስ ወንጌል እንደ ነገረ በሰንበተ ቀን የተደረገ ተአምር ይህ ነው ። ከታመመ ሠላሳ ስምንት ዘመን የሆነው አንድ ሰው ነበረ ጌታችን ኢየሱስም በሰንበት ተነሥተህ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው ። ጦሮች በአይሁድ ፊት የመንግሥትህን ገናንነት ይገልጡ ዘንድ በፊትህ የጦሮች እራሶች የሰገዱልህ ክርስቶስ ወደ ጴላጦስ ቦታባገቡህ ጊዜ ። እኔ ባሪያህ የዚህ የግፍህን ልክ ባሰብሁት ጊዜ። ክርስቶስ ። ትሕትናህ ዕፁብ ነው። ሂ ክርስቶስ ሆይ ሁለቱ የካህናት አለቆች ከመረመሩህ በኋላ አይሁድ ። የሐሙስ ድርሳነ ማሕየዊ ።

  • Cosine ማጠቃለያ

ጌታሹኢየሱዕ ነ ክርስ ሆኗ ኃጢአቴን አስተሥርይልኝ አሜን የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ ። ጌታችን ኢየሱስም። ጌታችን ኢየሱስ ለድጥችና ለእንግዶቕ የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ ግ ዓፄ በሕይወታቸውም በሞታቸውም አለኝታቸው ነውና ። አይሁድም ጌታችን ኢየሱስን ጴላጦስ ወዳለበት ቦታ ወሰዱት ። በኢላጦስም ፊት ለጌታችን ለኢ የሱስ እሊህ ጦሮች ሦስት ጊዜ ሰገዱለት ለጌታ እንዳይሰግዱለት ኃይለኞች ሰዎች በገ የረቡፅ ድርሳነ ማሕየዊ። የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ ። ያደረገውንም የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ ። ከወደፊቱ ሆዱ ያበጠ አንድ ሰው ነበር ጌታችን ኢየሱስም ጸሐፍት ፈሪሳው ያንን በሰንበት ሰው ማዳን ይገባልን ወይስ አይገባም አላቸው ። ጌታችን ኢየሱስም ይህን ሆዱ ያበ ጠውን ሰው ይኮዞ በሰንበት አድኖ ሰደደው። ጌታችን ኢየሱስም በሰንበት ቀን ከዚያ ሲያልፍ ዕዉር ሆኖ የተወለደ ሰው አገኘ ። ኢላጦስም መሆኑን ንጉሥ ነሃ አለው ጌታችን ኢየሱስም እኔ ንጉሥ እንደሆንኩ አንተ ትላለህአለው ። የረቡዕ ድርሳነ ማሕየዊ። ከታመመ ሠላሳ ስምንት ዘመን የሆነው አንድ ሰው ነበረ ጌታችን ኢየሱስም እሱን ባልጋው ላይ ተኝቶ ባየው ጊዜ ደዌው እንደ ዘገየበት ዐውቆ ልትድን ትወዳለህን አለው ። ጌታችን ኢየሱስም በሰንበት ተነሥተህ አልጋህን ተሸክመህ ሂድ አለው ። የሐሙስ ድርሳነ ማሕየዊ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


የማውረድ አማራጮች | ወደ ፒዲኤፍ ቀይር | በዲርዞን ላይ ያስተዋውቁ

© dirzon | የአገልግሎት ደንቦች | የግላዊነት መምሪያ | ስለ | አገልግሎቶች | መልእክት