Detecting...

Please whitelist dirzon to continue.

or subscribe for ad-free contenct.

dirzon
  • Convert to Pdf
  • Reading List
  • Summary
  • Audiobook
  • Search
  • Upload
  • myzon
  • Log in
  • Register
English  አማርኛ  Français  العربية
Book of the day

እግዚአብሔርን መምሰል (1).pdf


  • word cloud

እግዚአብሔርን መምሰል (1).pdf
  • Extraction Summary

አዲሱ መደበኛ ትርጉም የማቴዎስ የግርጌ ማስታወሻ ማቴዎስ የሐዋርያት ሥራ ቆላስያስ ኢዮብ ፒቲ ፌሥ ተ መ መሰ እግዚአብሔርን መምሰል።

  • Cosine Similarity

የሚል ጥያቄ መነሳቱ አይቀርም ጌታ ኢየሱስ በሰላሣ ሦስት ዓመታት የምድር ቆይታው እግዚአብሔርን መምሰል በመጨረሻም በመስቀል ሞቱ እግዚአብዛፃሔር ምን እንደሚመስል ለመግለጥ አካል አስፈልጎታል ይህም አከል በድንግል ማርያም ማህፀን ውስጥ መዘጋጀት ነበረበት ይህ የሥጋ አካል ኢየሱስ ከሙታን ከተነላ በኃላ ወደ ሰማያት አርጎ ሊታይ በማይቻል የክብር ብርሃን ውስጥ ተሰውሩኣል እግዚአብሔርን በሥጋ አካል የመግለጡ ዊደት ግን አሳከተመም ኢየሱስ ክርስቶስ በመስቀል ሳይ ሲሞትና ሞትን አሸንፎ ሊነሳ ያስፈለገበት አንዱ ምክንይት ይህን ተግባር በቀጣይነት በምድር ላይ የምትፈጽም ሕያው አካል ለማዘጋጀት ነበር ይህችም አካል በወንጌል አምነው በዳኑ በመንፈስ ቅዱስ አማካይነት በአካሉ ውስጥ ተጠምቀው ብልቶች በሆኑ ቅዱሳን የተገነባች በሕብረቷ የእግዚአብሔርን ሕይወት በየሥፍራው ሁሉ የምትገለጥ የክርስቶስ ቤተክርስቲያን ናት በዚች አካል ውስጥ የእግዚአብሄር ለፍጥረት መገሰጥ አዲስ ጅማሬ ሳይሆን ክርስቶስ በሥጋ በመምጣቱ የተጀመረው ሥራ ቀጣይ ነው ያኔም ከምድር በወሰደው አካል የተገለጠው አሁንም በአካሱ በቤተክርስቲያን የሚገለጠው አንዱ እየሱስ ክርሰቶስ ነው ጳውሎስም በቤተክርስቲያን በኩል የሚገለጠው ጥበብ በግዑዙ አለም ብቻ የተገደበ ሣይሆን በሰማያዊ ስፍራ ወዳሱ አለቆችና ሥልጣናት ጭምር የዘለቀ መሆኑን በግልጽ ቃላት አስቀምጦልናል ሆኖም አንድ ልብ ማለት ያለብን ቁም ነገር አለ በቀደመው ንዑስ ርዕስ ውስጥ ያየነው ኢየሱስ ክርስቶስ በሥጋ በመምጣቱ የሆነው የእግዚአብሔር መገለጥና አሁን በአካሉ በቤተክርስቲያን በኩል የሚካፄደው መገሰጥ መሰረታዊ ልዩነት አላቸው መ ው እግዚአብሔርን መምሰል ይኸውም የቀደመው ፍፁም መገለጥ ሲሆን ሁለተኛው ከፍፁምነት የራቀ ነገር ግን ወደዚያው የሚገሰግስ መሆናቸው ነው አዲስ የሰው ዘርና የበኩራት ዓይነት በመሆን በኢየሱስ ክርስቶስ ሞትና ትንሣኤ የተወሰደችው ቤተክርስቲያን በአንድ በኩል ዓለም አቀፋዊ ማንነት ያላት ብትሆንም በሌላ ጎን አጥቢያዊ ገጽታ ስላሳት በየትኛውም ሥፍራ ለሚኖሩ የሕብረተሰብ ክፍሎች እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል የማሳየት ተልዕኮ ለመወጣት አመችቷታል ይሀንንም በኣምልኮዋ በንፁህ ኣካፄዲ እርስ በርስ ባላት ፍቅርና በውጭ ላሉት በምታክናውናቸው በጎ ተግባራት እንድታንፀባርቅ ተሠጥቷታል ማንኛውም ሰው የልቡን ፃሳብና ስሜት የአካል ክፍሎቹን ተጠቅሞ ተግባራዊ እንደሚያደርግና በዙሪያው ያሉ ሰዎችም በአካሱ መልክና ቅርጽ አማካኝነት ለይተው እንደሚያውቁት ሁሉ ክርስቶስ ለዓለም ራሱን የሚገልጠው በአካሉ በቤተክርስቲያን በኩል መሆኑ ጥርጥር የሌሰው ጉዳይ ነው ሆኖም ይህ እውን የሚሆነው ቤተክርስቲያን የዚህ እውነት ዓምድና መሠረት ስትሆን ነው የአካል ክፍሎች እግዚአብሔር ምን ይመሰሳል። ይህ ትርጉም «ዮሴቢያ» የሚለውን የግሪክ ቃል በጥሩ ሁኔታ የተረጎመው ቢሆንም እንኳ የቃሉ ሣሳብ ከቃሱ ትርጉም የስፋ በመሆኑ ትክክለኛ መልዕክቱን ለማግኘት ሌሎች ተመሣሣይ ቃሎችን መመርመር የግድ ይሆናል «ምሳሌ መልክ መምሰል» የተሰኙት ቃሎች ምንም እንኳ ዮሴቢያ ከሚለው ቃል ጋር በቀጥታ አንድ ባይሆኑም በተዘዋዋሪ የዛሳብ ተዛማጅነት ስላለቸው የርፅሱን መጽሐፍ ቅዱሳዊ ይዘት አጉልተው ያሳዩናልና ተራ በተራ እንመልከታቸው ምላሌ የሚለው ቃል በመጽሐፍ ቅዱስ ጊዜ የተጠቀስ ሲሆን በፅብራይስጥ «ዴሞት» በግሪክ ደግሞ ሆምዮማህ ተብሎ ይጠራል ትርጉሙም በቅርጽ ወይም በመልክ መጮሳሰልንና ምሳሌነትን ያመለክታል ከዚሁ ጋር ተዛማጅ የሆነው «መልክ የሚለው ቃል ትርጉም በፅብራይስጥ «ፀለም» በግሪክ ደግሞ «ኤኮን ተብሎ ሲጠራ ትርጉሙም መምሰልን ውክልናን መመሳሰልን ምሳሌነትን የሚገልጽ ነው እንግዲህ እግዚአብሔርን መምሰል የተሰኘውን ቃል መጽሐና ቅዱስ አምልኮ እግዚአብሔርን መፍራት እውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት በማለት በተለዋጭ የሚጠራው ከሆነ ከአንድ ነጠላ ርዕስነት ባሻገር የክርስትና ሕይወታችን ዋና ጉዳይ እንደሆነ መረዳት አያስቸግርም ከላይ አንዳየነው ከትርጉም ውስብስብነት የተነሳ እግዚአብሔርን መምስል ምን ማለት እንደሆነ አጭርና ግልጽ ትርጓሜ መስጠት አስቸጋሪ ቢመስልም ፍቺውን ከመረዳት አኳያ መጽሐፍ ቅዱስ ከዳር እስከ ዳር ስለ ርዕስ ጉዳዩ የሚናገረውን ለ ም አዚ መ መ እግዚአብሔርን መምሰል ፃሳብ በመጭመቅ በአንድ ዓረፍተ ነገር ጠቅልሎ ማስቀመጡ አስፈላጊ ብቻ ሣይሆን ግድ ይሆናልፁ ስሰቢህ እግዚአብሔርን መምሶል «የእግዚአብሔርን ሕይወት በስው ማንነትና ኑሮ ውስጥ መግለጥ» ማለት ነው የአግዚአብሔር ዘላለማዊ ሣሃሳብ የማይለወጥ የፈቃዱ ምክር። ቀጥለንም ሰው የተፈጠረው ከቪሁ ጋር ተዛማጅ በሆነ አሳብ መሆኑን ለማየት ሞክረናል አሁን ደግሞ ሰው የዳነው እግዚአብሔርን ከመምሰል ፃሳብ ጋር በተያያዘ መሆኑን ልንመለከት ነው ሆኖም በተራ ቁጥር ሁለት እና ሦስት መዛል የተፈፀመውን የሰውን ውድቀት በጥቂቱም ቢሆን ሳንጠቅስ ማሰፍ አግባብ አይሆንም እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ለፍጥረት ይገልጥ ዘንድ እግዚአብሔርን መምሰል በአግዚአብሔር መልክና ምሳሌ የተፈጠረው የመጀመሪያው ሰው በውድቀት ምክንያት ጥሪውንና ተልዕኮውን መወጣት ተስኖት ው ጋ ዕዮቻሮ ሆኖ ለዳውዶም እየሟጠፉፉ መፅ መቋ ድያያ ተብሎ እንደተጻፈ እንስሳትን መስሏል እግዚአብሔር ግን የሰው ውድቀትና ውድቀቱ ያስከተለው መዘዝ ሳያዳግተው በክርስቶስ ሥራ ሰውን ዓለም ሳይፈጠር በፊት ወዳሰበው ሥፍራ ሊያደርሰው አዲስ የምሕረት በር ሲከፍት እናያለን የእግዚአብሔር ፃሳብ ዘላለማዊ ነውና የስይጣን ተንኮል ወይም የሰው ድካም ሊገድበው አይችልም አዲስ ልደት ስናገኝ በኃጢአት ሙት የነበረው የውስጥ ሰውነታችን እውነተኛ በሆነ ጽድቅ እንዲሁም ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል ተፈጥሯል ሆኖም እግዚአብሔርን መምሰል በውስጥ ተሰውሮ የሜቀር ሚስጥር ሳይሆን በሁሉ ፊት በብርዛን ሊገለጥ የሚገባው ጉዳይ መሆኑን ከላይ የጠቀስነው ክፍል ኤፌ « አዲሱን ሰው ልበሱት» በማሰት ያረጋግጥልናል ፈፋ በሚመጡት ዘመናት «ወዳጽቻ ያጀ ሉሥጋ ይጓሳግሳበቤሕረ ሴድቻ ሥጋም ደምጋሆጋ ና ለሳሦጠም ዳኗ ዋጋ ፈደ ረታ ለድጋኃመነሳ ዳውቃሖታ ሞሊ ቃያ ዳዳ መሃ የአማኞች አግዚአብሔር መምሰል በምድር ቆይታ በዚህ የድንኳን ኑሮ ውስጥ የሚያበቃ ሳይሆን ወደሚመጣው ዘመን ወደ ታላቅ ክብር የሚሸጋገር የዘላለም ተስፋ ነዐዑ እንዲያውም ዓለም ሳይፈጠር በፃሳብና በውሣኔ ደረጃ የነበረው ይህ ጉዳይ ሙሉ ፍፃሜ የሚያገኘው የተባረከው ተስፋችን የታላቁ አምላካችንና የመድኃኒታችን የኢየሱስ ክርስቶስ ከብር ከ ውሙውሙውሙውሙሙክለ እግዚአብሔርን መምሰል ከለማይ ሲገለጥ ነው በኢየሱስ ዳግም ምጽአት የሚመረቀው ይህ አዲስ ዘመን የዘላለም ከዘመን እንደመሆኑ መጠን አግዚአብሔርን መምሰላችንም አንዲሁ ለዘላለም የሚቀጥል ነው በዚህ ዘመን መንፈስ ቅዱስ ቅዱስ ቃሉን ሲያበራልን ብዙ አስደናቂ እውነቶች ተገልጠውልን በጮደነቅ ተውጠን ሊሆን ይችላል ነኸ ግን የበለጠ መገለጥና ታሳቅ መደነቅ የሚጠብቀን በሚመጣው ዘመን ነው ምናልባትም ከሚያስደንቁን ነገሮች አንዱና ዋነኛው የሚሆነው እግዚአብሔርን መምሰላችን ሳይሆን አይቀርም ምን ዓይነት መልክ እንደምንለብስ የማናውቅ ሰዎች እርሱ ሲገለጥ የዘሳሰም መልካችንን በእርሉ ላይ ስንመሰከት እርሱንም ስንመስል ምንኛ ያስደንቅ። የሚሰውን የዓላማ ጥያቄ ለመመለስ ያደረግነው ሙከራ የተሳካ ይመስላል በክርስቶስ ኢየሱስ እግዚአብሔርን መምሰል ዓለም ሳይፈጠር በፊት የታስብኩበትና የተመረጥኩበት ዓላማ ከሆነ በአዳም ውስጥ ስፈጠር የተፈጠርኩበት ዓሰማ ከሆነ በክርስቶስ ምትና ትንሣኤ ከሞት ወደ ሕይወት ስሻገር የዳንኩበት ዓላማ ከሆነና አሁንም የጌታ ኢየሱስ ክርስቶስን ከሰማይ መገለጥ የምጠብቅበት ብቸኛ ተስፋዬ ከሆነ እኔ እግዚአብሔርን ካመምሰል ውጭ የምኖርበት ወይም የምኖርለት ሌላ ማንነት የለኝም ሊኖረኝም አይችልም ለዚህ ነው በክርስቶስ አምኖ የዳነ ሁሉ እግዚአብሔርን መምስል የሕይወት ዓላማው ሊሆን ይገባል የምንለው እግዚአብሔርን መምሰል ምክንያት ከሰማይና ከምድር ልደት አንስቶ ሰው በኃጢያት አስከወደቀበት ድረስ ያለውን የመጀመሪያ ክንውን የሚተርኩልን የዘፍጥረት የመጀመሪያ ሦስት ምዕራፎች መጠናቸው ቢያዝም በውስጣቸው የታመቀው እውነት ግን ተተርኮ የሚያልቅ አይመስልም በእነዚህ ጥቂት ምዕራፎች ውስጥ የሞሉትን መልዕክቶች አንድ ባንድ የመበሽርዘር ሃሳብ ባይናረኝም እግዚአብሔርን ከመምሰል ምክንያት ጋር በተዛመደ ሁለት ነጥቦችን ላነሳ ወደደድሁ አንደኛው ሰው ከአግዚአብሔር ጋር ባለው ግንኙነት ዙሪያ የሚያጠነጥን ሲሆን ሁለተኛው ሰው ከፍጥረት ጋር ያለው ግንኙነት ላይ የሚያተኩር ነው የእግዚአብሔር እረፍት እግዚአብሔር በስድስት ቀናት ውስጥ የመፍጠርን ሥራ ካከናወነ በኃላ በሰባተኛው ቀን ከሥራው ሁሉ እንዳረፈ ዘፍጥረት ይነግረናል ለምን አረፈ። ትባዔአችን እኮ እንደ እብዶች ማሣ ነው እብዶች በጋራ የሚያርሱት ማላ ላይ አንዱ ስንዴ ሌላው ገብስ ሴላው ደግሞ ጤፍ ይዝዘሩና የመክር ወራት ሲመጣ የምን እርሻ እንደሆነ እንኳን አይታወትቅምነ የእኛም ጉባዔዎች የተለያዩ ሰዎች የተለያየ ነገር በየሣምንቱ ስለሚዘሩባቸው በፍፃሜው ውጥንቅጥ እንጂ ምርት አይኖርም» ያለኝ ፍፁም አይረሳኝም ሕዝብ እግዚአብሔርን መምሰል ይለማመደ ዘንድ እግዚአብሔርን በመምሰል አስተምህሮ የተቃኙ አገልጋዮች መኖራቸው ግድ ነው እንዲህ ሲባል ሁልጊዜ መሰበክ ያለበት «እግዚአብሔርን መምሰል» በሚል ርዕስ ነው ማለታችን አይደለም እግዚአብሔርን መምሰል ስዎች ከጨለማ እስራት ተፈትተው ከልዩ ልዩ ተፅፅኖ ተሳቀው አዲስ ፍጥረት ከሆኑ በኋላ በክርስቶስ እንዲያድጉና ከዘላለም ዘመናት በፊት እግዚአብሔር ወደ ወሰነላቸው ክብር እንዲደርሱ የምናስተምራቸው ትምህርት ሁሉ እግዚአብሔርን የመምሰል ትምህርት ነው እግዚኣብሔርን መምሰል ባመንን ጊዜ ያገኘነውን ሕይወት በምድር ኑሮአችን መግለጥ እንደመሆኑ መጠን ቅድስና ቢሆን ፍቅር መስጠት ቢሆን ይቅርታ ሌሎችም ያልጠቀስናቸው ርፅሶች በሙሉ እግዚአብሔርን በመምሰል ትምህርት ውስጥ ይካተታሉ ስለዚህ እግዚኣብሔርን መምሰል የትምሀርቶች መፍለቂያ የሆነ አንድ ወጥ አስተሳሰብ እንጂ እንደ እንድ ርዕስ ብቻ ተደርጎ ሊወስድ አይገባውም አንድ ሰው ሲያስተምርም ሆነ ሲማር ሲጠይቅም ሆነ ሊጠየቅ የሚገባው ያስተማርኩት «እግዚአብሔርን በመምሰል» ርዕስ ላይ ነው ወይ። መጽጵናናፉም ዖሞህጎታጋም ሃጴታያዳ» ያጢምዷኗዷና ቀደም ሲል እንዳልኩት ልዩ ትምህርቶችን ለመያዝ አንድ እንደመለከያ የምንጠቀምበት ትክክለኛ ትምህርት ሊኖረን የግድ ነው ሐስት ብዝ ነው እውነት ግን አንድ ነውና ብዙ ሊሆን ኣይችልም በተለያየ ዘመን የሐሰት ትምሀርቶች መልካቸውን እየቀያየሩ ይመጣሉና የመጡትን የስህተት ትምህርቶች ሁሉ ለማወቅ በመጣር ከስህተት መትረፍ አይቻልም ይልቅ የማይለዋወጠውን አንዱን አውነት በማወቅ ስህተት ከእውነት አንዳልሆነ በቀላሉ መረዳት ይቻላል ይህም መለኪያ ዘንግ እግዚአብሔርን የመምስል ትምህርት ነው ለዚህ ነው ከዋርያው ከውስጥና ከውፍ በተለያዩ የስህተት ትምህርቶች በተወረረችው በኤፌሶን ለሚገኘው ለወጣቱ ጢሞቴዎስ ልዩ ትምህርቶችን አበጥሮ እንዲለይበት እግዚለብሔርን የመምሰልን ትምህርት ብቸኛ መሣሪያ አድርጎ የሰጠው ማንኛውም ሙሥፌ ፌ ፏ ሲአን ን ፒቲ እግዚአብሔርን መምሰል ትምህርት የፈለገውን ያህል መንፈሳዊ ቢመስል በስመጥር ስዎች ቢስጥ በድንቅና በተአምር ቢታጀብና ከቅዱሳት መፃሕፍት ተጠቅሶ ቢነገርም ከኢየሱስ ክርስቶስ ጤናማ ቃል ጋር ካልተስማማና የሰሚዎቹን አግዚአብሔርን የመምሰል የእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ልምምድ ካላጎለበት ስለ ስሀተትነቱ ብዙ መመራመር አያስፈልግም እንዲህ ዓይነቱን ትምህርት ከቻሉ ማራቅ ካልተቻለም መራቅ አማራጭ የሌሰው ጉዳይ ነው ዛሬ የክርስቶስን ቤተክርስቲያን እንደጭንቁር ጋንግሪንየተባለ አካልን በልቶ የሚጨርስ ቁስል እየበሉ ያሉት ትምሀርቶች ስም የወጣላቸው ታውቀውና ተለይተው በውጭ ያሉ የስህተት ትምህርቶች ሳይሆኑ በተሸሰሙ መድረኮቻችን በነፃነት የሚንሸራሸሩ በእልልታና በጭብጨባ የምናጀባቸው ነገር ግን እግዚአብሔርን መምሰልን የሚፃረሩ ትምህርቶች ናቸው መለኪያ በሌለበት ሁሉ ልክ ነወውዓ ደግሞም ሐሰት ሲደጋገም እውነት መምስሉ አይቀርምና በመድረኮቻችን ሳይ ከመክረማቸው የተነሳ ማንም ሊቃወማቸው እሰከማይደፍር ድረስ የተንሰራፉ እግዚአብሔርን በመምሰል ሜዘን ሲመዘኑ ግን ቀለውየሚገኙ በርከታ ትምሕርቶች ሞልተዋል ትምህርትን የምንመረምረው ከመድረክ ሲተሳለፍ ብቻ አይደሰም ምንም እንኳ ይህ አንዱ መንገድ ቢሆንም ዋነኛው መመዘኛ የአስተማሪዎቹ ኑርና ውስጣዊ ሕይወት ነው የበግ ለምድ የለበስን ተኩላ ቀለመን አይቶ ወይም ፀጉሩን ዳብሶ መለየት አይቻልምና ውስጡን መመርመር ግድ ይልላል ውስጥ የሚታየው ደግሞ በፍሬ ነው የዛፍን ምንነት የምናውቀው ግንዱን ገምጠን ወይም ቅጠሉን አኝክን ሳይሆን እግዚአብሔርን መምሰል ዓና ሬውን በመትመስ እንደሆነ ሁሉ የአስተማሪዎችን ትምህርት ለመለየት ዝንባሌያቸውን ትዙረታቸውን አሴታቸውን አካሄዳቸውን እና በልባቸው የሚቃጠሰውን ማወቅ አማራጭ የሌለው ጉዳይ ነው ሕይወት የሚገኝበት ትምህርት ትምህርት ሁሉ ሕይወት አይገኘኝበቶም ሕይወት የሚገኝበት ግን አንድ ትምህርት አሰ እርሱም የክርስቶስ ትምህርት ነው ማንኛውም ትምሀርት በክርስትና ስም እየተሰጠ ሕይወት የሚገኝበት ካልሆነ ግን ከሴሎች የሳይንስና የፍልስፍና ትምህርቶች ተለይቶ ሊታይ አይኞቐልም የቀሰም ትምህርት በአግባቡ ከተስራበት ቢያንስ ለምድር ሕይወት አስተዋፅኦ አለው ከክርስቶስ የተለየ የኃይማኖት ትምህርት ግን ሰሚዎችን ከማፍረስ በስተቀር አንዳች አርባና የለውም የክርስትና ጉዞ የሚጀምረው በክርስቶስ ኢየሱስ አምኖ ሕይወት ከማግኘት ነው ይህም ሕይወት የሚበዛ ሕይወት ነው የሚበዛውም በትምህርት ነው ማንኛውም ነገር ሲሞላ ትርፎ ኣንደሚፈስ ሁሉ ሕይወትም ሲበዛ በኑሮ ይገለጣል ይህንንም የሕይወት መገለጥ እግዚአብሔርን መምሰል ሲውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ብለን እንጠራዋለን ከዚህ በመነሳት እግዚአብሔርን በመምስል ሂደት ውስጥ ትምህርት ምን ያህል ከፍተኛ ድርሻ አንዳለው አንመለከታሰን ይህ ደግሞ አስተማሪዎችን ብቻ ሣይሀሆኑ ተማሪዎችንም የሚመሰከት ጉዳይ ነው ርኑጌ እቢ ፒፒ ፒፒ ብ እግዚአብሔርን መምሰል ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ለቤተክርስቲያን የሰጠው ታሳቁ ተልእኮ ወንጌልን በመስበክና የአማኞችን ቁጥር በማብዛት ብቻ የተወሰነ አኣይደለም ያመኑትን ደቀመዛሙርት የማድረግ ተልእኮም አለበት «ደቀመዝሙር» የሚሰው ቃል በግሪኩ «ማቴቴስ» ማለት ሲሆን መምህሩን መምስል ግቡ አድርጎ የሚጓዝ ተማሪን ያመለክታል ይህ ቃል ክርስቆስን በመምሰል ልምምድ ላይ ስለሚያተኩር በደቀ መዝሙር ትምህርትና እግዚአብሔርን በመምስል ትምሀርት መከከል ከፍተኛ ዝምድና መኖሩን ማየት እንችላለን ደቀመዛሙርትን ለማፍራት የተሰጠው መሣሪያ ደግሞ ትምህርት ነው ያም ትምህርት በሰዎች ብልፃት የተፈጠረ ፍልስፍና ሳይሆን የክርስቶስ ትምህርት ነው ለሃሯያፓሃራጋም ይታ ዳዲወቋ ሌዳነጎቱማራቻያው ደቃመሄሙረቻ ለድረግቻው ማይሪያድያዖያ ብሏልና አዚህጋ ምንም እንኳ የጽሑፉ ዋና ዓላማ ባይሆንም በስብክትና በትምህርት መካከል ያለውን ልዩነት በጥቂቱ ለማንሳት እገደዳለሁ ስለ ሁለቱ ልዩነት ሲነሳ ተመሳሳይ ጥያቄ የጠየቅሁት አንድ ወጣት ቀልድ በተቀሳቀለበት ስሜት «ጮክ ብለውና መድረክ ላይ እየተንጎርደዱ ካቀረቡት ስብከት አንድ ቦታ ቆመው ዝግ ባለ ድምጽ ካቀረቡት ደግሞ ትምህርት ይሆናል» በማለት የመለስልኝ ፈጽሞ አይረሳኝም ይህንን አባባል እኛ አንደ ቀልድ ብንወስደው አንኳ ከምር የሚወስዱት ትምህርትንና ስብከትን በዚሀ መስፈርት የሚለዩ እንደማይጠፉ መገመት ጥሩ ነው እንደ እውነቱ ከሆነ ስብከት ላላመነ ሰዎች የሚታወጅ እንዚአብሔርን መምስል የምሥራችና ያመኑትንም ለኣንድ ተግባር ለማነሳሳት የሚቀርብ መልእክት ሲሆን ትምህርት ግን አምነው ለዳኑት በተከታታይነት የሜሰጥ የሕይወት ግንባታ ነው ስመሆነ ዛሬ በየመድረኮቻችን የሚተሳሰፈው ምንድነው። እግዚአብሔር የራሱን ሕይወት ሰጠን የሰጠንም በፀጋ ነው የተሰጠንም እንድንኖርበት ነው በአግባብ እንድንኖርበት ግን ስለዚህ ሕይወት ማወቅ ያስፈልገናል እግዚአብሔርም ይህን በማሰብ መጽሐፍ ቅዱስን እንደ ማንዋል ሰጥቶናል ይህ ሁሉ ሕይወትን በኑር እንገልጠው ዘንድ ለማስቻል ነው ስለዚህ የፀጋ ትምሀርት መንፈስ ቅዱስ ቃሉን በመጠቀም የእግዚአብሔርን ሕይወት በኑሮ እንዴት እንደምንገልጽ የሚሠጠን የትምህርት ዓይነት ነው የትምህርት ዓይነቶቹም በሦስት የሚከፈሉ ሲሆን መካድ ዷ መኖር እና መጠበቅ ናቸው እነዚህ የትምሀርት ዐይነቶች ፈጽመው ሲነጣጠሉ አይችሉም ካልካድን መኖር ካልኖርን መጠበቅ ኣንችልምና ዴጨሬ ፌር እቢ እ እግዚአብሔርን መምሰል መካድ ባለፈው ጊዜ በተዘናወነ እውነት ላይ ተመስርተን የምንፈጽመው ሲሆን መኖር የአሁኑን ጊዜ መጠበቅም የወደፊቱን የሚያመለክት በመሆነ ትምህርቱ ሁሉንም የሕይወት ደረጃ የሚዳስሰ እንዲሆን ያደርገዋል ከዳንበት አንስቶ ጌታን በክብር እስከምዓናይበት ጊዜ ድረስ ያሰውን የሕይወት ሂደት የሚያሳዩትን አነዚህን ሶስት ደረጃዎች በሚገባ ለመረዳት አንድ በአንድ ለማየት እንሞክር ቆቂሥቻ ይታ » እነዚህ ሰዎች እነማን እንደሆኑ ጳውሎስ ቀደም ሲል በዝርዝር አስቀምጧል ቲቶ በነበረበት በቀርጤስ ቤተክርስቲያን ውስጥ የሚገኙ የተለያየ የኅብረተሰብ ክፍልን የሚወክሉ አማኞች ናቸው ቤተክርስቲያን በክርስቶስ አምነው የዳኑ እግዚአብሔርንም ሰማምለክ የሚሰበሰቡ ሰዎች ማኅበር አንጂ የአንድ የተመሳሳይ ዕድሜ ክፍል ያታ ያላቸው ስዎች ስብስብ አይደለችም ስለዚህ ጳውሎስ አረጋውያን አሮጊቶች ወጣት ሴቶች ወጣት ወንዶችና ባሮች በማለት በዝርዝር ያስቀምጣቸዋል የተጠቀሱት ስዎች በዕድሜ በፆታና በኑሮ ደረጃ የተለያዩ ናቸው የተሰጣቸውም ትዕዛዝ እንደየሁኔታቸው የተለያየ ነው ነገር ግን ሊሆነ የሚገባቸውን ሊሆኑ የሚችሉበት ዐጋ አንድ ነው ሽማግሌ ወጣት ወንድ ሴት የተማረ መፃይም ባሪያ ነባ ሳይል ሁሉን የሚያድን አንድ ዐጋ ይህ ጋ የተገለጠ እንጂ አዲስ የተፈጠረ አይደለም አስቀድሞም በአግዚአብሔር ዘንድ ነበረ ለስው ልጆች ግን ተስውሮ ነበር አሁን ግን በክርስቶስ ኢየሱስ ተገልጣል እግዚአብሔርን መምሰል ፌያሙጄድጅያ ይህ ሀጋ የመጀመሪያው ሥራው ማዳን ነው የሚያድነውም በራሳቸው መዳን እንደማይችሉ የተረዱት ናቸው መዳን ማለት ከሚገዛን ኃይልና ስልጣን ማምለጥ ከተጽእኖ መውጣት ከጭቆና መላቀቅ ባጠቃላይ ነፃ መሆን ማሰት ነው በኃጢአት በልዩ ልዩ ምኞትና በሞት ፍርሃት የዲያቢሎስ ባርያ የነበርነውን ፀጋው አዳነን እኛ ድምፁን ስምተን ከማመን ብሎም ከመከተል በስተቀር ያደረግነው አንዳች አስተዋጽኦ የለም የእኛ ሥራ ሳይጨመርበት ፀጋው አዳነን ሬ ሙትፉምረፍጳ ሆኖም የፀጋው ሥራ በማዳን ብቻ የተወሰነ አይደሰም ዛሬ በርካታ ክርስቲያኖች በሕይወት ዘመናቸው ሁሉ የሚያውቁት የሚያደንቁትም ከሰይጣን አገዛዝ መለቀቃቸውን ብቻ ነው ከዚህ የተነሳ ቀጣዩን የእግዚአብሔርን ዓላማ በመረዳት ከፀጋው ጋር አብረው የሚጓዙ እምብዛም አይደሉም የእግዚአብሔር ዓላማ ሰውን ከዲያቢሎስ ከኃጢአትና ከሞት ባርነት አድኖ መተው ሲሆን ኖሮ ደህንነት እንዴት አሳዛኝ አንዴትስ ተስፋ አስቆራጭ በሆነ ነበር የዚህን አባባል ትክክለኛ ገጽታ ለመመልከት የሚረዳን የዘወትር ምሣሌያችን የእስራኤል ልጆች ናቸው የእግዚአብሔር አጀንዳ እስራኤልን ከግብጽ ባርነት በማዳን ብቻ የተወሰነ ቢሆን ኖር በታላቅ ክብር ቀይ ባሕርን የተሻገረው ሕዝብ በምድረበዳ ተቅበዝብዞ የሚጠፋ ምስዚን ሕዝብ በሆነ ነበር ነገር ግን እግዚአብሔር አስራኤልን ከፈርኦን እጅ ከማስለቀቅ ይልቅ የከበረ ቀጣይ አቅድ ነበረው ያም ከግብጽ የዳነውን ሕዝብ የተስፋይቱን ምድር ማውረስ ነው እግዚአብሔርን መል ቪአቪሺቪቪሁፐ ልክ እንዲሁ በክርስቶስ ለአኛ የተገጎሰጠውጡ የእግዚአብሔር ሀ ከሰይጣን ከኃጢአትና ከኣለም ጽነ አገዛዝ ነዓ በማጡጣት አያካትምም ካደነን በኋላ ከዘሳለም ዘመናት በፊት የተሰበጠነን ተስፋ እርሱም የእግዚአብሔርን ሕይወት ወደምንካፈልበት ከፍታ ያዴርስናል ብሉም ያወርሰናል ታዲያ ፀጋው ይህንን የሚያከናውነው በማስተማር ነውጡ ምንጊዜም በማዳን ሥራ ላይ ትልቁን ሚና የሚጫወተው ኃይል ነው ተስፋችንን ጩደምንወርስበት ሥፍሪ ለማድረስ ትልቁን ሚና የማጫወተው ግን ብርዛን ነጡው ብርፃዛን አውቀት ነጡ እውቀትም የሚገኘጡ በትምህርት ነው እናት በምጥ ጊዜ ልጂን በሥቃይና በኃይል ወልዳ ከተወለደ በኋላ ፅለት ፅለት በፍቅር እየመገበች እንደምታሳድገው ሁሉ የአግዚአብሔር ኃይል በሆነው በክርስቶስ የዳንን አኛ የእግዚአብሔር ጥበብ የሆነው ኮርስቶስን እየተመገብን እናድጋለን ከዘላለም ዘመናት በፊት እግዚአብሔር ለክብራችን የወሰነውን ዓይን ያላየውን ጾሮ ያልሰማውን በሰውም ልብ ያልታሰበውን እግዚአብሔር ግን ለሚጠዱት ያዚጋጀውን የእግዚአብሔርን ሕይወኮ በመሙላት ወደምንካፈልበት ደረጃ እንመጣለን ይህንንም የሚፈጽመው ያው ፀጋው ሲሆን በመሣሪያነት የሚጠቀመውም ትምህርትን ነው እንግዲህ ወሳኙ ጥያቄ ትምህርቶቻችን ምን ያሀል ከዚህ አውነት ጋር ይጣጣማሉ። ዴት ህህ እግዚአብሔርን መምሰል ስለዚህ እግዚአብሔርን የማይመስለውን ሁሉ ለመካድናእግዚአብሔርን ወደ መምሰል ለመጓዝ የፀጋው ተከታይ ተማሪ ደቀመዝሙር መሆን ይኖርብናል መኖር ቋግሂሉታጩሴጨሮያ ያመምኃዕሰ በላሥፉ በመታ ለእድጋጭ ያነነሥምና » ወንጌል ስሰ አየሱስ ክርስቶስ ስቅለት የሚያውጅ የሞት መልዕክት ብቻ ሣይሆን አዲስ ሕይወት የሚጀምርበት የትንሣኤ አቅጣጫም አለው የመስቀሉን አቅጣጫ መመልከት ለኃጢአት በባርነት ይጎዛ የነበረውን አሮጌውን ሰው ለመካድ አስፈላጊ ሲሆን በጽጽዴትና ራስን በመግዛት እግዚአብሔርን በመምሰል ለመኖር ግን የትንሣኡው አቅጣጫ ወሳኝ ነው ያልሞተ ሊነሳ ያልተነሳ ሊኖር አይችልምና ኢየሱስ ክርስቶስ ከሙታን በመነሣቱ «ለሕያው ተስፋ ለማይጠፋና አድፈት ለሌለበት ለዘላለማዊ ርስት ዳግመኛ ተወልደናል» በዚህ እውነት ሳይ ሀንተን ከቁምን ፀጋው እግዚአብሔርን ወደ መምሰል ሊመራን አይቸገርም የፀጋው ትምህርት እኛን በተመለከተ ራሳችንን በመግዛት ሌሎችን በተመለከተ ጽድቅን በማድረግ አግዚኣብሔርን በተመለከተ ደግሞ እርሱን በመምስል አንድንኖር የሚያስተምረን ነው ጌታን የተቀበልኩ አካባቢ አንድ ከባድ ፈተና ገጠመኝ ይህ ዛሬ ፈተና ሆኖ የከበበኝ ነገር ከመዳኔ በፊት ለረዥም ጊዜ የኖርቡበት ልምድ ዝበር እያስገመገመ የመጣው የፈተና ማዕበል ልቤን አርዶት ሳለ አንድ ብርፃን በውስጤ በራ ከአንግዲህ ወዲያ ለኃጢአት እንዳንገዛ የኃጢአት ሥጋ ይሻር ዘንድ አሮጌው ስጋችን መጨ ር እእ ተ እግዚአብሔርን መምሰል ጠራርጎ እንደሚወስድ ጎርፍ ከክርስቶስ ጋር እንደተሰቀለ አናውቃሰን የሚል የቃሉ ብርሃን በዚህ ብርፃን ርዳታ ለኃጢአት ይገዛ የነበረው የቀደመው ማንነቴ እንደሞተና ኃጢስት ሊገዛው የማይችል አዲስ ማንነት በውስጤ እንደተተካ ማየት ቻልኩ ባገኘሁት ድፍረት ተሞልቹ በወስጡ ለሚያስገመግመው የኃጢአት ኃይልስ ሰው እንደሚያናግር ድምፄን ኣወጥቼ መናገር ጀመርኩ «ስማ ኃጢአት የመጣኸው አድራሻ ተሳስተህ ነው አዎን አንተ የምትለው ፈቃድህንም ይፈጽም የነበረ ሳው እዚህ ይኖር ነበር ነገር ግን ከወራት በፊት ሞቶ ተቀብሮ ባሕር ውስጥ ተቀብሯል የተጠመቅሁት ጅቡቲ ቀይ ባሕር ውስጥ ስለነበር አሁን እዚህ ማደሪያ ውስጥ የሚኖረው ሌላ አዲስ ስው ነው በማለት ተናገርኩ ወዲያው የከበበኝ ኃይል እንዳለም ሲቀለኝ እንደ ጢስ ሲበን ይታወቀኝ ነበር ክህደት ይሏል እንዲሀ ነው የድሮውን ወዳጅ አሳወቅህም ብሎ መካድ አንዳንድ ሰዎች እግዚአብሔርን በመምሰል መኖር የሚቻለው በሚመጣው ዓለም ብቻ ነው ብሰው ያስባሉ ነዝር ግን ይህ ለሚቀጥለው ሕይወት በቀጠሮ የሚተላለፍ ጉዳይ አይደለም ቃሉ ፀጋው «በአሁኑ ዘመን እንድንኖር ያስተምረናል» ይላል ጳውሎስ የአሁነ ዘመንኔ የሚለው የአርሱ ዘመን ከእኛው «የአሁኑ ዘመን» ጋር ሲነዛፀር ኃጢአተኝነትና አለማዊ ምኞት ይበልጥ የነገሠበት እግዚአብሔርን በመምሰል ለመኖር አጅግ የሚያዳግት ፈተናና ትግል የሞላበት ዘመን መሆኑ እሙን ነው ሆኖም ዘመኑ ምንም ያህል ቢለወጥ ፀጋው ስላልተለሰወጠ ያኔ አባቶቻችንን ያኖረ ፀ እኛንም እግዚእብሔርን በመምሰል ለማናር የሚያስችል አቅም አለው ፍፍሩጐ ኤፒ እግዚአብሔርን መምሰል ቆይ ክርስቶክ በሥጋ የመጣው አስቀድሞ ሕግ ወደተሰጠው የአስራኡል ሕዝብ ነው ኢየሱስ በመጣበት ዘመን ሕግን መፈፀም ተስፍቸጡ ጫንቃቸው በትዕዛዛት ሸክም የጎበጠውን ወደ እርሱ ጫና ያወረደውን ሕግ ሸከም ከላያቸው ካነሳ በኃላ ሌላ የሕይወት ሕግ አሸካማቸው የአሁኑ ከቀደመው ይልቅ የሚከብድ ስሰመሆኑ ምንም ጥርጥር የለውም ነገር ግን አንድ ተስፋ ሰጣቸው አርሱም ራሱ በእነርሱ ውስጥ ሆኖ ቀንበሩን እንዲሸከም ይህ አባባል አንድን እውነት ያረጋግጥልናል «ከከርስቶስ በቀር ክርስትናን ጮኖር የሚችል ማንም የለም» «ክርስትናን ለመኖር የግድ ክርስቶስን ይጠይቃል «በጽድቅ እግዚአብሔርን በመምሰልና ራስን በመግዛት መኖር የሚቻለው ክርስቶስ በአኛ ውስጥ በሕያውነት ሲኖር ብቻ ነው አለዚያ ዓን አግዚአብሔርን መምሰል የሕይወት ኃይል የሌለው ትርፍ ማግኛ የውጭ መልክ ብቻ ሆኖ ይቀራል። » ብሎ መንገዱን ቢጠይቅ ኣያስገርምም አንባቢም እግዚአብሔርን የመምሰል ሕይወት እንዴተ ሲገኝ እንደሚችል መንገድ መጠየቁ አይቀርም ይህም መጠየቅ እንዲሁ የሚመጣ አይዴለም እግዚአብሔር ወደ ፈቃዱ እንድንደርስ ሲሻ አስቀድሞ በውስጣችን ጉጉት ይፈጥራል ይህን የሚያደርገው በጉጉት ሊያስቀረን ሳይሆን በውስጣችን የተፈጠረው ያ ጉጉት መድረስ የሚገባን ሥፍራ እስክንደርስ ድረስ በጽናት የመጓዝ ጉልበት እንዲሆነን ነው የታሰበው ቦታ ሰመድረስ ደግሞ መንገድ ወሳኝ ነው እግዚአብሔርን ወደመምስል መጓዝ ሰሚሹ ሁሉ አነሆ አዲስና ሕያው መንገድ ተመርቆ ተከፍቷል ያም መንገድ ሕይወት ነው ያም ሕይወት እየሱስ ክርስቶስ ነው እርሱ ራሱ ስለራሱ እንደመሰከረ ወደ ሕይወት የሚያደርስ እውነተኛ መንገድ ነው ስለዚህ ይህ ምዕራፍ እግዚአብሔርን ለመምሰል ብቸኛ መንገድ ስለሆነው ሕይዐወት የምናወሳበት ይሆናል የመንገዱ ሰዎች የክርስቶስ ተከታዮች ለመጀመሪያ ጊዜ በአንፆኪያ «ክርስቲያጉ ተብለኑ ከመጠራታቸው በፊት እምነታቸው መንገድ» እግዚአብሔርን መምሰል እነርሱም «የመንገዱ ሰዎች» ተብለው ይጠሩ እንደነበር መጽሐፍ ቅዱስ ይመሰክርልናል። መሞች ለሥረቻጋ ህመጋ ለ ራያ ያደሮራያዎ እግዚአብሔርን በመምሰል ጎዳና ትልቁ ቁምነገር በመንገዱ ላይ መገኘት እንጂ የፍፁምነት ጉዳይ እንዳልሆነ ከዳዊት ታሪክ በላይ ምሥክር ሊቀርብ አይችልም አግዚአብሔር «ልቡ ልቤን ይመስላል» ያለው ዳዊት በሕይወት ሽመኑ ብዙ ድካሞችና በርካታ ውድቀቶች እንደነበሩበት መጽሐፍ ቅዱስ ሰይሸሽግ ይተርክልናል በእስራኤል ላይ ንጉሥ እንዳይሆን እግዚአብሔር የናቀው ሳኦል እንኳ የዳዊትን ያህል ስህተት የፈፀመ አይመስልም ነገር ግን የመንገዱ ሰው አልነበረምና ፍፃሜው በውርደት ተደመደመ ከብላቴናነቱ ዘመን አንስቶ እግዚአብሔርን በመምሰል ጎዳና የተጓዘው ዳዊት ግን የመውደቅ የመነሳት ታሪክ ቢኖረውም የመንገዱ ሰው ነበርና ር ን እግዚአብሔርን መምሰል በሕይወት ክመት እግዚአብሔርን ስለመምሰሉ ተመስክሮለት በፍፃሜውም አድሜን ባለጠግነትንና ክብርን ጠግቦ አንቀላፋ እያልን ያለነው ዋና ቁም ነገር ይህ ነው በብርቱ ሊያሳስበን የሚገባው በመንገድ ላይ ያጠፋነው ጊዜ ወይም የሸፈንነው የርቀት መጠን ሳይሆን ኢየሱስ ክርስቶስ በመረቀው አውራ ጎዳና ላይ አየተዓዝን መሆናችን ነው የመንገዱ ስዎች ከሆንን በአርሱ ረድኡት እንደርሳለንና መንገዱም በክርስቶስ ኢየሱስ የተገለጠው የዘላለም ሕይወት ነው የዘላለም ሕይወት ማንኛውንም እውነት በተግባር ወደ መተርጎም ከመግባታችን በፊት የወደፊት ልምምዳችንን የምንገነባበትን መሠረት መጣል የግድ አስፈላጊ ነው እግዚአብሔርን መምሰል በኑሮ የሚገለጥ በተግባር የሚታይ የሕይወት ልምምድ ቢሆንም በውጭ የማይታይ መሠረት አለው መሠረት የሌለው ቤት ውሉ አድሮ እንደሚፈርስ ሁሉ እግዚአብሔርን የመምስል ልምምዳችንም በእግዚአብሑር ቃል ጽኑ መሠረት ላይ የቆመ መሆን ይኖርበታል አለዚያ የአንድ ስሞን ሞቅታ እንጂ ዘላቂ እውነታ ሊሆን አይችልም። የዘላለም ሕይወት የሚለው ቃል የሁለት የተለያዩ ቃሎች ቅንብር እንጂ አገድ ወጥ ቃል አይደለም እነዚህም ሁለት ቃሎች በተናጠል የየራሳቸው ፍቺ አላቸጡ ዘላለም ዘመንን ሕይወት ደግሞ የመኖር ኃይልን ያመለክታሉ ሠ ው ው እግዚአብሔርን መምሰል ከዚህ በመነሳት ማንም ሰው የዘሳለም ሕይወት» የሚለውን ቃል ሲሰማ ፈጥኖ ወደ አእምሮው የሚጮጣው መረዳት ከሞት በኋላ ለዘላለም መኖር መጨረሻ ለሌለው ለማያልቅ ዘመን መኖር እንጂ ሌላ ሊሆን አይችልም መንፈስ ቅዱስ የአዲስ ኪዳን መጽሐፍትን እውን ለማድረግ የተጠቀመባቸው የአዲስ ኪዳን ፀሐፍት«ሕይወት» የሚለውን ሃፃሳብ ለመግለጽ አሥራ አንድ የግሪክ ቃሳቶችን ተጠትመዋል አነርሱም ሱኬይ ቢዮስ ቢዮቲኮስ ቢዮሰሲ ኦኘስኮስ ዛኦ ዘአፖዮኦ አጎጌይ ኑይማ እና ቦዞዊ ናቸው እነዚህን በአዲስ ኪዳን ውስጥ ብቻ ን ጊዜ የተጠቀሱ ስያሜዎችን በሙሉ ታዋቂው የንጉሥ ጀምስ የእንግሊዝኛ ትርጉም ዉነ «ሕይወት» ብሎ የተረጎማቸው ሲሆን ከዚህ የእንግሊዘኛ ትርጉም ጋር ተቀራራቢ የሆነው የቀድሞው የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ ነፍስ ኑሮ የሕይወት ዘመን ትዳር ምድራዊ ሕይወት አነዋንዋር በሕይወት መኖር ሕያው መሆን » አካሄድ « እስትንፋስ ወይም ትንፋሽ በማለት ተርጉሟቸዋል እግዚአብሔርን መምሰል ሆኖም በዚህ ውስጥ አንድ ልብ ልገለው የሚገባ ቁም ነገር ሕይወትን ለመግለጥ ሥራ ላይ የዋሉት አሥሩም የግሪክ ስያሜዎች ባብዛኛው ከሥጋ ሕይወት ከምድራዊ ኑሮና አኗኗር ጋር የተቆራኙ ሲሆኑ የእግዚአብሔርን ሕይወት ለመግለጥ በስፋት ሥራ ላይ የዋለው አንድ ቃል ዞዌ» የተሰኘ ው ብቻ ነው የተቀሩት አሥሩ ቃላት በአዲስ ኪዳን መፃሕፍት ውስጥ ጊዜ የተጠቀሱ ሲሆን ከጠቅላላው ድግግሞሽ ውስጥ ቱን የሸፈነው ዞዊ» የተሰኘው የግሪክ ቃል ነው ቃሉ ዘላለማዊ ሕይወትን መንፈሳዊ ሕይወትን የእግዚአብሔር ሕይወትን እውነተኛ ሕይወትን የማያልፍ ሕይወትን የማይሞት የማይጠፋና የማይለወጥ ሕይወትን ባጠቃላይ ስው ኢየሱስ ክርስቶስን በማመን የሚያገኘውንና ከሰማይ የተገለጠውን ሕይወት ለማመልከት ሥራ ላይ ውሏል። እንጂ የትኛውም ፀሐፊ አንድም ቦታ ምድራዊ ሕይወትን ለመግለጥ አልተጠቀመበትምፎ ከዚህ በመነሳት ሇዊ» ማስት ወደሚለው ድምዳሜ ለመምጣት እንችላለን እየተረጎምነው ወዳሰነው «የዘላለም ሕይወት» ስያሜ ስንመጣም በግሪኩ «ኤዮኒያስ ዞዊ» የሚል መጠሪያ አንዳለው አንመለከታለን ይህም ሁለት ቃል ሲነጣጠል ኤዮኒዮን የዘላለም ዘመን ወይም የማያልቅ ዘመን ማለት ሲሆን ዞዊ» ደግሞ ከላይ እንዳየነው የእግዚአብሔርን ሕይወት የሚያመለክት ነው አንግዲህ ልንፈታው የምንፈልገው የቋንቋ ቅብብሎሽ የፈጠረው የመረዳት እክል ይህ ነው በግሪክ ቋንቋ የእግዚአብሔርን ሕይወት ለመግሰጥ ራሱን ችሎ የተሰየመ ቃል መኖሩን እግዚአብሔርን መምለል «የአገዚአብሔር ሕይወት» ማለት ነው ሳናውቅ ሕይወትን በገዛ ቋንቋችን «መኖር» ብሰን ማለቂያ ከሌለው ዘመን ጋር በማጣመር የዘሳለም ሕይወትን» ዘላለም መኖር በማለት ልንተረጉመው ተገደናል «የዘሳለም ሕይወችኃ ኤዮንያስ ዞዊ» ግን የመኖርን ዕድሜ ዘመን ለመግለጽ የተፃፈ ቃል ሳይሆን ከምድር የተለየሰማያዊና መንፈሳዊ የሆነየማይሞትና የማይጠፋያለምንም ድጋፍ በራሱ ኃይል ለዘላለም ክብሮና ደምቆ የሚኖር የሕይወት ዓይነትንና ማንነትን ለመግለጽ የዋለ ቃል ነጡ ስሰዚህ የዘላለም ሕይወት የእግዚአብሔርን ሕይወት ለመግለጽ ሥራ ላይ ከዋሉ በርካታ ስያሜዎች መካክል አንዱ መሆኑን ልናውቅ ይገባል በአዲስ ኪዳን የእግዚአብሔር ሕይወት በተለዋጭ ከተጠራባቸው ስያሜዎች መካክል ሕይወት ዮሒ እ የብርዛን ሕይወት ዩሒ ሯሆ አውነተኛ ሕይወት ጢሞ የማይጠፋ ሕይወት ጢሞ ዩቭ የማይሞት ሕይወት ጢሞ የማያልፍ ሕይወት ዕብ የእግዚአብሔር ሕይወት ኤፌ ማለቂያ የሌለው ሕይወት ዮሐ የዘላለም ሕይወት ዮሒ የትንሳኡ ሕይወተ ዮሐ መንፈሳዊ ሕይወት ዮሐ የሚሉት ይገኙበታል እግዚአብሔርን መምሰል ለዚሀ የቃላት ትርጓሜ ትኩረት የስጠነው ያለ ምክንያት አይደለም ይህን አንድ ቃል በትክክል መረዳታችን በአምነታችንና በመንፈሳዊ ሕይወት እድገታችን ላይ የሚያመጣው በጎ ተጽዕኖ ቀላል ስላልሆነ ነው ይህን ቃል በተመለክተ በ ዓም ከአገር ውጪ ሳገለግል የገጠመኝን እንደ ምሳሌ ላንሳ ከአገልግሎት በኋላ ወደ አንድ የቤተክርስቲያን መሪ ቤት ተጋብፔዢ ሄፄድኩ በቤቱም አንድ ወጣት ተዋወቅሁ። ጥያቄው የት አንዴት በምን ዓይነት ሁኔታ ከማን ጋር መኖር የሚለው አንጂ መጨረሻ ሰሌለው ዘመን የመኖር ጉዳይ አይዴለም ከላይ እንዳየነው የአዲስ ኪዳን ፀሐፊዎች የዘላለምን «ሕይወት» ለመግለጽ የተጠቀሙበት ቃል ዞዊ» የሚል ለሆን የሚያመለክተው የእግዚአብሔርን ሕይወት ነው ይህ ስያሜ በመኖር ዘመን ላይ ብቻ ሳይሆን በሕይወት ማንነትና ዓይነት ላይ ያተኩራል ስለቪህ የዘላለም ሕይወች ሰዘላሰም እንደ እግዚአብሔር መኖር እንጂ እንዲሁ ለዘላለም መኖር ማለት አይደለም የዘላለም ሕይወት ከመን ሳይሆን በሥጋ የተገለጠ ሕይወት መሆኑን ዮሐንስ በመልእክቱ እንዲህ እግዚአብሔርን መምሰል ገልፆታል ሩ ዳርት ሳኃውታሯቸ ለምላዕኛ ያይሃባሳቋጃም ሐይወቶ አው ያዶፏ የዘላለም ሕይወት ዘመን የመቁጠር ጉዳይ ሣይሆን የእግዚአብሔርን ሕይወት በመካፈል ባሕሪይውንና ክብሩን የመከፈልና የመገሰጥ ጉዳይ ነው ፄታ ኢየሱስ በዮሐንስ ወንጌል ውስጥ የዝሳለምን ሕይወት ፍቺ አንዲህ በማለት ገልጦታል «አውነተኛ አምላክ የሆንኸውን አንተንና የላክኸውንም ኢየሱስ ክርስቶስን ያውቁ ዘንድ ይህች የዘላለም ሕይወት ናት ዮሐ ባጭር ቃል የዘላለም ሕይወት የራሱ የእግዚአብሔር ሕይወት ነው ዓለም ሳይፈጠር በፊት ለሰው ልጆች በክርስቶስ በኩል የሰጠው በዘመን መጨረሻ በሞቱና በትንሣኤው በመንፈስ ቅዱስም መሰጠት ሊፈጽም የጀመረው በዳግም ምጽአቱ ወጠደ በሙላት ሊገልጠው የገባው ዘሳለማዊ ተስፋ ነው እንዲህ እግዚአብሔርን የመምሰል ሚስጥር የታመቀው በዚህ ሕይወት ውስጥ ነውሱፅ ይህ ሕይወት ያልተገለጠለት ሰው እግዚአብሔርን መምሰል ምን እንደሆነ ሊያውቅ ብሎም ሊለማመደው አይችልም የዘላለም ሕይወት ከሞት በኋላ የምናገኘው ሳይሆን ባመንን ጊዜ በመንፈሳቾን የተካፈልነው ከክላለም የምንኖርበት ብቻ ሣይሆን ከእግዚአብሔር ጋር ሕይወትን እየተካፈልን እግዚአብሔርን እየመሰልን የምንኖርበት ሕይወት ነው በስው ልጆች ታሪክ ዓለማችን ለመጀመያ ጊዜ ይህ ሕይወት ቶገልጦ ያየችው ክርስቶስ በምድር በተመላለሰባቸው ወራት ነበር በክርስቶስ የተገለጠው ሕይወት እንጂ ኃይማኖት እግዚአብሔርን መምሰል ኣ ኣልነበረም አዲስ ኃይማኖት የሚያስፈልግበትም ምክንያት አልነበረም አግዚአብሔር ራሱ የመሠረተው የእስራኤል ኃይማኖት ነበረ ኢየሱስ ክርስቶስ የመጣበት ምክንያት በአይሁድ ኃይማኖት ውስጥ የተሰጠውን የሕይወት ተስፋ ለመፈጸም እንጂ አዲስ ኃይማኖት ለመመሥረት አልነበረም ይህ ሕይወት በተገለጠ ጊዜ ቀንደኛ ተቃዋሚዎች ሆነው የተነሱት የሕወት ተስፋ ያልገባቸው የኃይማኖት ሰዎች ነበሩ መቼም ኢየሱስ እንደ ኃይማኖት የሚጠላው ኃይማኖትም እንደ ኢየሱስ የሚጠላው ያለ አይጮስሰኝም ይህንንም ስማረጋገጥ ሩቅ መፄድ አያስፈልግም ወንጌላትን ስናነብ በሕይወት እና በኃይማኖት መካከል የተደረገውን ግጭትና ፍልሚያ አንመለከታሰለን ይሀም ግጭት እየጦዘ ሄዶ እስክ መስቀል ደርሶኣል በመስቀል ላይ ከእግዚአብሔር ሕይወት የራቀ የሥጋ ኃይማኖት በእግዚአብሔር ስም እግዚአብሔርን ከመስቀል እንደማይመለስ ተረጋግጦአል አሁን ግን አግዚአብሔር በእውነትና በመንፈስ እናመልከው ዘንድ ፈልጎ በሌሎች ዘመናት የሰው ልጆች ያልተለማመዱትን አዲስ ሕይወት ገልጦልናል ይህ ሰማያዊ ሕይወት በክርስቶስ የምድር ኑሮ በተገለጠ ጊዜ በቅርበት የተከታተሉት በኃይማኖተኞች ሚዛን እዚህ ግቡ የማይባሉት የኢየሱስ ደቀመዛሙርት በእርሰ ያዩትን ሕይወት ከዓመታት በኋላ ለተከታዮቻቸው እንዲህ በማሰት ሊገልፁት ሞክረዋል ሰ ሕይወታ ዎሳ ያመድመሪው ያሃሄዕረውና ለተግነኣው በይናቻዎም ያዳንገው ዖዮመያትታአውም ጳዳቻቻም ይዳነተታ ናወራ ሕይወት ዖጳሏ ለይኾጋማጳሳ ለመሪአርማተ አላ ድ የነበዐረውጋም ጳኛም ያሠጋቴጠጡ ያኅጂሐምያ ሕይወት እናወራጎቻሪ ያይ ያያ እግዚአብሔርን መምሰል ጌታ እየሱስ ክርስቶስ የመጣው ይህን ሕይወት በማሳየት ሊያስደንቀን ሣይሆን እኛም እርሱን መስለን እንኖር ዘንድ ሊሲሊያከፍለንና ሊያለማምደን ነውሱ ለዚህ ነው ተከታዮቹ እርሱ ያደረጋቸውን ነገሮች እንዲያደርጉ ያበረታታ የነበረው ይህ ሕይወት በጌታ የምድር ኑሮ በገፃድ የተገለጠ ቢሆንም እንኳ ያወቁትና የተረዱት ግን ጥቂቶች ነበሩ በመልክ ለሚፈርዱ ኢየሱስ የመጣበት ውጪያዊ ገጽታ የሚያሰናክል ነበርና የተገለጠላቸው ግን ከተናቀው ፊቱና ከገረጣው ቁርበቱ ባሻዝር ጠልቀው ማየት ሆናላቸው ስለማንነቱ ምጮስክረዋል ለዚህም እንዴ ምሣሌ ልንጠቅሰው የምንችለው የዮና ልጅ ስምዖን ጴጥሮስ ነው «ሰዎች እኔ ማን እንደሆንሁ ይላሳሉ። ጋ ያማወቀ ሐአይወፉኖ ሺጩዌሴሕርጋ ሪመምነሰ ዖሚዕግማው ጄኛኞ ሆታ ሰጎኋ ዱዳ ወሌረና ሀታቻጋ ዲይኣነ ዳውቀጾቻ ና ዕምሥ ይብሣጎቻሥ ሜም ያይፓ እግዚአብሔርን መምሰል እግዚአብሔርን ማስመሰል አይደለም በመንፈሳችን የተካፈልነውን ሕይወት በሥጋ ሰውነታችን በመግለጥ የምንኖረው ኑሮ ነው ራሱ የዘላለም ሕይወት የሆነው ጌታ ኢየትሉስ ክርስቶስ ያደረገው ይህንኑ ነበር ሰው ሆኖ ወደ ምድር ከመጣ በቷላ ይህን ሕይወት በሥጋ ሰውነት ገለጠው እኛም ያመንን ልክ እንደርሱ መምድር አለንና ሕይወትን በመግለጥ እርሱን መምሰል እንችላለን ይሀ ሕይወት የእግዚአብሔር ሕይወት እንደመሆኑ መጠን በውስጡ የእግዚኣብሔር ዘር ዲኤንኤ አለበት እግዚአብሔር የሆነው ሁሉ በዚህ ሕይወት ውስጥ እግዚአብሔርን መምሰል ተሰውሯል እገግዲህ ባመንን ጊዜ የተሰጠን ይህ ሕይወት ነው። የሚኖሩት በሕይወት በተፈጥርን ሕግ ውስጥ ነዋ ነገር ግን ከተፈጥሮአቸው ውጭ የሆነ የጽሑፍ ሕግ ሲወጣና እንዲፈጽሙት ጫና ቢደረግባቸው ያኔ ችግር ይፈጠራል ለምሳሴ «ከዛሬ ጀምሮ ንሥሮች በውሃ ውስጥ እንዲዋኙ ለሰዎች በአየር እንዲበሩ ዓሦችም በምድር ላይ እንዲንቀሳቀሱ የሚል ትእዛዝ ቢወጣ ችግሩ ትእዛዙ ሲፈፀም አለመቻሉ ብቻ ሳይሆን ቢሞከርም ውጤቱ በሞት የሚቋጭ መሆኑ ነው ለዚህ ነው ኃጢአት የሕይወቱ የሥጋ ሕይወትቶ ሕግ ለሆነው ሰው በሲና መልካም ሕግ ቢሰጠውም ሊፈጽመውና ሊፀድቅ ያልቻለው የተሰጠው ሕግ የውስጥ ተፈጥሮው ባሕሪ ሳይሆን በውጭ በድንጋይ ላይ በፊደላት የተቀረፀ ሕግ ስሰነበር ሞት አመጣበት እንጂ ወደ ሕይወት ሊመራው አልቻለም ኢየሱስ ክርስቶስ ግን ወደ ምድር የመጣው እንደቀድሞው የተፃፈ ውጪያዊ ሕግ ሊሰጠን ሳይሆን የአግዚአብሔርን ሕይወት ሊያካፍለን ነው በሙዕ ጥዋኦ አርና ጸጋና ላውታፉ ግ ሰሏያታሰ ጳርነነዶሶዕ ዶለ ይያ ባመንን ጊዜ በጸጋ እውነተኛ ሕይወት ተቀብሰናል የተሰጠንም ሕይወት እንጂ ሕግ አይደለም ሆኖም በጽሑፍ በዝርዝር የተቀመጡ የፊደል ሕን የለንምና ሕግ አልባ ነን ስለዚህ እንደልባችን እንኖራለን ማለት አይደለም እግዚአብሔርን መምሰል የተሰጠን ሕይወት የራሱ የሆነ የተፈጥሮ ሕግ ባሕሪ አለው ቀደም ሲል ማንኛውም ሕይወት የራሱ የሕይወት ሕግ እንዳለው አንስቻለሁ ይህም ሕይወት እንዲሁ ነው የራሱ የሕይወት ሕግ አለው ይህም ሕግ ከውጭ የመጣ በሳያችን ላይ የተጫነ የሚገድል ሕን ሳይሆን ከውስጥ የሚፈልቅ ያለ ጭንቀት የሚፈፀም የሥጋችንን ጥረት የማይጠይቅ የክርስቶስ ሕይወት ሕግ ነው ጳውሎስ ስለዚህ የሕይወት ሕግ በሮም ሰነበሩ አማኞች ሲጽፍ «ዳፇዲ» ፅርሱለነ ዲያተሰ ታ ዳይጋ ሉቱኔ ይጎርምውም ጳርዕዴዳነ ዲያይታዕ ኃው ይኣሮደወታፖ መጋፈጎ ዉሃ ለዉላቀፉሃ ዕምቃ ይሕፇ ለርተኦ ሐውጥዖዶኛሷኃ ረ ጅይዶያ ሄሰ አንድንድ ሰዎች የአሪት ጮጽሐፍት ለብሉይ ኪዳን ሰዎች እንዲፈጽሟቸው የተሰጡ ሕጎች እንደሆኑ ሁሉ የአዲስ ኪዳን መፃሕፍትም ለእኛ እንድንፈጽማቸው የተፃፉልን ሕጎች እንደሆኑ ያስባሉ ግ የአዲስ ኪዳን መጻሕፍት ግን አድርግ አታድርግ አትገካ አትቅመስ በሚሉ ሕጎች የተሞሉ መፃሕፍት ሳይሆኑ የእግዚአብሔር ሕይወት የተገለጠባቸው ሰዎች የኖሯቸው የተናገሯቸው እና የፃፏቸው የሕይወት መልእክቶች ናቸው መልእክቶቹም በየትኛውም ዘመን የሚኖር ይህ ሕይወት አንዲጎለጥበት የሚሻ ሰው ሲለማመዳቸው የማችልና ምን ያህል ይህ ሕይወት እንደተገሰጠበት ራሱን ሊያይ የሚችልባቸው የሕይወት መስተዋቶች እንጂ የሕግ እና የሥርዓትክምችቶችአይደሱም ሩን እ ተ እግዚአብሔርን መምሰል ህ ባሕሪና ክብር ቀደም ሲል የዘላለም ሕይወት በክርስቶስ የተገለጠ የአግዚአብሔር ሕይወት እንደሆነ ክርስቶስ የሞተውና የተነሳውም አኛ ይህን ሕይወት እንድናገኝና ካገኘንም በቷሳ ሰፍጥረት ሁሉ በመግለጥ እግዚአብሔር ከዘላለም ዘመናት በፊት የወሰነውን እቅድ እንድንፈጽም መሆኑን ተመልክተናል አሁን በመቀጠል ሕይወትን መግለጥ ምን ማለት እንደሆነና ይህ መገለጥ እንዴት በዘመን እንደሚከፈል እንመለከታለን የእግዚአብሔር ሕይወት አንድ ሕይወት ነው። ምንም እንኳን ሳርክስ»ኔ አንዳንድ ቦታ የሥጋን አካል ሰመግለጽ በተለዋጭነት ያገለገለ ቢሆንም በዋነኝነት በኃጢአት የተበከለውን የሥጋን አካል በመጠቀም በአግዚአብሔር ላይ የሚያምፀውን የሥጋን ሕይወት የሚያመላክት ነው እግዚአብሔርን መምልኡራድራፈ ዐቹ ፉዙሦፎኞጹጆጤኞጤመራ ሩ የሥጋ ሕይወት ደም አይደለም ነገር ግን በደም ውስጥ እንደሚኖር የእግዚአብሔር ቃል ይነግረናል ይህ ሲፈጠር ንፁህ የነበረ የተፈጠረበትም ዓላማ የሥጋን አካል በሕይወት ለማኖር የሆነ ሕይወት ሙሉ ለሙሉ በኃጢአት ኃይል ቁጥጥር ውስጥ ስሰወደቀ ለእግዚአብሔር ሕግ ሊገዛና እግዚአብሔርን ደስ ሊያስኝ አይችልም የእግዚአብሔር የማዳን ሥራም ይህንን ሕይወት በማከምና በመፈወስ ላይ ያተኮረ ሳይሆን በማስወገድ ሳይ ያነጣጠረ ነው ይህ የሥጋ ሕይወት በመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ በብዛት የተጠስቆው ከመንፈስ ጋር ስላለው ተቃርኖና ነው ከመንፈስ ያልሆነ ሁሉ ከሥጋ ነውና የመንፈስን ምኞት ይቃወማል ኦኛም ከአዳም ዝር በሥጋ ከክርስቶስ ዘር በመንፈስ በመወሰድ ሁለቱንም የሕይወት ባሕሪ ስለተካፈልን ኃጢአት የሠረፀበት የሥጋ ሕይወትና ጽድቅ የሞላበት የእግዚአብሔር ሕይወት በእኛ በአንድ ድንኳን ውስጥ አድረዋል ሆኖም በስላም አይደሰም መጋ መጋፊሰ ላደ መንጋፈሰም ሥጋ ሳይ ይመኛቋሳና ትነሺሂም ሕርያ በዳዱርተምው ይቀምውማቱ » ቶይያያ የሥጋ ሕይወት ስንል አሁን በምድር ላይ በሥጋ የምንኖረውን ኑሮ ለማመልከት ሳይሆን በሥጋችን ውስጥ ተሰውሮ በአካላችን ወስጥ አድሮ ሰስይጣን አሳብ ምሽግ በመስጠት ብልቶቻችንን በመቆጣጠር ለአመጽ ሲያስገዛን የሚቅበዘበዘውን ባሕሪ ነው የሥጋ ሕይወት ኃጢአት ሙሉ በሙሉ የተቆጣጠረውን የራሱ ፈቃድ የሌለው የተሸጠ ባሪያ ነው ለራሱ ባሪያ ሆኖ ብልቶቻችንን ለኃጢአት ባሪያ ለማድረግ ያለመታከት ይሠራል ይህ ኃጢአተኛ ተፈጥሮ የሚገለጥባቸው ብዙ ባሕሪያት ቢኖሩትም ዋነኛው ምኛቶ ነው ሰይጣን በምኛት ይቆጣጠረዋል ይገቫዋል ፈቃዱንም ይፈጽምበታል። ከሌጊፒጊርፌ ሥሥ መ እግዚአብሔርን መምሰል በብሉይ ኪዳን ዘመናት የሥጋ ሕይወት በጥሳና በምሳሴ ይገለጽ እንጂ እንዲሀ እንደ አሁኑ በእግዚአብሔር ብርፃን ተለይቶ አይታወቅም ነበር ክምሳሌዎቹም ውስጥ ኣንዱና ዋነኛው ሸለፈት ነበር እግዚኣብሔር የሥጋን ሕይወት በሸለፈት ስለመሰለው በዚህ ተፈጥሮ ላይ ያለውን ጥላቻ ምሳሴው በተደረገው በሸለፈት ላይ ይገለጽ ነበር ባልተገረዙ ላይ ይገለጥ የነበረው የእግዚአብሔር ቁጣ በዚያች ቁራጭ ሥጋ ላይ የተመሠረተ ሳይሆን ቁራጩ ሥጋ ምሳሴ ሆኖ ባገለገለው የሥጋ ሕይወት ላይ ነበር የመገረዝን ኪዳን ለመቀበል የመጀመሪያ ሰው የሆነው ኣብርሃም ከእግዚአብሔር ጋር በተለያዩ ጊዜያት የመብትና የግዴታ ውል ሲፈፅም አንመለከታለን አንደኛው እግዚአብሔር ለአብርፃም ሊፈፅም የገባው ዘርን የመስጠት ተስፋ ሲሆን ዘርህ በተባለው በክርስቶስ አማካይነት የእግዚአብሔርን ሕይወት ወደ ሰው ልጆች ለማድረስ ታልሞ የተገባ ኪዳን ነው ሆኖም አብርፃም ይህን ተስፋ ለመውረስ በእርሱ በኩል ሲፈፅመው የሚገባ ግዴታ ነበር ያም የአብርፃም ድርሻ የሥጋ ሕይወቅት ምሳሌ የነበረውን ሸሰፈት ማስወገድ ነበር ከአዳም ዝር የተወለድን ሁላችን ይህን ተፈጥሮ ተካፍለናል ልንካፈል የቻልነውም ክሰው ውድቀት አስቀድሞ በመንፈሳዊው ዓለም ውስጥ በሉሲፈር ልብ ተሰውሮ የነበረው የኃጢአት መርዝ የመጀመሪያው ሰው አዳም በክፈተለት በር ተጠቅሞ ወዴ ሰው ዘር ውስጥ በጥልቀት በመስረፁ ነው በአዳም አማካይነት ኃጢአት ወደ ዓለም እስከገባበት ጊዜ ድረስ የምንኖርባት ዓለም ከኃጢአት ነፃ ነበረች አሁን ግን በእያንዳንዱ ሰው ሥጋ ውስጥ ኃጢአት ያድራል በሥራም ይገለጣል ክሬ መ እ ግዚአብሔርን መምሰል አግዚአብሔር ሰውን ይወዳል ኃጢአትን ግን ይጠሳል ኃጢኣት ደግሞ በሰው የሥጋ ተፈጥሮ ውስጥ ስለተሸሽገ እግዚአብሔር አጥብቆ የሚወደው ሰውና ኣምርሮ የሚጠሳው ኃጢአት ተጣምረዋል እግዚአብሔር ግን በአስደናቂ ጥበቡ ነጥሎ በመምታት የሚወደውን የሰው ልጅ አድኖ የሚጠላውን ኃጢአት የሚበቀልበት ሥራ ሠርቷል ይሀም ታላቅ ጥበብ ለሰው አአምሮ ሞኝነት በሚመስል መንገድ የተገለጠው በኢየሱስ ክርስቶስ መስቀል ላይ ነው በመስቀል ሳይ አግዚአብሔር የሚጠላውን የዓለም ሁሉ ኃጢአት በሚወደው ልጁ ላይ አገኘ ው ለገዛ ልጁ ሳይራራ ኃጢአትን በክርስቶስ ሥጋ ላይ በመኮነን ለኃጢአት የሚገባውን የጽድቅ ፍርድ ሰጠው ከዚያም በመስቀል ላይ በተሠራው ሥራ አምነን ዐወደ ዙፋኑ የቀረብነውን የትንሳኤው ተካፋዮች አደረገን ስለዚህ በእውነተኛ የወንጌል ጦሠረት ላይ ለቆሙ አማኞች ሁሉ ኃጢአት ተኮገኖአል የኃጢኣት ባሪያ የነበረው ያሥጋ ሕይወት አሮጌው ስው ተወንግዲል ነገር ግን ይህ እውን የሚሆነው በዚህ መሠረት ሳይ ቁመው የኃጢአትን ግብዣ አምቢ እያሉ በእግዚአብሔር ጸጋ ለሚኖሩ እንጂ አማኝ ስለተሆነ ብቻ አይደለም ካልነቃንና ካላስወገድነው ምኞትን ፀንሶ ኃጢኣትን የሚወልድ ብሎም ሞትን የማያሳቅፍ የሥጋ ሕይወት በውስጣችን ሊሠራ ይችላል የሥጋ ሕይወት ልብንና ኩላሊትን ከሚመረምረው ከእግዚአብሔር ወይም እግዚአብሔር ከገለጠሰት ሰው በቀር ማንም የማያውቀው እጅግ ክፉና ተንኮል የተሞላ ዓለም ነው «ኋኗው ታህ ሪፆታራ ይሳቅ ታጥለዕፐ ድግም ጎፉ ኣው ማጋነ ያውምኋቋ ሌፎ ያጆ እግዚአብሔርን መምለል ተብሎ አንደተፃፈ የሥጋ ሕይወታችን ኃይማኖታዊ የሆንን በማስመሰል ሰነፍሳችን አእምሮአዊና ስሜታዊ እርካታን አየቸረ እያታለለ እና እየታለሰ የእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ጥማታችንን ሊገድልና እግዚአብሔርን የመምሰል ጥረታችንን ሊያኮላሽ ይችላል በተገለጠ ኃጢአት መኖር ባይሆንለት የኃይማኖት ካባ ለብሶ አንገቱን ሰብሮ በሙጭው መንፈሳዊ በመምሰል በውስጡ የእግዚአብሔር ጠላት ሆኖ መኖር ይችልበታል ኃይማኖች የሚያዋጣና ትርፍ የሚገኝበት መንገድ መስሉ ከታየው የአምልኮ ምልክ መያዝ አያስቸግረውም ሆኖም የእግዚአብሔር ቃል በውስጣችን ሲበራ ይመረምረዋል ሕይወት ያለው የሚሠራ ስለታም ሰይፍ ስለሆነም የትኛው ከመንፈስ የትኛው ከሥጋ መሆኑን ይለየዋል በዘመናችን በየሥፍራው እውነተኛ መንፈሳዊነት እየራባቸው በሥጋ ተንኮል ተታለው መንፈሳዊ የሆኑ እየመሰላቸው በሥጋዊነት አዘቅት ውስጥ ሰምጠው የቀሩ ስንቶች ይሆኑ። የሥጋን ምኞት በመካድ እግዚአብሔርን የተከተሉት እያሱና ካሌብ ግን አዲስ ትውልድ እየመሩ ጠላቶቻቸውም አንዴ እንጀራ እየሆኑላቸው የተስጠውን ተስፋ ወረሱ ብሎም አወረሱ እኛም ተስፋችንን ለመውረስ እንችል ዘንድ ትኩረታችንን እንደገና እንቃኝ «ሰይጣን ተኮር» ከሆነ አመለካከት እንላቀቅ ክርስቶስን ማዕከል አድርጎ የሥጋን ባሕሪ በማስወገድ ሳይ ያተኮረ ሕይወት አንምራ እግዚአብሔርን ቁፍ ግዚአብሔርን መምሰል የሥጋ ሕይወት እንቅፋትነት ከውስጥ የሰበስነው ልብስ ከውጭ በምንለብሰው እንደሚሸፈን ሁሉ የውስጥ ሕይወት በውጭ በሚጌዐባረቅ ሕይወት መሸፈኑ አይቀርም አማኞች የድል ሕይወት ኩመምራት ይልቅ ተራና የዘቀጠ ሥጋዊ ኑሮ ኖምንኖር ከሆነ ይህ የሆነው በውስጣችን የላቀና የከበረ መገፈሳዊ ሕይወት ስለሌለ ሳይሆን ያ ክቡር ሕይወቶ በሥጋ ሕይወት ስለተሸፈነ ነው ነገር ግን ሥጋዊነታችን በመንፈስ እንጂ መንፈሳችን በሥጋችን ውስጥ ባለው የኃጢያት ተፈጥሮ ሊሸፈን አይገባውም የብሉይ ኪዳን ታላቁ ሊቀ ካህን አሮንና ልጆቹ ወደ እግዚአብሔር ፊቶ ከመቅረባቸው በፊት በብልፃተኛ ጥበብ የተሠራውን ልብስ ተከህኖ እንዲጎናፀፉ የተፈለገው ሥጋቸው በእግዚአብሔር ፊት እንዳይታይ ነበር እውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት እንኖር ዘንድ ከጥልቅ የሚወጣ ከስማይ የሚወርድ መፍትሄ አያስፈልገንም መልሱ በውስጣችን ነው እግዚአብሔር ያልሰጠን ምንም ነገር የለምና የሚሰጠንንም ሁሉ በልጁ ሕይወት ውስጥ ጠቅልሎ ሰጥቶናል ቻይናዊው የእግዚአብሔር ሰው ዋች ማኒ እንደሚለው ሰማይ በመንፈሳዊ ነገሮች የተሞላ አይደለም በሰማይ ያሰው ስብዕና ነው እርሱም ጌታችን ኢየሱስ ክርስቶስ ነወ እርሱም የመንፈሳዊ ነገሮች ሁሉ ድምርና መላት ነው ስሰዚህ የክርስቶስ ሕይወት ካለን የመንፈሳዊ ነገሮች ሁሉ ንጥረ ነገር እለን ሆኖም ይህ ሕይወት እንዳይገለጥ እንቅፋቱ የሥጋ ሕይወት መሆኑን ልብ ማለት ያስፈልጋል እግዚአብሔርን መል ኦኑሱኑ በመንፈሳችን ውስጥ ያለው የእግዚአብሔር ሕይወት እና በደማችን ውስጥ ያለው የኃጢያት ተፈጥሮ ፈጽመው የተለያዩ እና እርስ በእርስ የሚቀዋወሙ ናቸው የሚዋጉትም አንዱ ሌላውን በማስገዛት የማንነትን ሠገነት ለመቆጣጠርና ራስን ለውጭው ዓለም ለሰመገለጥ ነው ሥጋም የሥጋን ሥራ መንፈስም የመንፈስን ፍሬ ሰመግለሰጥ ይፋለማሉ ፍለሚያውም አንድን ሥፍራ ለመያዝ ነው ያም ሥፍራ አዕምሮ ነው መጽሐፍ ቅዱስ በተለይ በአዲስ ኪዳን ነፍስ ወይም ልብ በማለት የሚጠራው ሐሳላሳባችንን ስሜታችንን እና ፈቃዳችንን ነው። በማለት በመስቀል መሞትን የውርደትና የሽንፈት እግዚአብሔርን መምሰል ሜዳ አድርጎ ይናገራል ይህ ሁሱ በእግዚአብሔር እርዳታ ካልሆነ በቀር የመስቀሱን ሥራ መረዳት አስቸጋሪ መሆኑን ይጠቁመናል እንግዲህ እግዚአብሔርን በመምሰል ማደግ የምንፈልግ ከሆነ በመስቀሉ ጎዳና ከመጓዝ ሌሳ ምንም አማራጭ የለንም የሥጋ ሥራ ሲገፈፍ የእግዚአብሔር ሕይወት በሚሞተው ሥጋችን ሊገለጥ የሚችልበት ብቸኛ የእግዚአብሔር ጥበብ መስቀል ነውናኑኑ «ልጄ ሆይ ልብህን ስጠኝ ዐዕይኖችህም መንገዴን ይውደዱ» ተብሎ እንደተፃፈ የመስቀሱን መንገድ እንወቀው እንውደደው እንሂድዴበት የመንፈስ ቅዱስ ኃይል በቃሉ ብርፃን የሥጋና የመንፈስን ሕይወት ለይተን አየን በመስቀሉ መንገድ የሥጋ ሕይወት የሚሻርበትንና የሚወገድበትን ጉዞ ጀመርን ከዚህ በኋላ የሚቀረውና ቀጣዩ ክንውን የመንፈሳችን በኃይል መጠንክር ነው እነዚህ ሦስቱ በአግባቡ ከተከናወኑ የእግዚአብሔር ሕይወት በሥጋ አካል በምድር ኑሮአችን ውስጥ ይገለጣል ያንንም አግዚአብሔርን መምሰል ብለን እንጠራዋለን መንፈሳችን ምንም እንኳ የእግዚኣብሔርን ሕይወት ቢካፈልም ሕባን ሆኖ በመወሰድ ጠደ አግዚአብሔር መንግሥት የገባ አዲስ ፍጥረት እንጂ ሙሉ ሰው ሆኖ አልተፈጠረም ሕቸኑ መንፈሳችን አሳብን ስሜትንና ፈቃድን በመቆጣጠር ሥጋን አስገዝቶ ማንነቱን ለመግለጽ በሚያደርገው ፈታኝና እልህ አስጨራሽ ጉዞ የመንፈስ ቅዱስ ኃይል ይሄ ነው የማይዛል ትልቅ ድርሻ ይኖረዋል የውስጥ ስውነታችን ሊያደክሙትና ሊያደቁት በተከማቹ ኃይላት የተክበበ ነው እነዚህም ኃይላት እርስ በርሳቸው እግዚአብሔርን መምስል ይደጋገፋሉ ሞት ኃጢአትን እንደጦር ስብቆ ሥጋን አንደፈረስ አየጋለበ መንፈሳችንን ሲወጋ ዘወትር ይዘምታል። መልሶ የመጀመረያው ቢሆንም እንኳ በክርስቶስ አምነው እስከዳኑ ድረስ በውስጥዎ እውነተኛ በሆኑ ጽድቅና ቅድስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረ አዲስ ሰው አለ ይህን ሰው ለመፍጠር እግዚአብሔር እንጂ እርስዎም የሰሩት ሥራ የለም አግዚአብሔር በታላቅ ምኅረቱ በክርስቶስ የፈፀመው ሥራ ነው የእርስዎ ድርሻ አንድና ግልጽ ነው በውስጥዎ ያለውን አዲሱን ሰው «መልበስ» ከለበሱት ገልጠውታል ከገለጡት ደግሞ በሚያይዎት ሁሉ ፊት እግዚአብሔርን መስለዋል ይህን እወቁ እግዚአብሔር ልብስ ይሰጣል እንጂ አያለብስም ስለዚህ እግዚአብሔር አስኪያለብሶት አይጠብቁ ወይም አልብሰኝ ብለው አይፀልዩ እግዚአብሔርን መምሰል ይልቅ ይነሱና ይልበሱ መልበስ ማለት መግለጥ ነውና በውስጥዎ የተሰወረውን የክርስቶስ ባሕሪ በውጭ ይግለጡት ይህ አውነተኛ በሆነው ጽድቅና ቅዱስና እግዚአብሔርን እንዲመስል የተፈጠረው አዲሱ ስሰው የፈጠረውን ይመስል ዘንድ እለት እለት እንዲታደስ የማያስፈልገው አንድ ነገር ነው አውቀት በመንፈስ ቅዱስ ቅባት በቃሉ አብርሆት የሚሆን እውቀት ሲያገኝ ይታደሳልና እኔ እኔን የምመስለው በቁርበት ውስጥ የእኔ ሕይወት ስሳለ ነው የውስጥ ሕይወት የሰውነት ክፍሎቼን በመቆጣጠር አሳቡን ስሜቱንና ፈቃዱን በውጭ ስለሚገልፅ እኔ እኔን መምሰል ችያለሁ አሁን ግን የአኔ ሕይወት ተወግዶ የእግዚአብሔር ሕይወት ከተተካ ይህም ሕይወት በውስጤ ነግሦ ፃሳብ ስሜትን ከገዛ በውጭ ሰሚያየኝ ሰው እኔ አኔን ብቻ ሳይሆን እግዚአብሔርን እመስላለሁ የእውነት ዓምድና መሠረት ሐዋርያው ጳውሎስ ወደ መቄዶንያ ሲፄድ የኤፌሶንን ቤተክርስቲያን እንዳለች መተው አላስቻለውም በቤተክርቲያኒቱ ላይ ይመጣ ዘንድ ያለውን መንፈስ ቅዱስ ገልጦለት ነበርና በአምነት ልጁ የሆነውን የሚወደውን ጢሞቴዎስን በዚያ እንዲቆይ ሲለምነው ተገደደ አሁን ከሄደ ጊዜያት ተቆጥረዋል ስለዚህም ፈጥኖ መመለስ ያስባል ነገር ግን የመንገድ ነገር እስተማማኝ ስላልሆነ ምናልባት ቢያዘገየው የማይዘገይ መልእክት በውስጡ እግዚአብሔርን መምሰል ታምቋልና በብራና ጽፎ ቀድመውት በሚመጡ ሰዎች እጅ ወደ ጢሞቴዎስ ሊሰድደው ወዉደደ ክፍሉን በጥሞና ስንመለከት የመልእክቱ ቁልፍ ቃል «ታውቅ ዘንድ» የሚሰው መሆኑን ለመረዳት አያስቸግርምዘ «ሰዎች በእግዚአብሔር ቤት እንዴት መኖር እንዳለባቸው አንዲያውቅ ስለ እግዚአብሔር ቤት ምንነት ሲያብራራም «ቤቱም የአውነት አምድና መሠረት አርሱም የሕያው እግዚአብሑር ቤተክርስቲያን ነው» ይለዋል ይህ ቤት በድንጋይና በሲሚንቶ ሳይሆን በቅዱሳን አንድነት የተገነባ እውነትን አቅፎና ደግፎ ከፍ አድርጎና አጉልቶ የሚያሳይ መንፈላዊ ቤት ሆኑን ይነግረዋል ጳውሎስ ወደዚሀ የአሳብ ድምዳሜ ከመምጣቱ በፊት ከምዕራፍ ሁሰት አንስቶ በዚህ የእግዚአብሐር ማደሪያ ቤት ውስጥ ሰዎች እገዴት መኖር እንዳለባቸው አንድ ባንድ ፎአል የማኅበር አምልኮና ፀሎት ወንዶችን ሴቶችን የቤተክርስቲያን ሽማግሌዎችን ዲያቆናትን በተመሰከተ መመሪያ ስጥቷል ሲደመድመውም በዚህ እግዚአብሔር በሚያድርበት መንፈሳዊ ቤት ውስጥ ለመናር ለሰማደግ ለሰመበልፀገ ለመከናወን ሚስጥሩ አንድ እንደሆነ ይጽፋል ይህንንም የሚጽፈው ጢሞቴዎስ በግል ሕይወቱም ሆነ ለቅዱሳን ባለው አገልግሎት በዚሀ ታላቅ የኃይማኖት ሚስጥር ሳላይ እንዲያተኩር ለመጠቆም ነው ሚስጥሩም ለዘላለም ተሰውሮ የኖረ አሁን ግን በክርስቶስ በሥጋ መምጣት በመስቀል ላይ መሞትና ከሙታን ቻዎነሳት የወጣ የክርስትና እምነት ብቸኛ መሠረት መሆኑን ያበስራል በመቀጠልም ምናልባት በዘመኑ በነበረች ቤተክርስቲያን እግዚአብሔርን መምሰል የተለመዴ መዝሙሮ ላይሆን የማይቀረውን ስንኝ በመጥቀስ ፃሳቡን ይደመድማል ከዚህ ክፍል የምንማረው ቁምነገር የቅዱሳን ኅብረት የቤተክርስቲያዝ ዋና መሠረት ውጪያዊ ሕግና ደገብ ሥርዓትና መመሪያ ሳይሆን እያንዳንዱ አማኝ እግዚአብሔርን ለመምሰል ወይም በእውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ለመኖር የሚያደርገው ጥረት መሆኑን ነው ይህ ነገር የውጭ ገጽታ ብቻ ሣይሆን የልብ ሁኔታ የነፍስ አዝማሚያ የአሳብ ዝንባሌ ነው መቼም ቢሆን እግዚአብሔርን ያየው አንድስ እንኳ የለም እግዚአብሔርን ካላየነው ደግሞ እግዚአብሔር ምን እንደሚመስል ስለማናውቅ ልንመስለውም አንችልም ኣሁን ግን እግዚአብሔር በሥጋ እንደመጣ ሰው ሆኖ በምድር እንደኖረ ከመወለዱ አንስቶ በእድገቱ በምድረ በዳ ፈተናው በአገልግሎቱ አንዲሁም በሞት መከራው መላእክት እንዳዩትና አንዳገለገሉት በሥጋ የመገለጡ ቬና በተወለደበት ባደገበት ባገለገሰበትና ሞቶ በተነሳበት በእስራኤል አገር በአይሁድ ሕዝብ መካከል እንደታወቀ የቅርብ ተከታዮቹ ፊት ለፊት እያዩት በክብር እንዳረገ የምስራቹም በኢየሩሳሌም ሳይወሰን ሰአሕዛብ ለምድር ሕዝቦች በኃይልና በሥልጣን እንደታወጀ አዋጁም በአለም ባሉት በብዙዎች ዘንድ እንደታጮነ ይገልፃል በኢየሱስ ክርስቶስ ማንነት የአግዚአብሔር ሕይወት በሥጋ ተገልጦ በሰዎች መካከል ክታየ አኛ በሥጋ ያለን የእግዚአብሔርንም ሕይወት የተካፈልን እርሱ እንደነበረ ዛሬ በምድር የምንኖር ልንመስለው እንደምንችል እርግጠኝነት በውስጣችን ሊሰፍን ይገባል አ እሲእሲእሲ እግዚአብሔርን መምሰል እንግዲህ የአዲስ ኪዳን ትምህርት የሐዋርያት መልእክት በቅዱሳት መጻሕፍት ውስጥ የሚያስተጋባ የነቢያት ድምጽ ይፄ ነው በውፃ ላይ መፄድ ለዚያውም በማዕበል በሚናወጥ ባህር ላይ መራመድ የማይቻል ብቻ ሣይሆን የማይታሰብ ጉዳይ ነው ኢየሱስ ግን በዚያች ሌሊት በገሊላ ባሕር ላይ ተራመደ ይህን ያደረገው ችሎታውን በማሳየት ደቀመዛሙርቱን ለማስደነቅ አልነበረምራ እነርሱም በአምነት ይህን ማድረግ እንደሚችሉ ለማሳወቅና ለማደፋፈር እንጂ ለዚህ ነበር ጴጥሮስ እመጣ ዘንድ ጥራኝ ባለው ጊዜ እንደርሱ በውፃ ላይ እንዲፄድ «ና» ብሎ የጠራው ልክ እንዲሁ ክርስቶስ በሥጋ መጥቶ እግዚአብሔርን መምሰልን ያሳየው በእርሱ እንድንደነቅ ብቻ ሳይሆን በሥጋ ዓይን ሲታይ በውፃ ሳይ ከመፄድ የሚከብደውን ይህን ልምምድ ደፍረን አእንድንገባበት ምሳሌ ሊሆነን ነው አሁንም ጌታ ብኩዎችን በሚያስጥመው ማዕበል ላይ ቆሞ ከኃጢአት በላይ እንድንራመድ ይጠራናል እንግዲህ ማነው በእምነት ከታንኳው የሚወጣ። መፍራታ ዖጎም ሮሜ በማለት ከመዝሙረ ዳዊት ጠቅሶ ያረጋግጥልናል ርር ርር መ መ መመመ እግዚአብሔርን መምስል እግዚአብሔርን መፍራት የእግዚአብሔር ሕይወት ባሕሪ ነው ይህ ባሕሪ በመላት የሚታየው የእግዚአብሔር ሕይወት በሰው ውስጥ ሲገለጥ ብቻ ነው ለዚህ ነው ኢየሱስ በፍፁም አምላክነቱ ብቻ በነበረበት በዘላለም ዘመን ውስጥ እግዚአብሔርን ስለመፍራቱ የተፃፈ አገዳች ነገር ሳይኖር ስው ሆኖ በመጣበት በሥጋው ወራት ይልቁንም በጌቴሰማኔ የሞት ጣሩ ወቅት እግዚአብሔርን መፍራቱ በድምቀት መገለጡ እግዚአብሔርን መፍራት የአግዚአብሔር ሕይወት በሰው ማንነት ውስጥ ሲገለጥ የሚታይ አንድ ገጽታ መሆኑን ያሳየናል ሌላው አግዚአብሔርን መፍራት ከእግዚአብሔር መንፈስ የሚገኝ እንጂ በሥጋ ሕይወት ወስጥ የሌለ ንጥረ ነገር መሆኑን የሚያረጋግጥልን ነቢዩ ኢሣያስ ስለመሚሁ መምጣት በተነበየበት በአሥራ አንደኛው ምዕራፍ ላይ እግዚአብሔርን ስለመፍራቱ የተናገረው አስቀድሞ የእግዚአብሔር መንፈስ እንደሚያርፍበት ከመገለፁ በኋላ መሆኑ ነው ብዙን ጊዜ እግዚአብሔርን መፍራትን የምናስበው እግዚአብሔር ምን ያመጣብኝ ይሆን ብሎ ከመስጋት እና ፈቃዱ ያልሆነውን ብናደርግ ወይም ፈቃዱ የሆነውን ባናደርግ ከሚያመጣብን ፍርድና ቁጣ ጋር በማዛመድ ነው ሆኖም ይህ ኣስተሳሰብ እግዚአብሔርን ካለማወቅ ባሕሪውን ካለመረዳት የመነጨ ለመሆኑ ጥርጥር የሰውም ምንም እንኳ እግዚአብሔር ኃጢአትን በጽደቅ የሚፈርድና ኃጢአተኞችን የሚቀጣ አምላክ ቢሆንም ይህን የሚያደርገው በብዙ ትዕግሥትና ምህረት እንደሆነ ቃሉ ይነግረናል እግዚአብሔርን መምሰል ላንፉ ዋርና ይቆሮ ባይ ታጃም ምሀረሀም ይሻ ነፉው ቀርም ዖቀነጎ የምታወቃ ለሥሳህ ለጋደሆጩ ለው አሺ» ዶፍዕ ፉያ ሐመ ዜ ለሥሳነቸራም ዳግዚጂዝዜሐር ርኛ መሀሪ ፍጣው ያነዘያያ ምህሪም ያዛ ሐህነፋፉም ዖፉፀፉ ኣውና ወደ ለርሱ ሦመሐታት» ለሌዶ ታያ ዕአመሃ ዛራ በዓለማችን በክህደት በርኩስትና እግዚአብሔርን በመሣደብ ክፋትን የሚፈፀሙ የአመ ተዋንያን ምንም እንኳ ንስሐ ካልገቡ በቀር በመንገዳቸው ፍፃሜ ዘላለማዊ ፍርድ እንደሚጠብቃቸው ብናውቅም ዛሬን ተንሰራፍተው ፀሐይን እንደልባቸው እየሞቁንጹሕ አየር እየተነፈሱ መኖራቸውን ስናይ አውነትም እግዚአብሔር ቁጣው የዘገየ ምህረቱም የበዛ መሆኑን እንድናስብ ያደርገናል ስለዚህ እግዚአብሔርን መፍራት ማለት እግዚአብሔርን ከመውደድ የሚመነጭ እርሱን ላለማሳዘን የሚደረግ ጥንቃቄና ፈቃዱን አውቆ በማድረግ እርሱን ደስ ለማስኘት የሚሆን ቅንዐት ይህንን ነው አግዚአብሔርን መፍራት ወይም እውነተኛ መንፈሳዊ ሕይወት ብለን የምንጠራው በዚህ ባሕሪ ውስጥ ሲመላለስ የሚችል ስው የእግዚአብሔር ታላቅነት የገሰጠለትና ፍቅሩ የበራለት ብቻ ነው በዋነኛነት እግዚአብሔርን እንድንፈራው የሚያደርገን ኃይሉ ሳይሆን ፍቅሩ ቁጣው ሳይሆን ርህራሄው ፍርዱ ሳይሆን ምህረቱ ነው ይህ ዓይነቱ ኣምላክና አባት እንዲደስት እንጂ እንደያዝን ስለማንፈልግ መንገዳችንን በጥንቃቄ እናቀናለን ፈቃዱን አውቀን ለማድረግ እንተኃሰለን ከሚያሳዝነው ስሜቱንም ከሚጎዳ ከማናቸውም ነገር ለመራቅ እንጨክናለንብንስት እንኬ እግዚአብሔርን መምሰል ፈጥነን ንስሓ በመግባትና በኢየሱስ ደም በመረጨት ሕብረታችንን ለማደስ እንጥራለገ እንግዲህ እግዚአብሔርን መፍራት ማለት ይፄ ነው አግዚአብሔር ምን ያመጣብኝ ይሆን ብሎ መፍራት በሥጋ ባሕሪ ውስጥ የሚገለጥ የሰይጣን ማታለል እንጂ እግዚአብሔርን ከመምሰል ጋር አንዳች ግንኙነት የለውም ይህ ዓይነቱ ፍርፃት መንፈሣዊነት ያለው ቢመስልም የሚፈረጀው ግን የተሰጠችውን አንዲት መክሊት ቀብሮ ጌታው መጥቶ በጠየቀው ጊዜ «ስለ ፈራሁህ ቀበርኩት» አንዳለው ፃኬተኛ ባሪያ ጎራ ነው ይህ ዓይነቱ ፍርፃት እውነተኛ መንፈሳዊነት ቢኖረው ኖሮ ያ ሰው በተሸለመ ነበር የጌታው ፍርድ ግን ልቅሶና ጥርስ ማፏጨት ባለበት በውጭ ባለው ጨለማ ውስጥ እንዲጣል ሆነፎ አገዳንድ ጊዜ የእግዚአብሔርን ባሕሪ ካለማወቅና በሰይጣን ከመታለል የሚመጣ እውነተኛ ያልሆነ እግዚአብሔርን መፍራት የኃይማኖት ካባ ደርቦ እንደመልካም ነገር ሲወደስ ይችል ይሆናል ሆኖም መጨረሻው ቅጣት ነው «ፍሂፉ ቀጣ ዕሰው ዖሚደራ ሰው ቀሩ ፍቻም ይደለም ያዶሐ « አግዚአብሔርን መፍራት ግን ጥበብ የጥበብም መጀመሪያ ነው እግዚአብሔርን መፍራት ማንኛውንም ነገር መልካም ብሎ ለመያዝ ከመጣደፍ ወይም ክፉ ነው ብሉ ለማምለጥ ከመሮጥ በፊት ቆም ብሎ የእግዚአብሔርን ዛሳብ ለማወቅ መጣርና ፍቃዱን ለመረዳት መትጋት ነው ክዚያም ፈቃዱ ሲገለጥልን ምንም እንኳ ዋጋ የሚያስከፍልና ለሥጋሎ የማይመች ቢሆንም ጊዜያዊውን ደስታ ትተን ዘላለማዊውን ትኩር ብለን በማየት መታዘዘ አውነተኛ እግዚአብሔርን የመፍራት ባህሪና የጥበብ ቁንጮ ነው ይህችን ጥበበ ነው እግዚአብሔርን መምሰል ኢዮብ ሸምጃም ወረቀ ጳሦሃጓም ዝርም ሰሳ ምዎ ዲድመያም ኦፊረ ወርቀ በነበረም መረሟድና ዕሮ ለመቻጅም ወርቅና ዘርጭፍዖ ለፅወቶፃሯ ቀም ያጥሩ ወሮቆም ልቃ ለ። ቻ መፍራኙ ጥዘ አው ለኃጢለ ቶም መራቶ ማነፇዋሳ ያው ለሐው ጳዖዶ ያ አንግዲህ የእግዚአብሔር ሕይወት በውስጣችን ካለ ይህ ከፍቅር የሚመነጭ እግዚአብሔርን የመፍራት ባሕሪ በውስጣችን ተሰውሯል ማለት ነው ተሰውሮም እንዳይቀር ልምምድ ሊገልጠው ይገባል ሳንታክት በየዕለቱ በመንገዳችን በሚገጥሙን ሁኔታዎች ውስጥ የእግዚአብሔርን ፈቃድ እንመርምር ለሥጋችን ጊዜያዊ ደስታ ክብር ወይም ማንኛ ውም ዓይነት ጥቅም የሚሰጠንን መንገድ ትተን ስጊዜው ባይመቸንም ዘላለማዊ ፋይዳ ያለውን ጎዳና በመምረጥ እግዚአብሔርን ለመፍራት ራሳችንን እናስለምድ እግዚአብሔርን መምሰል ማሰት ይህ ነውና እግዚአብሔርን መምሰል ማጠቃለያ በኑሮአችንና በአገልግሎታችን ሊገለጥ የሚገባው የአግዚአብሔር ሕይወት ባሕሪ እንደ አባይ ወንዝ ነው እኔም በዚህች አነስተኛ ጽሑፌ በጭልፋ መጥለቂን እንኳ እርግጠኛ አይደለሁም ሆኖም «ሮም በአንድ ቀን አልተገነባችም» እንደሚለው ብሂል እግዚዘብሔርን ስለመምሰል ጽፎ መጨረስ ባይቻልም አንድ ፅኑ መሠረት ከተጣለ አንኳ ትልቅ ሥራ እንደተከናወነ ማሰብ ይቻላል ስለ ዓላማ በማውሣት የጀመርነውን ጉዞ ከመደምደማችን በፊት ግን እስከአሁን ድረስ በየምዕራፎቹ ያስተዋልነውን ቆም ብለን የምናሰላስልበትንና ውሣኔዎቻችንን የምናፀናበት ዳርቻ ላይ ደርሰናል በመጀመሪያዎቹ ምእራፎች እግዚአብሔርን በመምሰል አስተምህሮ ላይ በማተኮር መጽሐፍ ቅዱስ እግዚአብሔርን ስለመምሰል የሚያስተምረውን ለመመልከት ሞክረናል በመጨረሻዎቹ ምእራፎች ደግሞ ትኩረታችንን እግዚአብሔርን በመምስል ልምምድ ላይ በማድረግ በቃል የተማርነውን እንዴት በተግባር እንደምንተረጉም ተመልክተናል ከዚህ በኋሳ የሚቀረው አንድ ነገር ብቻ ነው ያነበብነው ቃል ሥጋ የሚሆገበት ከሕይወታችንም ጋር ተዋህዶ በተግባር የሚገለጥበት የመጨረሻ ምአራፍ ይህ ምዕራፍ ግን በቀለም ሳይሆን በእግዚኣብሔር መንፈስ በወረቀት ሳይ ሳይሆን በልቦ ጽላት ላይ ተጽፎ ለሰው ሁሉ የሚነበብ የአርሶ ሕይወት ነው በዚህ ቀጣይ ምዕራፍ ውስጥ ዋና ተዋንያን እርሶ ነዎትና ጌታ ኢየሱስ ክርስቶስ ሲገለጥ የሚካፈሉትን ክብር በናፍቆት እየጠበቁ በእያንዳንዱን እሰት እግዚአብሔርን በመምስል ይኑሩነፁ የጌታ የኢየሱስ ክርስቶስ ፀጋ ከመንፈስዎ ጋር ይሁን ው መ መ እግዚአብሔርን መምሰል ኣኳ ጻ ዉቧ ጻቧ ዉ ጋ ፁ ማስታወሻ ዮሐንስ ።

  • N.B. This Summary is Very Experimental!! based on the following scripts from:
    • https://github.com/millzon/textSummarizer-am
    • https://github.com/icoxfog417/awesome-text-summarization#motivation
Download Searchable PDF Download PDF


Download options | Convert to Pdf | Advertise on dirzon

© dirzon | Terms of Service | Privacy | About | Services | Contact