Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ለመሆኑ «መንፈሳዊ ውጊያችን ጋሻ ጠቃሚ የሚሆንበት ዋና ምክንያት መከላከያ እንዳለን ሙሉ እምነትና መተማመኛ ስለሚሰጠን ነው። ለዚህ ጥያቄ የምንሰጠው መልስ የኃያሉን እግዚአብሔር መለኮታዊ አሠራር በጥንቃቄ በመመርመር ነው። የሰይጣንን ሀሳብ ከአዕምሮአችን ማስወጣት የምንችለውቶ አዕምሮ እችንን በክርስቶስ ሀሳብ የሞላን እንደሆነ ብቻ ነው። የዕብራውያን መልዕክት ጸሐፊ «የእግዚአብሔር ቃል ሕያው ነውናቶ የሚሠራም ሁለትም እፍ ካለው ሰይፍ ሁሉ ይልቅ የተሳለ ነው ጐ። በዘመኖ ችንም ቢሆን በአዕምሮ ችሎታቸው በጣም የላቁትን ሰዎች ሰይጣን በመጠቀም የእግዚአብሔርን ቃል «የሰዎች ተራ ቃል» አድርጎ ለማሳ የት ያለውን ተቀባይነት ለመቀነስ የረቀቀ ሥራ ሲሠራ እናያለን ይሁን እንጂ አልቻለም። እውነትን በሚያጣምም ዓለም ውስጥ «የእግዚኣብሔር ቃል» እምነታችን እንዳይናጋ የሚጠብቀን ኃይል ነው። «የመንፈስ ሰይፍ» ከሁሉ በላይ ኃይልና ሥልጣን ያለው ሕያው ቃል ጥቃት ሲደርስብን የሚከላክልልን የጦር መሣሪያ ነው። በዚህም ኢየሱስ አልተሞኘለትም።
እግዚአብሔር በሰይጣን ላይ ያለውን ኃይልና ሥልጣን በመርሳት ባለማወቅ ሰይጣንን ከእግዚአብሔር ጋር እኩል ኃይል እንዳለው አድርገው የሚገምቱም ሰዎች አሉ። ሰይጣን ከባድ የሆነውን ፈተናውን በሚጥልበት ጊዜ እግዚአብሔር ሁሉን በቁጥጥሩ ሥር ማዋል እንደሚችል ሰይጣን ከዘረጋው ፈተና ይልቅ እግ ዚአብሔር ያለው ኃይል እንደሚበልጥ መገንዘብ ይገባታል። ሰዎች «ሰይጣን የለም» ብለው ከተጠራጠሩ ወይንም መኖሩን ከካዱ «ጠላት የለብንም» ብለው ስለሚዝናኑ ያኔ በቀላሉ ሰይጣን የሚፈልገውን ዓይነት ጥፋት በሕይወታቸው ማድረስ ስለሚችል ደስ ይለዋል። ሰይጣን እግዚአብሔር ከፈጠራቸው ፍጥረታት መካከል አንደ ኛው ሲሆን በነበረው ቁንጅናና ኃይል ታብዮ በእግዚአብሔር ላይ በማመጹ የነበረውን ከፍተኛ ደረጃ ያጣቶ በጥሳቻ ተሞልቶ በፈጠረው አምላክ ላይ በአመጽ መንፈስ የተነሳ ፍጡር መሆኑን የእግዚአብሔር ቃል ያረጋግጥልናል። ሰይጣን ከፍተኛ ኃይል ያለው ፍጡር ቢሆንም ለእግዚአብ ሔር ኃይልና ፈቃድ ሁልጊዜ የተገዛ ነው። ሰይጣን ማን ነው። ይሄ የሰው ሁሉ ጠላት የሆነው ሰይጣን የሚጠራበት የተለያየ ስም እንዳለው መጽሐፍ ቅዱስ ይናገራል። የሰው ሁሉ የግል ጠላት ስለሆነው ሰይጣን ማንኛውም ክርስቲያን በደንብ ማወቅ ሲገባው አንዳንድ ክርስቲያኖች ግን የሰይጣን ብልሃትና ዘዴ እንዲሁም አሠራ ሩን ማወቅ ቀርቶ ማን እንደሆነ እንኳን አጥርተው አያውቁም። ርኩሳን መናፍስት በማይታየው ዓለም ውስጥ የሚኖሩ እንደ ሰው «ቁስአካል» ወይንም ሥጋና ደም የሌላቸው ይኸውም መንፈስ ብቻ የሆኑ ናቸው። ሰዎች የክርስቶስን አዳኝነት ሰምተው እንዳይቀበሉ ርኩሳን መናፍስት ምን ያህል ከፍተኛ ረብሻና ተቃውሞ እንደሚያደርጉ በዚህ ሰው ሕይወት ውስጥ ማየት እንችላለን። በክርስቶስ አምኖ ያልዳነ ሰው ከሰይጣን መንግሥትና ሥል ጣን ሥር ራሱን አስገዝቶ የሚኖር ሰው በመሆኑ ርኩሳን መና ፍስት በፈለጉበት ጊዜ ወደ ውስጡ ሊገቡና በቁጥጥራቸው ሥር ሊያውሉት እንደሚችሉ የእግዚአብሔር ቃል ያረጋግጥልናል። ምክንያቱም ክርስቶስ ኃጢአት የሌለበት ፍጹም ሰው በመሆኑ ሰይጣን እጁን የሚያስገባበት ቀዳዳ ስለማያገኝ ነው። ሰይጣን ራስን ከፍ በማድረግ መንፈስ ውስጥ ይኖራል አዳም እግዚአብሔርን አለመታዘዝ በመረጠበት ጊዜ ሰይጣን የነበረውን ዓይነት ባህሪ ያም «ራስን ከፍ በማድረግ መንፈስ የተ ሞላ ሆነ። ሰይጣን የወደቀው ራሱን ከእግዚአብሔር እኩል ለማድረግ በፈለገበት ወቅት ሲሆን አሁንም ሰይጣን በሰዎች ሕይወት ውስጥ መኖሩ የሚታወቅበት ቤያ ሕይወት ውስጥ «ራስን ከፍ የማድረግ መንፈስ እንዳለበት ስናይ ነው ቀደም ሲል እንዳየነው የሰይጣን መንፈስ አንደኛው «እኔ። ሰው «ለራሱ ፍላጎት ብቻ መኖር ሲጀምር ያ ሰው ምን ያህል በሰይጣን ሀነብ መንፈስ የተሞላ እንደሆነ ማየት እንችላለን። ብዙ ጊዜ ሰውን «በሰይጣን መንፈስ የተሞላ ውቃ ስንል ያንን ሰው ሰይጣን ቃል በቃል የሚያነጋግረው ክፉ ሰው ይመስለናል። ሰይጣን በክርስቶስ ላይ ከፍተኛ ጥላቻ አለው። ኢየሱስ የራሱ ለሆኑት ልጆቹ ምን ያህል ከፍተኛ ፍቅር እንዳለው እንዲሁም ልጆ ቹን ሲነካ እርሱን እንደሚነካ ስለሚያውቅ እያንዳንዱን ክርስቲያን ሕይወት ለማበላሸት ሰይጣን ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። ሰይጣን በእ ግዚአብሔር ልጆች ላይ ትልቅ ጉዳት ማድረስ ከሚችልበት መንገድ አንደኛው ክርስቲያኖች በክርስቶስ ፈንታ «እኔ ብቻ» የሚል ሕይወት እንዲኖራቸው ያደረገ እንደሆነ ነው። ሰው «ለራሱቃ ፍላጎት ብቻ መኖር ሲጀምር ያ ሰው ምን ያህል በሰይጣን ሀሳብ መንፈስ የተሞላ እንደሆነ ማየት እንችላለን። ብዙ ጊዜ ሰውን «በሰይጣን መንፈስ የተሞሳ ነው ስንልቶ ያንን ሰው ሰይጣን ቃል በቃል የሚያነጋግረው ክፉ ሰው ይመስለናል። ሰው «ራሱን ማተለቅና ራሱን ማምለክ ሲጀምርፉ ክርስቶስ ሊይዘው የሚገሻውን ከፍ ተኛ ሥፍራ መከልከሉ እንደሆነ ስለሚያውቅ ሰይጣን በዚያ ይጠቀማል። ሰይጣን ራሱን በሰዎች ውስጥ ሸፍኖ ያቀርባል ሰይጣን ወደ እኛ ለመድረስ ብዙ ጊዜ በሰዎች የሚጠቀምበት ጊዜ አለ። ለዚህ ነው ኢየሱስ «አንተ ሰይጣን ወዲያ ሂድ ያለው። ሰይጣን አንዳንድ በጎ ያልሆኑ ሁኔታዎችን ወደ ሰው ሕይወት ማምጣት ይችላል። ባልተቀደሰ ወይንም በተበሳሸ «አዕምሮ ሰው ስለ እግዚአብሔር ፈጽሞ ማሰብ አይችልም። ሀ አመጸኛውን ሰው እግዚአብሔር የሚቀጣበት አንደኛው መን ገድ በዚያ በማይታዘዘውና በእግዚአብሔር ላይ በሚያምጸው ሰው ሳይ ሰይጣን የፈቀደውን እንዲፈጽምበት በማድረግ ነው። ለ ሰይጣን ይህን ዓይነት ታላቅ ኃይል እንዲኖረው እግዚአብሔር የፈቀደው የእግዚአብሔር ኃይል ከሰይጣን እንደሚበልጥ ለማ ሳየት ነው። ርኩሳን መናፍስት መንፈስ ባይሆኑ ኖሮ ወደ ሰው ሕይወት መግባት አይችሉም ነበር ሉቃስ ። ርኩሳን መናፍስት ወደ ሰው ሕይወት መግባት ይችላሌ። ርኩሳን መናፍስት ቁጥራቸው ብዙ ይሁን እንጂ በሁሉም ውስጥ ያለው አንድ ዓይነት የሆነ የክፋት መንፈስ ነው። እግዚአብሔር ሰይጣን የሚኖረ ውን ኃይል ይወስናል እንጂ ሰይጣን እግዚአብሔርን መወሰን አይችልም። እግዚአብሔር ሰይጣን ምን ያህል ኃይል እንዲኖረው መወሰን ብቻ ሳይሆን ኃይሉን በአንድ ጊዜ ምን ያህል መጠ ቀም እንዳለበትም ይቆጣጠራል። ሰይጣን የሰ ውን ፈቃድ ካገኘ በላ ሰው ሥልጣንና ኃይል ያለውን የእግዚአብ ሔርን ቃል ችላ ብሎ ለሕይወቱ ሌላ መመሪያ እንዲፈልግ ያደርጋል። ብዙ ጊዜ ሰይጣን የሰውን አዕምሮ በራሱ ሀሳብ የሚ ሞላው በረቀቀ ዘዴ በመሆኑ ሀሳቡ ከሰይጣን የመጣ ሳይሆን የመነጨ ይመስለዋል። ሰው አፅምሮው የዘመኑን ውጥንቅጥና እንዲሁም ፍሬ የሌለውን ሀሳብ ብቻ የሚያጠራቅም ከሆነ መንፈስ ቅዱስ በዚያ ሰው ሕይወት መሥራት አይሆንለትም። ኣዕምሮው ቀንና ማታ በምድራዊ ሀሳብ ከተሞሳ ግን ፍጹም የሆነ ዓለማዊ ሰው እንደሚወጣው ስለማ ያውቅ አዕምሮ መንፈሳዊ የሆነውን ነገር እንዳያስብ ሰይጣን ከፍተኛ ጥረት ያደርጋል። በማመኑ ብቻ ከሰይጣን ጦር ውጊያ ነፃ ይሆናል ማለት አይደለም እንዲያውም ሰይጣን የሰውን አዕምሮ ለመበረዝ ምን ያህል ይችላል። ሰይጣን ውደ ሰው አዕምሮ በመቅረብ «አስተሳሰቡን» ለመበረዝ ከፍተኛ ኃይል አለው። ሰው ራሱን ከሚያውቀው የበለጠ ሰይጣን ያውቀዋል። ሰይጣን ለመሆኑ ይህን ያህል ኃይል አለው እንዴ። ሰይጣን በሰው አዕምሮ የራሱን ሀሳብ መትከል ከጀመረ «የእግዚአብሔር ሰው የሚባለው እንኳን ተግባሩ እንደ ሰይጣን ሊሆን ይችሳል። እንዲሁም ሰይጣን ምንም ዓይነት ማስጠንቀ ቂያ ስለማይሰጥ አማኝ ሁልጊዜ በተጠንቀቅ ሆኖ መጠበቅ አለበት። ሰይጣን በዚያ አካባቢና በጸሎት መንፈስ ውስጥ እያለን ይመጣል ብለን ፈጽሞ ስለማንገምት ወደ አዕምሮአችን ብቅ ያለውን ሀሳብ የምናስታውሰውን የእግዚአብሔርን ቃል እንጥቀስበት። ሰይጣን ሊፈትነን የሚመርጥበት ሌላው ጊዜ የእግዚአብሔር መ ፍቅር ውም የበለጠ በሚገለጥልን ጊዜ ነው። በሌላ ጊዜ ፊት ለፊት ከእግዚአብሔር ጋር በግልጽ ሰይጣንን አንታገልም ስንል በተዘዋዋሪ መንገድ እግዚአብሔርን የምንታገልበት ጊዜ አለ። ሰይጣን የሰውን ነፍስ እሰሮ መያዝ የሚችል ብርቱ ኃይል እንደሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ይናገ ራል ሉቃስ ። የእግዚአብሔር ሀሳብ እንደ ሰው ሀሳብ አይደለም። ኢየሱስ ክርስቶስ ፍጹም የሆነ «እውነት» ነው። ኢየሱስ ክርስቶስ እንዲህ ዓይነት ነው። በዘህ ዓይነት አንዳንድ ሰዎች ሰይጣን ወደ እኛ ፈጽሞ አይደርስም ብለው የሚያስቡ አሉ።