Detecting...
Please whitelist dirzon to continue.
ናሮ ሥ ለጋያራ ጠጠሮሪቻ ነው ፖሥናገሃው። በለውጥ አልባ ሕይወትና ርምጃ ላይ መሰላቸት የጫረው ቀጣ ደግሞ የተሓድሶ ማዋለጃ እንባንና ምጥን ያዘለ ነው። ከሴላ ለወሰድኳቸው ለአማናዊው ሕይወት የሚያግዙ ሓሳቦች ምንጮ ቻቸውን በአግባቡ ጠቅሻለሁ ከመንፈሳዊ መጻሕፍት በተጓዳኝ የታሪከና የግለ ታሪከ መጻሕፍትን ስለማዘወትር ምንጮቼም እኔኑ ይመስላሉ የትም ብጎርስና ባላምጥ ወደዚህ ዞሬ ነው የምውጠው። እየመረጥኩ የሰጠኋቸውን የተለያዩ ምዕራፎች ያነበቡልኝም አሉ ተስፋዬ ሮበሌ ማሙሻ ፈንታ ሰለሞን አበበ ዮሐንስ መሐመድ መጋቢን መስከረም በቀለ ፍቅር ፈቀደ ሰለሞን ሱፋ አብዱ መሐመድ ሥዩም በሻህ እግዚአብሔር ይስጣችሁ። ይሁን እንጂ ያጣቸሁኝ በከንቱ አይደለም ልላቸው እፈልጋለሁ ደስታቸውም ይኸው ነው እኛ ካልተጠነቀቅን እግዚአብሔርም ካልረዳን ይህ አደጋ ሁላቸንም ሳይ ሊከሰት ይቸላል ከአገልግሎት በኋላ ጥማንጠቅም ባሪያዎች ነን ልናደ ርገው የሚገባንን አድርገናል እንድንል ጌታችን የመከረን ከዚህ የተነሣ ነው ሱቃስ ዛ ሐዋርያው ጳውሎስም የተወደደው ሐኪሙ ሉቃስ በማለት ይመሰከርለታል ቄላ ካፋ ኢሚት ታዲያ ወንጌሉንና የሐዋርያት ሥራን የጻፈው ምን አግብቶት ነው። በዚህም ላይ ግማሽ ሙሉ የተባለለት ብርጭቆ የተሞላው በመርዛም ፈሳሽ ሊሆን ይችላል ስለዚህ ፈሳሹ ተደፍቶና ብርጭቆው ተለቅልቆ እንደገና በሌላ ጤናማ ፈሳሽ እንዲሞላ መናገር ስሕተቱ ምኑ ላይ ነው። ነቢዩ ኤርምያስ እግዚአብሔር ከማሕፀን የጠራው አገልጋይ ነው አገ ልግሎቱ ደግሞ የማፍረስ የማጥፋት የመገልበጥ የመሥራትና የመትከል ነበር ኤር ካ የቱ ነው የሚቀድመው። ማፍረስ ቀላል ነው እንደገና ለመሥራት በሚመች መልኩ ማፍረስ ግን ጥንቃቄንና ጥበብን ይጠይቃል ይህ ደግሞ ለሁሉ የተሰጠ አይደለም የጥቂቶች ጥሪ ነው። ታዲያ አንድ መጋቢ በተገኘበት ቦታ ድንገት ተነሥቶ ይህን ያህል ሺህ ብር ሰጥቻለሁ የሚለው ከምን ተነሥቶ ነው። የቤተ ከርስቲያን መሪ አገልጋዮች ጋር ተባብሮ ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ የሆነቾ ርዐክ ርከዢርከ የተሰኘች ቤተ ከርስቲያንን አደራጀ ቦንሆፈር በኅቡዕ ለተመሠረተው የዚህቾ ቤተ ከርስቲያን ላይ ጉልሕ ተጽዕኖ አለው ከርስትና አገራዊ ኀላፊነትን በሚመለከት ተግባራዊ እምነት መሆኑን በተግባር ገል ጧል ለዓለም ሰላም ሮጧል ከሌሎች የከርስትና ቡድኖች ጋር በትብብር መሥ ራትን አሳይቷል ጥልቅ ፋይዳ ያላቸው ነገረ መለኮታዊ መጻሕፍትን ትቶ ዐል ፏል ከርስትናን ለዘመናዊው ዓለም እንደገና በመተርጐምም ከፍተኛ ሚና ተጫ ውቷል ራሱን መሥዋዕት በማድረግ ድቅድቁን ጨለማ የሰነጠቀው በራሪ ኮከብ ዛሬም በብዙዎች ልብ እንዳበራ ነው።
ነበረ መልሱ ዮሐ ካ የዮሐንስ ሌላ ይ የሚያልፍበት መንገድ የተለየ ነው እግዚአብሔር ለእያንዳንችን የራ ፈቃ ድና መስመር አለው ሌላው የሚያገኘው ስኬት የግድ የእኛም መሆን በ ትም የአንዱ መንገድ ከሌላው ይለያል ስለዚህ የአንዳችንን በመከራ ማለፍ በፈታኝ መንገድ መጓዝ ከሌላኛው ባለ ደልዳላ መንገድ ተጓዥ ጋር ማወዳደ አንችልም ያዕቆብ ሲታሰርና ሲገደል የሐዋ መልአከ ጴጥሮስን ከታሰ ረበት አወጣው ቀ እኩል ከተመረጡትና ከተሾሙት ሰባት እያት መካከል እስጢፋኖስ ተገደለ የሐዋ አብሮት ለአንድ አገልግ ላሽ ረጠው ፊልፅስ ግን በመነጠቅ ማገልገል ጀመረ የሐዋ ያውም ዓስ ጴጥሮስ ለቆርኔሌዎስ ከመስበኩ አስቀድሞ ለአሕዛብ ለኢትዮጵያዊ በም ረባ ወንጌል የሰበከው አርሱ ነው በተመሳሳይ ወቅት ለተመሳሳይ ልግ ሎት የተሾሙሰዎች በተለያየ አጨራረስ ዐልፈዋል የእኛም አንዲሁ ውን ሆኖም እያንዳንዳችን እግዚአብሔር ባሰመረልን መንገድ ማለፍ ከቻልን እግ ብሔር ይከበራል እያንዳንዱ ሰው የራሱ መንገድ የራሱ መከራ አለው ደአማምፅሪው ሰዎች በመከራ የሚያልፉት እግዚአብሔር ስለማያስብላቸውም ሆነ ስለማይጠነቀቅላቸው አይደለም እግዚአብሔር ለጢሞቴዎስ እንደሚጠነቀቅ እናውቃለን ሆኖም ጢሞቴዎስ በተደጋጋሚ ሕመም ይጠቃ ሰለ ነበር የወይን ጠጅ እንዲጠጣ ሐዋርያው ጳውሎስ መከሮታል ዛሬ ግን ለሆዳችን ሕመም ኪኒን አለልን ሆኖም ፈውስ ስለ መቀበሉ የተነገረ ነገር የለም በጢሞ እግዚአብሔር ለያዕቆብም ይጠነቀቃል ያዕቆብ ግን በምስከርነቱ ምክ ንያት የሄሮድስ ሰይፍ አገኘው ሐዋ እግዚአብሔር ለዮሐንስም ይጠነ ቀቃል ነገር ግን ዮሐንስ እንዲሰደድና በአንድ ብቸኛ ደሴት ላይ ብቻውን እን ዲቀር ፈቅዷል ራእይ ለአስጢፋኖስም ቢሆን መጀመሪያ ከተወረወረ በት ድንጋይ አንሥቶ ሕይወቱን እስካሳለፈችው የመጨረሻዋ ድንጋይ ድረስ እግዚአብሔር ይጠነቀቅለት ነበር ሐዋ ለጳውሎስ ባልንጀራውና ለአገልግሎቱም እጅግ አስፈላጊ ለነበረው ጥሮፊሞስ እግዚአብሔር ይጠነቀ ቃል ሲታመም ግንጳውሎስ ትቶት ለመሄድ ተገድዷል ጢሞ እግዚአብሔር በትግልና በእንግልት በመኖራችን ይደሰታል እያልኩ አይደለም ቃሉ እንደሚነግረን ግን አማኞች በመከራ ማለፋቸው አይቀሬ ነው ወንጌላውያን ከርስቲያኖች ለሃይማኖታዊ ሥዕሎች ቦታ እንደማንሰጥ እንናገራለን በሥዕል አናምንም ስንልም እንደመጣለን እውነቱ ግን የምና ምንባቸው ሥዕሎች ያሉን መሆኑ ነው ብዙዎቻችን ብዙውን ጊዜ ወደ አእም ሮአችን የሚመጣ የከርስቶስ ምስል አለ የምናውቀውና የምናምነው ኢየሱስ በሥዕል ላይ ያየነውን ነው ለስላሳ ፈገግታው ደስ የሚል ትንሸዬ ግልገል ያቀፈ ደስ የሚያሰኙ ተግባራትን የሚፈጽም ምን ዐይነት ኢየሱስ ነው የምናውቀው። ይእለማምሪታጮሙ አንድ ወቅት መጽሐፈ ኢዮብን ትኩረት ሰጥቼ ለማንበብ ወሰንኩ አዲሱ መደበኛ ትርጐምን ከተለያዩ ባለቀለም እርሳሶች ጋር ይዢ ንባቤን ጀመ ርኩ በመጀመሪያ ቀን ንባቤ ኢዮብ የተናገረባቸው ምዕራፎች ላይ ብቻ አተ ኩርኩ ሁለተኛው ቀን የሦስቱን የኢዮብ ጓደኞች በሦስተኛው ቀን ደግሞ የኤሊሁን ንግግር አከታተልኩ የመጨረሻው ቀን ተረኛ ደግሞ እግዚአብሔር ለኢየብ የሰነዘረው ምላሽ ጥያቄ ነበር ከዚያ በኋላ ያቀለምኩትን ሳየው የኢ ዮብ መጽሐፍ አብዛኛው በቀለም ተዥጎርጉሯል አንብቤ ስጨርስ አንድ ነገር አስተዋልኩ መጽሐፈ ኢዮብ ውስጥ ሕይወት አለ ወይም ሕይወት ያለው እዚያ ነው የመከራ ሸለቆ ነፍስ የምትበጅበት ሕይወት የምትሠራበት ስፍራ ነው ለዚህም ነው በአብዛኛው በመከራ ያለፉ ሰዎች እግዚአብሔርን የሚያ ውቁት ጠባሳዎቻችንና ሕመሞቻችን በሕይወታችን ያለውን የከርስቶስ ውበት የእግዚአብሔርን መልከ አይነጥቁንም ነገሮችን በግዴለሽነት ኢቃልሎ የመመልከት ባዶ ኩራት ከምድራዊ ነገር ጋር መጣበቅና ከልከ ያለፈ ብልጥ ግና ናቸው ይህንን የሚያስከትሉት እነዚህ ቆሻሻ ንጣፎች ተደራርበው የከርስ ቶስን እውነተኛ ምስል ይሸፍኑብናል ኢዮብ በዚያ ሁሉ ሥቃይ ካለፈ በኋላ ወዳጆቹን እኔ ስለ እግዚአብ ሔር እጅ አስተምራችኋለሁ ብሏቸዋል ክ ወዳጆቹ የነገረ መለኮት ዕውቀታቸው በተለይ በአጠቃላይ ዕውቀታቸው የጠለቀና የሰፋ ነው ራእይ የማየት ተሞከሮም ሳይኖራቸው አይቀርም ካ እግዚአብሔርን ግን አያውቁትም በመከራ ከማለፉ የተነሣ ኢዮብ ስለ እግዚአብሔር እጅ ስለ እግዚአብሔር ጣት ሊያስተምራቸው ይቸችላል እግዚአብሔርን በስብከት ብቻ ማወቅ አንቸልም በትምህርት ብቻም በጥልቀት ልናውቀው አንቸልም ከሌሎች የምናገኘው ዕውቀትም በቂ አይደ ለም በዝማሬም እንዲሁ በጸጋ ስጦታ በማገልገልም እግዚአብሔር በሙ ላት አይታወቅም እግዚአብሔርን ማወቅ የሚቻለው በመከራ ሕይወት ሲታ ለፍ ነው በስብከት በትምህርት በዝማሬ በማንበብ በአገልግሎት የማና ውቀውና በመከራ በማለፍ ብቻ የምናውቀው የእግዚአብሔር ገጽታ አለ የእግዚአብሔር ጸጋ ጐልበት የእኛ ደካማነት የእግዚአብሔር ጠሊቅነትና ቅሩብነት የሚገባን በመከራ ስናልፍ ነው መጽሐፍ ካስተማረው መከራ የመ ከረው እንዲሉ የኢዮብ መከራ መቀበል እግዚአብሔር ወዳሰበው መድረሻ መንገዱ ነው መከራው ቀረ ማለት ራእዩ ቀረ ማለት ነው የብርሃን አንጓዎች ከተወለደችበት ኛ ወር ጀምሮ ማየት መስማትና መናገር የተሳናት ሄለን ኬለር ስትናገር ቱድለቴ እግዚአብሔርን ራሴንና አገልግሎቴን እንዳገኝ አግዞኛል ትላለችና ሄለን ኬለር መከራዎቿን ሁሉ ተቋቁማ በአስተማሪዋ እና ሱሊቫን አጋዥነት ብሬል ማንበብንና ፊት በመዳሰስ የሰዎችን ስሜት መረ ዳት ተምራ ከኮሌጅ ተመርቃለች በዚህም ሳትወሰን በርካታ መጻሕፍትን በመጻፍ ዕውቅና አግኝታለች ብምድር ላይ ያለው ደስታ ብቻ ቢሆን ኖሮ ብርቱ ጆግና እና ታጋሽ መሆንን በፍጹም መማር አንችልም ነበር ያለችው ለዚህ ነው ሃር ርህ ክፎፎዮ የክ ከፎ ከሸሃፎ ከ ሠቨፎከቲ የከፎየዬ ዝፎፎ ዐከከ ፅሃ ነሞ ሂከፎ ዝዐቨቧንማ መጽሐፍ ቅዱስም እንደሚነግረን ብዙዎችን ጌታ የተገናኛቸው ከበሽታ ቸውና ከጐድለታቸው የተነሣ ነው ከጤነኞች ጋር የነበረው መስተጋብር እም ብዛም አልተገለጠም ጌታ የዳሰሳቸው ያናገራቸው ቤታቸው የገባው ከመከ ራቸው የተነሣ ነው በጆን ፓይፐር አገላለጽ የሰዎችን ልብ የማግኛው ፈጣኑ መንገድ በቀነስስላቸው በኩል ነው። የኢዮብ ወዳጆች ለኢዮብ ያደረጉለት ምርጥ የኀዘኔታ ሥራ ቢኖር መጀመሪያ ላይ ብቻ ነው ለ ቀናት ያህል አብረውት በዝምታ ሲቀመጡ ኢዮብ ዛ ዝም ካልከም ርዳታ ነው ትለኛለች እናቴ በማይሆንልኝ ጉዳይ ምን ልርዳሽ እያልኩ ልቧን ሳወልቅ ኢዮብም የሚለምናቸው ዝም እንዲሉ ነበር የኢዮብ ወዳጆች እንደዚህ ነው የሆኑት ኢዮብን ከማጽናናት ይልቅ መልስ ለመስጠት ስለ መከራ አመጣጥ ለማስተንተን ነው የሞከሩት የብርሃን አንጓዎች ኢዮብን በእምነት ማጣት እንደሚከሱት እንደ አንዳንድ ጨካኝ የዘመናችን ሰባ ኪዎች ሁሉ እነርሱም በኀጢአተኝነት ይከስሱት ጀመር ኢዮብን ፍጹምና ቅን እግዚአብሔርንም የሚፈራ ከክፋትም የራቀ መሆኑን የመሰከረለት እግ ዚአብሔር ነው ያውም በተደጋጋሚ በ እግዚአብሔር እንዲህ የመ ሰከረለትን ሰው በእምነት ፉጐድለት መውቀስ ከጭፍንነት የሚመዘዝ ደፋር እር ግጠኝነት ነው በዚህም ላይ ችግሩ ኢዮብ ላይ ለምን እንደ ተፈጠረ መጽሐፉ በግልጽ እያስረዳ ሰይጣንና እግዚአብሔር ባካሄዱት ንግግር ኢዮብን ባለ ማመን መከሰስ አላዋቂነትን ብቻ ሳይሆን ግትርነትንም ያሳያል እንደዚህ ዐይነት ጓደኞቹን ኢየብ እናንተ የምታደከሙ አጽናኞች ናችሁ ይላቸዋል በ አብዛኞቻቸንም መጽናናት የሚገባቸውን ሰዎች የምናደክምና የምናስጨንቅ በመሆናችን ከዚሁ ጎራ ነው የምንመደበው በመ ከራ ያሉትን ሰዎች ማጽናናት የሚችለው በመከራ ያለፈ ሰው ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ይህንኑ ነው የሚነግረን እርሱ በመከራችን ሁሉ ያጽናናናል ስለ ዚህም እኛ ራሳችን በእግዚአብሔር በምንጽናናበት መጽናናት በመከራ ሁሉ ያሉትን ማጽናናት እንቸላለን ቆሮ ዞሐ በመከራ ማሰፍ እውነተኛና ጠቃሚ አጽናኞች ያደርገናል ሄነሪ ኑዊን ደጋግሞ እንደሚለው እውነተኛ ፈዋሽ የቄሰለ ፈዋሽ ነው ስላዚህም ሰላ ምንም ሆነ መጽናናትን ከፈለግን ከድኾች ጋር ድኻ ከተናቁት ጋር የተናቀ ከሕሙማን ጋር የሕማም ሰው የሆነው ጌታ ላይ ዐይናችንን ማሳረፍ አለብን እውነተኛ መጽናናት እውነተኛ ፈውስ እውነተኛ ሰላም እውነተኛ ዕረፍት ያለው እዚያ ነው እርሱ የትኛውንም መከረኛ የእጅህን ነው ያገኘኸው በማ ለት መልሶ አያውቅም ራሱ በመከራ ዐልፎ የተጽናና ሰው በመከራ የሚያልፉ ሰዎች ሲገጥ ሙት ስለ መከራ ትንታኔ ለማቅረብና ሰዎቹን በእምነት ማጣት ለመንቀፍ አይ ጣደፍም የሰዎቹን መከራና ሕመም ለመረዳት ቅድሚያ ይሰጣል መልስ ለመስጠት ከመጣጣር ይልቅ ከመከረኞቹ ጎን መሆንን ይመርጣል ኀዘናቸውን ይካፈላል ንግግራቸውን ብቻ ሳይሆን በንግግራቸው ውስጥ ያለውን ስሜት ያዳምጣል ውስጣቸው የተከማቸው ጥያቄና ቅይማት ወጥቶ አንዲያልቅ ዕድል ይሰጣል እግዚአብሔርም መጀመሪያ ኢዮብን ረዘም ላለ ጊዜ ዝም እንዳለው ይታወቃል ኢየብ ገና የመጀመሪያውን ቃል ሲተነፍስ ምላሽ ያልሰጠው ለም ንድን ነው። ዳሐታምፖን ራጎፇ ስለዚህ ችግረኞችን መርዳት ኀላፊነታችን ሊሆን ይገባል መጸለይ ብቻ ሳይሆን ጸሎታችንንም ራሳችን መመለስ አለብን ድኾችን መርዳት የወ ንጌሉ መሠረታዊ አካልም ነው ሐዋርያው ጳውሎስ ከጌታ በተቀበለው ጸጋ ለሐዋርያነት ሲሰማራ የቤተ ከርስቲያን አዕማድ የሆኑት ያዕቆብ ኬፋና ዮሐ ንስ ቀኝ እጃቸውን የሰጡት አንድ ዐደራ ጨምረው ነው ይህንንም ሲናገር ለእኔና ለበርናባስ ቀኝ እጃቸውን ሰጡን ድኾችን እናስብ ዘንድ ብቻ ለመኑን ይህንም ደግሞ ላደርግ ተጋሁ ይላል ገላ ዛዐ በመጀመሪያዎቹ ሦስት ምዕተ ዓመታት ውስጥ ቤተ ከርስቲያን በከባድ ስደት ውስጥ ሆና እንኳ ድኾችን ትከባከብ ነበር ያኔ ከርስቲያኖች ባሮችን ነጻ ለማውጣት ራሳቸውን ሽጠዋል ድኾቹ ሳይቀሩ በልግስናና በጾም ይሰጡ ነበር አረመኔው ንጉሥ ጁልያን ስለ ከርስቲያኖች ሲናዝር እነዚህ አማልከት የሌሏቸው የገሊላ ሰዎች የራሳቸውን ድኾች ብቻ ሳይሆን የእኛዎቹንም ይመግ ባሉ ብሏል ለድኾች በመራራት ጐዳይ የኢዮብ ሕይወትም አስተማሪነቱ ፈከቶ የሚወጣ ነው ጻ ካ ድኾችን የምናስብበት ቀዳሚው ምከንያት የወንጌሉ ዋነኛ አካል በመ ሆኑ ነው ከላይ እንደ ተገለጸው ጌታ ኢየሱስም የመጣው ለድኾች የምሥ ራቾ ለመስበከ መሆኑን መዘንጋት የለብንም በተለይ ከርስቲያን ችግረኞችንና ቤተ ሰቦቻቸውን በሚመለከት ኀላፊነታችን ይጠነከራል በላ ዛዐ ቤተ ከርስቲያን ሁሉን አቀፋዊት እና የሁሉም ናት ቤተ ክርስቲያን አንድ ሰው ስታጠምቅ ድርጊቱ ይመለከተናል የተጠመቀው ሰው የእኛም ራስ ከሆነው እና አባል ከሆንንበት አካል ጋር ነው የሚያያዘው አንድ ሰው ሲሞ ትም ሰው ሁሉ በአንድ ደራሲ የተጻፈ መድብል ነውና ጐዳዩ ይመለከተናል አንድ ሰው ሲቸገርም እኛኑ የሚመለከት ነው የሚሆነው ከዚህ ኀላፊነት ራሳ ችንን ልናገል አንችልም የድኽነትን መነሻ ምክንያት መርምሮ ስለ ማግኘት መወያየቱ ምናልባት መልካም ሊሆን ይቸላል መጸለዩም ጥሩ ነው የድርጊት ምትከ ግን ሊሆን አይችልም ድርጊቱ ፍቅርን ያሳያል ጌታ ኢየሱስ ፍቅርን በመሆን ብቻ ሳይ ሆን በሚተርካቸው ውብ ታሪኮችም አስተምሯል የደጉ ሳምራዊ ታሪከ ይኸው ነው ሳምራዊው ፍቅርን በተግባር የገለጸው በባህልና በሃይማኖት የሚቃረነውን አይሁዳዊ በመርዳት ነው እኛም ከእርሱ እንደተማርነው ድኾ ችን መርዳት ብንጀምርስ። ጌታችን ድኾች ሁልጊዜ ከእናንተ ጋር ይኖራሉና ማቴ በማለት ሲነግረን ልባችንን ለመፈተን የቤት ሥራ መስጠቱ ይመስለኛል ኅላ ፊነቱ የእኛ ነው ከቅዱሳት መጻሕፍት እንደምንረዳው በምድር ላይ እግዚአብ ሔር ያቋቋማቸው ሦስት ተቋማት አሉሱ እነዚህም ቤተ ሰብ መንግሥትና ቤተ ከርስቲያን የቅዱሳን ኅብረት ናቸው እነዚህ ተቋማት ትልቅ ለውጥ ማም ጣት ይችላሉ ስለዚህም መንግሥትን ለጊዜው ከዚህ ብናወጣው እንደ ቤተ ሰብና እንደ ቤተ ከርስቲያን ድኾችን መርዳት ኀላፊነታችን ነው ዳሐታፖፖራጎዎን እንደ ቤተ ሰብ ጐዳዩ ይመለከተናል እንደ ቤተ ከርስቲያንም ይመለ ከተናል ቦንሆፈር እንደሚለው ቤተ ከርስቲያን ቤተ ከርስቲያን የምትሆነው ለሌሎች ስትኖር ብቻ ነው ጠዩ ፀከህየርከ ሂከፎ ርከፎፐርከ ክከ ኣዛህከፀከ ቪ ከ ሂከጪ ሆኖም በተለይ ይህ መልካም ሥራ በቤተ ክርስቲያን ዘንድ እምብዛም ትኩረት እንዳልተሰጠው ይታወቃል ኅላፊነታቸውን እየተ ወጡ ያሉ አብያተ ከርስቲያናት እንደሚኖሩ ግን ተስፋ አደርጋለሁ ረዳት የሚሹ ድጋፍ የሚያስፈልጋቸው ወገኖች ሲመጡ ለዚህ በጀት የለንም ተብለው የሚመለሰበት ጊዜም ጥቂት አይደለም ይህም የዲቁና አገልግሎትን በቅጡ እንዳልተረዳነው ያሳያል የዲቁና አገልግሎትን ቤተ ከርስቲያን ውስጥ በውስን ኀላፊነቶች እንዲ ገደብ ልማድ አደረግነው እንጂ በዋናነት አገልግሎቱ ለድኾችና የድኾች ነው ድኾችን በጊዜአዊነት መርዳት ብቻ ሳይሆን መንግሥት በሚያወጣቸው ፖሊ ሲዎቹ ድኾችን ከግምት እንዲያስገባና ክዳት እንዳያገኛቸው መታገል ሁሉ አለ ብን ወደ ድኸነት የከተታቸውን ምከንያት ከምንጩ ለማድረቅም መጣር የእ ኛው ኀላፊነት ነው ማንም መጥቶ አይሠራልንም ወንጌል የነፍስ መዳን ዋነኛ ትኩረቱ ቢሆንም ከዚያም ያልፋል በእርግጥ ሁሉን ነገር ለቤተ ከርስቲያን መተው አንቸልም እንዲያ ውም ቤተ ከርስቲያን ትኩረቷን ለወንጌል ስብከትና የቀ መዝሙር ትምህ ርት ላይ እንድታደርግ ጎላፊነቱን ምዕመናን ልንወስድ ነው የሚገባው የብዙ ዎች ራእይ መድረኩ ላይ መውጣት ሆኖ እንጂ ድኾችን መርዳት ሽሚያ ውስጥ የማንገባበት ያልተነካና የማያልቅ የአገልግሎት መስከ ሊሆነን ይችላል የራሳች ንን ድርሻ ከቤተ ክርስቲያን ድርሻ ጋር ማምታታትም የለብንም እንደ ኅብረትም ብንታይ ብዙ ኅብረቶች አሉን የመጽሐፍ ቅዱስ ጥናት የኮሌጅ ምሩቃን የጸሎት የሰፈር የአካባቢ ተወላጆች ኅብረቶች አሱን ከጽዋ ማኅበር በቀር እነዚህም በቻሉት መጠን ዳዩ ይመለከታቸ ዋል እንተው ስጣቸው ብንለው አምላካዊው ምላሽ እናንተ የሚበሉትን ስጧቸው የሚል ይሆናል እግዚአብሔር ሞቷል በሚለው ስብከቱ የታወቀው ፈላስፋ ፍሬድ ሪክ ኒቼ በከርስትና ላይ እንዲህ ጠንካራ አሉታዊ አመለካከት ለምን እንደ ያዘ ተጠይቆ ነበር ጥዳነ ሕዝብ መሆናቸውን የሚያስታውቅ ትንሸ ሁኔታ እንኳ በታይባቸው ኖሮ በድነታቸው አምን ነበር ብሎ መልሷል እውነት የዳነ ሕዝብ እንመስላለን። ከሚለው ጀምሮ ነው አንደ ሜዳ አኸያ የተዝጐረጐረ ሓሳብ መነሣት የሚጀምረው ጀርመናዊው የነገረ መለኮት ሰው ቦንሆፈር ፍቅር ሲይዘው እንደተናገረው የትዳር ጓደኛን የመምረጥ ነጻነት በእምሳሱ ከፈጠረን ከእግዚአብ ሔር የተሰጠን ስጦታ ነውሃለምድራዊ ተድላና ደስታ ያሰን ፍላ ጎትም ከእግዚአብሔር ተደብቀን ሰርቀን የምናመጣው ነገር ሳይ ሆን እንድንፈልገው እግዚአብሔርም የሚሻው ነገር ነው ይህ ጐዳይ እኛን ብቻ የሚመለከት አድርገን በማሰብ ከእርሱ ለመደ በቅ በመሞከርም ሆነ በሃይማኖተኝነት ስም የፍላጎታችንን ሕል ውና በመካድ ይህንን የሕይወት ከፍልና ጋብቻ ከእግዚአብሔር ልንነጥለው አይገባም ዴሪከ ፕሪንስ የተባሱት ዕውቅ የመጽሐፍ ቅዱስ አስተማሪ የትዳር ጓደ ኛን የሚመርጥልን እግዚአብሔር እንደ ሆነ በአጽንኦት ያስተምራሉ የመጀመ ሪያ ሚስታቸውን እግዚአብሔር ነበር የመረጠላቸው እፒህ ሚስታቸው ሲሞ ቱባቸው ደግሞ ባልገመቱት መንገድ እጃቸውን ይዞ ሁለተኛ ሚስት የሰጣቸ ውም እግዚአብሔር እንደ ሆነ ይናገራሉ ስለዚህ ከራሳቸው ሕይወትና የአዳምና ሔዋንን ትዳር በማስተንተን ር ለላርከ ለላና በሚለው መጽሐፋቸው የእግዚአብሔርን መራጭነት ያስተምራሉ ነጥብ በነጥብ ካስቀ መጡት መዘርዝር ውስጥ ቀዳሚዎቹ ነጥቦች እነዚህ ናቸው ጊ በሰው ታሪከ መጀመሪያ ላይ ጋብቻን የጀመረው ራሱ እግዚእ ብሔር ነው ይህን በማቀድ ውስጥ ሰው አንዳችም አስተዋ ጽአ አላደረገም ያለ መለኮታዊ መገለጥ ሰው ጋብቻን የሕይ ወቱ የኑሮው አካል ሊያደርገው ይቅርና ሲያስተውለው እንኳ አይችልም አዳም ማግባት እንዳለበት ውሳኔው የመጣው ከእግዚአብ ሔር እንጂ ከአዳም አልነበረም ሰው አዳም ምን ዐይነት ረዳት እንደሚያስፈልገው ያወቀው እግዚአብሔር ነው አዳም አይደለም ፋ ሴቷን ለወንዱ ያዘጋጃትም እግዚአብሔር ነው ሴቷን ወደ ወንዱ ያመጣትም እግዚአብሔር ነው ወንዱ እርሷን ለማግኘት ፍለጋ ማካሄድ አላስፈለገውም የብርሃን አንጓዎች ዶር ማይልስ ደግሞ በዚህ አይስማሙም እግዚአብሔር ከሰዎች ጋር ያቀራርበናል መምረጥ ግን የእኛ ድርሻ ነው ይላሱፁ እግዚአብሔር ሔዋንን ወደ አዳም ያመጣት ለሚስትነት ቢሆንም እርሳቸውም ሓሳባቸውን ለማስረዳት ከአዳምና ሔዋን ሕይወት ነው የሚንደረደሩት የእግዚአብሔር ኀላፊነት ሴቲቱን ወደ ወንዱ ማቅረብ ብቻ መሆ ኑን ማስተዋል ጠቃሚ ነው ለአዳም እግዚአብሔር አልመረጠ ለትም እርሷን ወደ አዳም በማቅረብ ላይ ብቻ ራሱን ገድቦ የሰ ውን የመምረጥ ቸሎታ አከብሮአል አዳምም ያን ውሳኔ ለራሱ ወሰነ መረጣት ዛሬም እንዲሁ ነው እግዚአብሔር የትዳር ጓደኛ አይመርጥላችሁም ይህንን ካደረገ የመምረጥ መብታች ሁን መጣስ ይሆንበታል እግዚአብሔር የትዳር ጓደኛ ከመረጠላችሁ የመምረጥ መብታችሁን መጣስ ብቻ ሳይሆን ለግንኙነታችሁ ኅላፊነት መውሰዱም ይሆናል ስለዚህ ግንኙነታቸሁ ስኬታማ ካልሆነ በእግዚአብሔር ልታሳብቡ ነው ማለት ነው ይህ ወሳኝ ነገር ነው ምከንያቱም በዚህች ፕላኔት ላይ እግዚአብሔር ለእነርሱ አንድ ሰው ፈጥሮ ስለ ማስቀመጡ የተሳሳተ አመለካከት ያላቸው በርካታ ግለ ሰቦችን በማማከር አገልግዬ ዐውቃለሁና የትዳር ጓደኛን በተመለከተ ሕይወት ሠደ እናንተ ካቀረ በቻቸው ግለ ሰቦች መካከል የሚሆናችሁን የመምረጥ መብትና ችሎታ ብቃት እንዳላችሁ መረዳት አለባችሁ የእግዚአብሔ ርን ቃል ጥበብና ይህንን ምርጫ ለማካሄድ የሚያግዛችሁን ጠባይ ብትጠቀሙም ባትጠቀሙም ምርጫችሁ የሚያስከትለ ውን ውጤት ሙሉ ኀላፊነት መቀበል አለባቸሁ ሆኖም ጐዳዩን ከልከ በላይ አታመናፍሱት መንፈሳዊ አታድር ጉት ማቀራረብ የእግዚአብሔር ኀላፊነት ሲሆን የትዳር ጓደ ኛችሁን መምረጥ ግን የእናንተ ኅላፊነት ነው የመንፈስ ቅዱስን አገዛ መተማመን ትችላላችሁ የመምረጥ ኀላፊነታችሁን ወደ እርሱ ለማዛወር ግን አትሞከሩ ዶር ማይልስ ሓሳባኾውን ለማስረዳት ከአዳምና ከሔዋን መነሣት የነበረባቸው አይመስለኝም እግዚአብሔር ሔዋንን የፈጠራትም ሆነ ወደ አዳም ያመጣት ለሚስትነት መሆኑ ግልጽ ነው ዶር ማይልስ ይህንን መቀበል አልፈለጉም እርሳቸው እንደሚሉት አዳም የመምረጥ ዕድል ከነበ ረው ማንን ከማን አወዳድሮ ነው የሚመርጠው። ክሎኮዩፍዩካህ ኮላ ሃ አጠ ኮህክቨከፎፐ ይህን ለመረዳት ስለ ጸሎት የጻፉትን መጽሐፍ ማንበብ በቂ ነው በዚያ መጽሐፍ የምድር ባለቤት ሰው እንደ ሆነና እግዚአብሔር እንኳ በሰው ሳይጋበዝና ሰው ሳይ ጠራው ወደ ምድር ከመጣ ወፖእንደ ሆነ ደፍረው ጽፈዋል መጽሐፍ ቅዱስ ግን ምድርና ሞላዋ የእግዚአብሔር መሆኗን ብቻ ሳይሆን ሰዎችን አስቀድሞ ለሥ ራው የሚጠራውና የሜጋብዘው እርሱው መሆኑን ያስተምረናል በጸሓፊዋና በተጻፈለት ሰው ሙሱ ፈቃድ የተካተተ ፊታውራሪ ተክለ ሐዋርያት ተከለ ማርያም ለዶባምራሪ ደዲይወራ ፖሪህ አዲስ አበባ አአዩ ፕሬስ ዓምን ገጽ ሜሮን ጌትነት ረፖ አዲስ አበባ ዓም ገጽ የንጽሕና ዋጋ ውሎ ፍቅረኛሞችን እንውሰድ እነዚህ ፍቅረኞች እጅግ ይዋደዳሉ ከተቻለ ያላቸውን ከፍት ጊዜ ተጠቅመው ካልተቻለም ትርፍ ጊዜ ፈጥረው አብረው ያሳልፋሉ አብረው ይዝናናሉ ሲኒማና ቲአትር ይመለከ የቀዛፃፍ አንድ ቦታ ለሰዓታት ተቀምጠው ያለ መሰልቸት ዐይን ሰዐይን እየተያዩ ይህ በጋራ የሚያሳልፉት ጊዜ ለእነርሱ ሥቃይም ነው የሥጋ ፈተናም ውስጥ ይከትታል ሰዎች ሲፋቀሩ አብረው ጊዜ ማሳለፍ ሲያበዙ ፍቅርን ፒ መግሰጽና መነካካቱ ሲጨምር ወሲብ የመፈጸም ውስጣዊ ግፊቱም አብሮ ያድ ጋል ስለዚህ በኀጢአት የሚወድቁበት ፈተና ይጨምራል እሺ ተገናኝተን ተጫወትን ተነካካን ከዚያስ ምን። የመቀደሳችን ነፍሳቸንን መሥዋዕት አድርገን የማቅረባችን መሠረት ፍቅር ነው የእግዚአብሔር ፍቅር ንጹሕ ፍቅር ፍጹም ፍቅር ከሁሉ የሚበ ልጥ ፍቅር ይህንን ፍቅር መረዳት ግድ ነው ፍቅር የሌለው አገልግሎት የዮናስ ዐይነት አገልግሎት ነው ዮናስ ሮሮውን ተይዞ ኀነዌ ትገለበጣለች ብሎ ተናገረ ሰዎቹ ግን በንስሓ ተመለሱ እርሱ እሳት ወርዶ እንዲበላቸው ሲጠባበቅ እግዚአብሔር ማራቸው ይህ ግን ዮናስን እጅግ አናደደው ቅዱስ መሥዋዕት የምናቀርበው መሥዋዕት ሰውነታችን ቅዱስ መሆን አለበት ቅዱስ መሥዋ ዕት አድርጋችሁ ይላልና እግዚአብሔር በተበላሸ ፅቃም ይሠራል ጫት በሚቅም ሰው ወንጌል ተነግሯቸው የዳኑ ሰዎች አሉ እግዚአብሔር በእነዚህ ሰዎች ሠርቶባቸዋል በእኛም ሊሠራ ይቸላል ራሳቸንን ቅዱስ መሥዋዕት አድርገን ካቀረብንለት ግን ራሱን ይገልጥብናል የተጠራነው ለቅድስና ነውና ሐዋርያው ጳውሎስ ለቆሮንቶስ ከርስቲያኖች ሲጽፍ በክርስቶስ ኢየሱስ ለተቀ ደሱት ቅዱሳን ለመሆን ለተጠሩት የሚለው ለዚህ ነው በቆሮ ራሳችንን ቅዱስ መሥዋዕት አድርገን ስናቀርብ ሥቃይ መኖሩ እርግጥ ነው መሥዋዕት ደስ የሚያሰኝ አይደለም ጣር አለው ደም መፍሰስ አለው ሞት አለው ጭከናም አለበት የነፍሳችን ፍላጐት ላይ መጨከን ያስ ፈልገናል የነፍሳቸንን ጩኸት የሥጋችንን ልመናና ማባበል ላለመስማት መቆረጥ አለብን እግዚአብሔር የሚፈልገውን የሚቃጠል መሥዋዕት ለማቅ ረብ መጨከን ግድ ነው በቤት ኪራይ ሲቸገር የነበረ አንድ ጓደኛ አለኝ ታዲያ አንድ ቀን የቀበሌ ቤት የሚያገኝበት ጥሩ አጋጣሚ አገኘ ሆኖም እጅ መንሻ መስጠት ይጠበቅበት ነበር ያን ካደረገ ከእንግልትና ከእንክርት ይገላገላል ትንሸ ገን ዘብ ሰጥቶ ከቤት አልባነት ነጻ ከመውጣትና ጉቦ ላለመስጠት ወስኖ በመንከራ ተት ከመቀጠል የትኛው እግዚአብሔርን ያስደስተዋል። ሬ ግን ጥቂት በማይባሉ አብያተ ከርስቲያናት የምናየው ተዋናዮችን ነው የሰባኪዎቻችን የዘማሪዎቻችን የመጋቢዎቻችን ሕይወትና አገልግሎት ትወና ይመስላል አንድ ጊዜ አንድ ሰው ከአንዲት ዘማሪ ጋር ስለ ነበረው ያል ተገባ ግንኙነት ለማነጋገር እርሱ በሚያስተምርባት ቤተ ከርስቲያን ተገኘሁ በዚያን ቀን ለመስበከ ከመቆሙ ከ ሰዓት በፊት ከአርሷ ጋር የሚሆነውን ሲሆን ቄይቶ ነበር ከዐልጋ ተነሥቶ ነው ሊሰብከ የሄደው ማለት ይቻላል እርሷስ ወደ አገልግሎቷ ሄዳ ይሆንነ እዚያ ስደርስ ስለ ዝሙት ሰዎችን በመገሠጽ ላይ ነበር ከዚህ በላይ ምን ድራማ አለ ምናልባት ይህ ሰው እንዲህ የሚሰብከው ዝሙት በመፈጸሙ የዝ ሙት ጠንቅ የሚያሳድረው ሕመም ገብቶት ቢሆን አከብሮት ነበር የሚገባው ራሱ ነጻ የሆነ ይመስል ጣቱን ወደ ሌሎች መቀሰሩ ግን ይህንን ፉርሽ አድርጎ ታል እንደዚህ ደፍሮ ሌሎችን የሚዋሽ ሰው ራሱን ከመዋሸት ነው የሚጀም ረው ፕሮፌሰር መስፍን እንዲህ ይላሉ ማንም ሰው ሲዋሽ ወይም ሲያታ ልል መጀመሪያ የኅሊናውን ሚዛን ሰብሮ ነው ለራሱ ሳይዋሽ ለሌላ መዋሸት አይችልም ራሱን ሳያታልል ሌላውን ማታለል አይችልም ስለዚህ ይህ ሰው የኅሊና ሚዛኑን ሰብሯል ማለት ነው ዘማሪዎችም ይህንኑ ይመስላሉ የአብዛኞቹ ዝማሬ የሕይወታቸው ተቃራኒ ነው ጅብ ቢጎትትው የማይነቃው እንቅልፋም ዘማሪ ሴሊቱን እንደ ፆጀም ምረጥ ፖሦዎያጋ ማይተኛና ሲዘምር እንደሚያነጋ ይነግረናል ታናሹን ሰው እዚህ አደረስከዥ በማለት የሚያዜመውም ሲቀርቡት ልቡ በታላቅነት አብጦ ማየት አይከብ ድም ትንሺ ከረሜላ የምታባብለው ዐቅመቢስ ፍጥረት እንደ ልባሙ ሙሴ ጥፈርአንን ጮማ አምቢ ማለቱን በድፍረት ይዘምራል ስጥ የሚለውን ቃል ከመጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ለቅሞ አውጥቶ ተቀበል በሚል የተካው አባ ሐና ዘማሪ ሣለኝን ሁሉ እሰጣለሁ እያለ ያዜማል በሆነ ባልሆነው ማማ ረር የሚወደውና በእንቅልፍ ልቡ ሳይቀር የሚነጫነጨው ስለ ሁሉ አመሰግና ለሁ ይላል እግዚአብሔርን በሕይወታቸው አንደኛ ያላደረጉ ኢየሱሴ አንደ ኛዬ አያሉ ይጮኻሉ። በሎዶቅያ ቤተ ከርስቲያን ይህ የማስመሰል ችግር ነበረ ነስቋላና ምስኪንም ድኻም ዕውርም መሆናቸውን ችላ ብለው አንዳች እንደማያስፈ ልጋቸው ነበር የሚያስቡት ስለዚህ አውነተኛ ባለጠጋ ለመሆን ወርቅ ኅፍረ ታቸው እንዳይገለጥ ነጭ ልብስ አጥርተው እንዲያዩ ደግሞ ዐይናቸውን የሚ ኳሉበት ኩል ከእርሱ እንዲገዙ ጌታ ጋብዚቸዋል ራእይ ድለታ ቸውን ከመቀበል እንዲጀምሩ ነው የመከራቸው ቅዱስ ዳዊትም በዚህ ነገር ሲቸገር እንደ ነበር ቀደም ብለን አይተናል ስለዚህ ችግሩን ከመሸፋፈን ይልቅ አምኖበት እግዚአብሔር እንዲረዳው ድም ፁን አውጥቶ ልባዊ ልመናውን አቅርቧል አቤቱ ረድኤቴ መድኀኒቴም የአፌ ቃልና የልቤ ሓሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን መዢ ካ ዳዊት የሚናገ ረውና የሚያስበው ለሰው የሚገልጸውና በውስጡ የሚያወጣ የሚያወርደው የተለያየ እንዳይሆን ሁለቱም ያማሩ እንዲሆኑ ነበር ጸሎቱ ስለዚህ ጥሩ ጥሩ ዝማሬ ስብከትና ጽሑፍ እንዲኖረን ከመትጋት ከመጸለይና ከመጣጣር ይልቅ የልባችን ሓሳብ ከኑሮአችን ከሕይወታችን ጋር የሚጣጣምና ያማረ እንዲሆን ትኩረት ብናደርግ ይሻላል የብዙዎቻችን ትኩረት በስውር ከሚያ የው ጌታ ይልቅ ግልጡን ብቻ የሚያዩትን ሰዎች ማስደመም ይመስላልና ሐዋርያው ጳውሎስ ብሩቅ ሳለን በመልእከታችን በኩል በቃል እንዳ ለን በፊቱ ደግሞ በሥራ እንዲሁ ነን ይላል ቆሮ ጣከ በሩቅ ሆኖ ቃሉና ሥራው ተጣጥመውለታል ማለት ነው እኛም ያለን አማራጭ ይኸው ነው ለዚህም ሐዋርያው ጳውሎስ ጴጥሮስን ፊት ለፊት እንደ ገሠጸው የሚገ ሥጹንን ሰዎች መቀበል የመጀመሪያው ነው ጌታ በተለያየ መንገድ ሊናገረ ንም ይቸላል ስለዚህ ራሳችንን ከመቀበል እንጀምር ችግር እንዳለብን እን መን ያዕቆብ ማንነቱን እግዚአብሔር ሲጠይቀው እውነቱን ተናግሯል ዳዊት ችግሩ ሲነገረው አፍታ ሳይቄይ በእግዚአብሔር ፊት በንስሓ ወድቋልለ እኛም ወደ እግዚአብሔር ፊት እንቅረብና እንደ ዳዊት አቤቱ ረድኤቴ መድ ኅኒቴም የአፌ ቃልና የልቤ ሓሳብ በፊትህ ያማረ ይሁን በማለት እንለምን ይህ ብቻ ግን በቂ አይደለም ቀሩርጠኝነት መኖር አለበት ሰዎችን ለማስደሰት ከመሞከር ይልቅ በእግዚአብሔር ፊት ዋጋ ለማግኘት ብቻ ለማገል ገል መወሰን ያስፈልገናል ምክንያቱም በመጨረሻው ቀን ለፍርድ የምንቀር የብርሃን አንጓዎች በው በከርስቶስ የፍርድ ወንበር ፊት እንጂ ዛሬ በትወናችን ባስደመምናቸው ሰዎች ችሎት ፊት አይደለምና ስለዚህ ከዚህ በኋላ የሆንነውንና እየኖርን ያለነ ውን ብቻ ለመናገር አንድፈር ለዚህም ድካማችንን ከማመን እንጀምር እን ዲህ ከሆነ ራሳችንን ብቻ ሳይሆን የሚሰሙንንም እናድናለን የምንኖረው ለእ ግዚአብሔር መሆኑንም ሁልጊዜም ማስታወስ ግዴታ ነው ይህንን ስንዘነጋ ችግር ውስጥ እንገባለን መጽሐፍ ቅዱስ ቅድስና ለእግዚአብሔር ይላል የብዙዎች ትኩረት ግን ለሰው ሆኗል ቅድስና ለሰው። አንድ ሰው አይደለሁም። ለምን ይሆን። ሃፎየቪሃ የፎ ምን አለሽ ዝኒ ከማሁ ገጽ እንዳላስታወሰው ነው የነገረኝ ሃአርሃ ያዓሟፎ በእርግጥ እግዚአብሔር ጎጢአታችንን በፈቃዱ ዳግመኛ አያስብብንም ዝኒ ከማሁ ገጽ ቁ ኢሷ ዕብ ዛ ከእኛም ያርቅልናል ሳሙ ካ እንጂ ማስታ ዝኒ ከማሁ ወስ የሚያቅተው ወይም የሚረሳ አይደለም ሆኖም ብዙዎች ስለ ይቅርታ ገጥሜ ቡልቻ መዕላያም ራሰ ጋና ሐደላውያጋ መጥፖፎቻ አዲስ ሲያነሠ ይቅርታ ማድረግና መርሳት አለባችሁ በማለት የሚመከሩት ከዚህ አበባ ዓም ገጽ ዐይነቱ የእግዚአብሔር ባሕርይ በመነሣት ሊሆን ይቸላል ምከር እና ቦክስ ለሰጪው ቀላል ሆኖ እንጂ ይቅርታ ማድረግ በራሱ ፈታኝ ነው እንኳንስ የብርሃን አንጓዎች መርሳት ተጨምሮበት ምከንያቱም በደልን በፈቃዱ የመተው ችሎታ ያለው አርሱ እግዚአብሔር ብቻ ነው እኛ አይደለንም እኛ ንስሓ ስንገባ እርሱ አንዴ ይቅር ይለንና ጎጢአታችንን ዳግመኛ አያስብብንም ለዘላለም አሐዱ ይቅርታ መጠየቅ እግርና እግርም ይጋጫልና በሕይወት መንገድ ላይ ግጭትም ሆነ ጥፋት መፈጸ ማችን አይቀርም ሆኖም ያንን ለማስተካከል ይቅርታ እየጠየቅን እንጓዛለን ይሀ የከርስቲያናዊ ኅጎላፊነታችን አካል ነው ሆኖም ሁሉም ዐይነት ጥፋት አንድ ዐይነት አይደለምና ይቅርታችቸንም አንድ ዐይነት ላይሆን ይችላል አንዳንዱ ጥፋታችን እግዚአብሔርን ብቻ የሚ መለከት ነው አንዳንዱ ደግሞ በዋናነት የበደልነው እግዚአብሔርን ቢሆንም በደላችንን የሰሙና ያዩ ሰዎችን ወይም ቤተ ክርስቲያንን ከጎዳ ሁሉንም ወገን ይቅርታ መጠየቅ ይጠበቅብናል ያሳዘንነው ሥጋ ለባሽን ከሆነ ደግሞ በእግ ዚአብሔር ፊት ወድቀን በንስሓ እርቅ ከማውረዳችን በፊት ከበደልነው ባልንጀ ራችን ምሕረትን እንድንለምን እንገደዳለን በተሰይ የመጨረሻውን ዐይነት ጥፋት ከሚመለከተው ንስሓ ጋር በተያ ያዘ ብዙ ችግሮች እንዳሉብን ይስተዋላል በርካታ በደሎቻቸን ሴሎችንም ሰዎች የሚነኩ ናቸው በትዳር ጓደኛቸው ላይ የሚያመነዝሩ አምነት የሚያ ጐድሉ ስም የሚያጠፉና ፍርድ የሚያጣምሙ እግዚአብሔርንና ሰዎችን በአን ድነት የበደሉ በመሆኑ የሁሉም ወገን ይቅርታ ነው የሚያስፈልጋቸው በተለያዩ ከባድ ጥፋቶች የተገኙ ሰዎች ጥፋታቸውን በመግለጽ ይቅርታ ለመጠየቅ የሞከሩባቸውን ጥቂት መጻሕፍት አንብቤአለሁ ሆኖም ከሞላ ጐደል የተጻፉት የራስን ጥፋት ለማድበስበስ ራስን ለመከላከልና ለግጽታ ግን ባታ ሆነው አግኝቻቸዋለሁ በዋተርጌቱ ቅሌት ሥልጣናቸውን እንዲለቅቁ የተገደዱት የአሜሪካ ፕሬዚዳንት ሪቻርድ ኒክሰን ወንጀላቸውን ላለማመን ብዙ ጥረዋል ባይሳካላቸ ውም በመጨረሻም ስሕተት መሠራቱን ሸፋፍነው ለመግለጽ ነው የሞከ ሩት የፕሬዚዳንት ቢል ከሊንተንንም ጐዳይ አብዛኞቻችን የምናውቀው ሳይ ሆን አይቀርም ከሞኒካ ሉዊኒስኪ ጋር የፈጸሙትን ማለቴ ነው ከሊንተን እውነቱን ለመናገር መሓላ ፈጽመው እንኳ ዋሸተዋል ቃላት እየሰነጠቁ ለማ ምለጥ ሞከረዋል ሚስታቸውን የአሜሪካን ሕዝብና እግዚአብሔርን መበደላ ቸውን በይፋ ገልጸው ይቅርታ የጠየቁት ወንጀላቸው በማስረጃ በመረጋገጡ ማምለጫ ሲጠፋቸውና ሥልጣናቸውን ሊያሳጣቸው ሲቃረብ ነበር የሥል ያ ይፃቆርሠ ጣን ዘመናቸው ካበቃ በኋላ ባሳተሙት የሕይወት ታሪካቸውም ጥፋታቸውን ለማለባበስ ብዙ ሙከራ አድርገዋል በእኛም አገር ይኸው ነው ኮሎኔል መንግሥቱ ኅማርያም ከዐፄ ኀ ሥላሴ ስድሳ ባለሥልጣናት በተጨማሪ በብዙ ሺህ የሚቄጠሩ ወጣቶችን ያለ ፍርድ አስገድለዋል ብዙ ደምና እንባ አፍስሰዋል ግና አሁን ከሥልጣናቸው ተባርረው ዚምባብዌ እየኖሩ እንኳ የኢትዮጵያን ሕዝብ ይቅርታ መጠየቅ ሞት ሆኖባቸዋል እንዲያውም በሁለት ቅጾች የታተሙት የኮሎኔል መንግሥቱ ትዝታዎች የተሰኙት መጻሕፍት እንደሚነግሩን ራሳቸውን አሳዛኝ ኢድርገው ለማቅረብና በሌላ ለማላከከ ርቀው ይሄዳሉ ምንም ሁነኛ ሰው እንዳልነበረን በጭፍን ላለመናገር አንድ ሁለት ሰው እጠቅሳለሁ በኢትዮጵያ የመጀመሪያው የብሪታንያ ዲፕሎማት ፕላውደን ዐፄ ቴዎድሮስን እየተከታተለና እያጠና ወደ አገሩ ያስተላለፋቸው መልእከቶች ነበሩ በእነዚያ መልእከቶች ውስጥ ንጉሠ ባነስተኛ ጭፍሮቻቸው ላይ በንዴት በደል ቢፈጽሙም እንኳ በደላቸውን በጸጋ ተቀብለው ከልብ ይቅርታ እንደሚጠይቁ ምስክርነት ሰጥቷል ስለ ዐፄ ምኒልክ የሚነገርም ታሪከ አለ ምኒልከ ያልተጣራ ወሬ ሰም ተው የአንዱን ራስ ጭፍሮች ለሌላኛው ራስ ይሰጡበትና እርሱን ከሥራ አግ ደው ቤቱ እንዲቀመጥ ያደርጉታል ከአንድ ዓመት በኋላ ግን እውነቱን ተገነ ዘቡ ያኔ ሰውየውን አስጠሩና ሰዎች ባሉበት ጎንበስ ብለው ይቅር በለኝ በድዬሃለሁ ጎድቼሃለሁ ይሉታል ሰውዬው ግን ምንም እንዳልተጎዳ እንዲ ያውም ሌሎቹ ባለሥልጣኖቻቸው እንዳይቸገር እህሉንና ሰንጋውን በየዐይነቱ እየላኩለት ተንቀባርሮ እንደ ኖረ ይገልጽላቸዋል ጃንሆይም እነዚያን ባለ ሥልጣናት አስጠርተው እግዚአብሔር ዋጋቸሁን ይከፈላችሁ እኔ ተሳስቼ ብበድለው እናንተ በእግዚአብሔር እንዳልወቀስና እንዳልኩነንሳችሁ ላደረጋች ሁት አመሰግናችኋለሁ በማለት አሰናበቷቸው ንጉሠ ከአፈርኩ አይመል ሰዥ ማለት ሲችሉ እግዚአብሔርን ፈርተውና እውነቱን ተቀብለው ይቅርታ ጠይቀዋል እንዲህም ዐይነት ሰው ነበረን እነርሱ የተጣሉትን ሰው ተደር በን ካልተጣላንላቸው እኛን የሚጣሉን ሰዎች ትዝ አላሏቸሁምየ ሰዎች የበደሉትን ሰውና አምላካቸውን ገና ከመጀመሪያው ይቅርታ ከመጠየቅ ይልቅ አለባብሰው በማኖር ኾዳያቸው ጉዳቸው በአደባባይ እስኪ ዝረከረከ የሚጠብቁት ለምንድን ነው። ሰዎች ይቅርታ በመጠየቅ ውስጥ ትሕትናን አስተዋይነትን ፍቅርንና ኀላፊነትን ይማራሉ በመሆኑም ያጠፋን ከመገሠጽ ይልቅ ይቅርታ እንዲጠየቅ ስናደርግ እነዚህን በጎ መንፈሳዊ ጠባያት የሚያገኝበትን ዕድል እናሳጣዋለን ይሄን ማጣራት የምትፈልጉ ሰዎች የትዳር ጓደኛችሁን ወይም ልጆቻችሁን በጥፋታቸው እናንተ ይቅርታ እየጠየቃችሁ አሳዩአቸውና ከጥቂት ጊዜ በኋላ ምን እንደሚከሰት ታያላቸሁ ቦይቆረመሙ ከዚህ ይልቅ ያዘነብን ሰው በእርሱም ጥፋት ቢሆን ነገሩን የሚያስተ ካከልበት መልካም አጋጣሚ የሚያገኝበትን ሁኔታ መፍጠር ግን ጠቢብነት ነው የበደለ ሰው ይቅርታ የመጠየቅ ኀላፊነት ቢኖርበትም ተበዳይ ነገሮች በሰላም እንዲስተካከሉ መንገድ ቢያመቻች ለስምምነት ራሱን ቢያዘጋጅ ይመ ሰገናል ቸግሩ እንዲወገድ በዳዩን ለማነጋገር ተነሣሽነቱን መውሰድ የሚጠበቅ የእግዚአብሔር መንግሥት አሠራር ነው ማቴ የሰው ልጅ እግ ዚአብሔርን ቢበድለውም ሰው ንስሓ ገብቶ እርቅ ያወርድ ዘንድ ሁሉን ያመ ቻቸው እግዚአብሔር መሆኑን መዘንጋት የለብንም የበደለንን ሰው እግዚአብ ሔር ይቅር እንዲለው መጸለይም ይቻላል ልብን ከቂም ማጽዳት መንፈሳዊነት ነውና ጌታ ኢየሱስ መስቀል ላይ ያዋሉትን ሰዎች ይቅርታ ሳይጠይቁትና ንስሓ ሳይገቡ አባት ሆይ የሚያደርጉትን አያውቁምና ይቅር በላቸው ማለቱ ለዚህ ትከከለኛ ማሳያ ነው ሉቃ ተበዳይ እነዚህን ሁሉ ሊያ ደርግ ይችላል በዳዩን ይቅርታ እንዲጠይቅ ግን መጽሐፍ ቅዱስ አይነግረንም። ይልቁኑ ጥፋት የፈጸመ በደል ያደረሰ ሰው ማንንም ሳይጠብቅ ቶሎ ይቅርታ መጠየቅ አለበት ብልኅ ሰው እንደ ዳዊት የምሩን ይናዘዛል እንጂ ዛሬ ነገ በማለት ሲያመነታ አይከርምም ከአካን ውድቀት ይማራል ኢያሱ ዊሊያም ኔቪንስ እንደሚናገረው ንስሓ ለመግባት ጊዜ የሚጠብቅ ሰው ሲጠ ብቁት የማይመጣን ነገር ነው የሚጠብቀው በዚህም ላይ ሰው ራሱ ሊፈጽም የሚገባውን ነገር መጠባበቁ ግራ ገብ ነው ከልኤቱ ይቅርታ ማድረግ መንፈሰ ብርቱዎች ሲያጠፉ ይቅርታ ይጠይቃሉ ይቅርታ ሲጠየቁም ይቅርታ ያደርጋሉ መንፈሰ ደካሞች ግን ይቅርታ መጠየቅ ሽንፈት ይመስላቸዋል ይቅ ርታ ማድረግም ሞታቸው ነው ማሃተማ ጋንዲ ደካማ በፍጹም ይቅርታን አያውቅም ይቅርታ የብርቱዎች መገለጫ ነው ያሉት ለዚህ ይሆናል ሉዊስ ስሜደስ ይቅርታ ማድረግ ማለት እስረኛን መፍታት ነው ያም እስረኛ አንተ ነህ ይሉናል ይቅርታ በማድረግ ራሳችንን ነጻ እናወጣ ለን ቂመኝነት መርዝ ነው ስለዚህ ይቅርታ አለማድረግ ራሳችኑ ነው የሚጎ ዳን የበደለውን ሰው የጎዳ እየመሰለው ይቅርታ የማያደርግ ሰው ጠላቱን ለመገዳት ሲል ራሱ መርዝ እንደሚጠጣ ቂል ነው ይቅርታ ሳያደርጉ መቅ ረት ራስን ከመጐዳት በቀር ጥቅም የለውም ራሳቸውን ይቅር ባለማለት የሚቸገሩም ሞልተዋል በእኔ ዕይታ እነ ዚህ ኅሊና ያላቸው ሰዎች ናቸው ነገር ግን ጸጸታቸውን በንስሓ አወራርደው የብርሃን አንጓዎች ነጻ ካልወጡ ሰይጣን ኅሊናቸውን በከስ እየቀወረ ሊጫወትባቸው ይትላል የአስቆሮቱ ይሁዳ ከእነዚህ ዐይነት ሰዎች አንዱ ይመስለኛል መሳሳቱን ዐውቆ ተጸጸተ ይህንንም የካህናት አለቆች እንዲያውቁለት ጣረ በጥፋቱ ያገኘውን ጥቅም አሸቀንጥሮ ጣለ ሰዎች ይህን ማድረግ ሲከብዳቸው ዐይቻለሁ ሆኖም ንስሓ በመግባት የእግዚአብሔርን ምሕረት መቀበልም ሆነ ራሱን ይቅር ማለት አቃተው ስለዚህ የሰይጣንን ከስ መቋቋም አልቻለምና በቀጭን ገመድ ራሱን አንጠለጠለ ማቴ ሌሎችን ይቅር አለማለት እግዚአብሔ ርን መበደል ነው ኤፌ በዚያው ልከ በራሳቸን ላይ መመረር በራሳቾን ላይ ቂም መያዝና ራሳችንን ይቅር ያለ ማለትም ኀጢአት ነው። እነዚህም ይኸው ናቸው እርሷ ይቅርታ ለመጠየቅ ገና ተናግራ ከመጨረሷ በፊት እርሱ ይቅር ሊላት አይቸገርም ለከርከር የሚጠቅመው ሆኖ ባገኘው ቀጥር ግን በደ ሏን ዝርዝር ቅደም ተከተሉን ሳያዛንፍ ማቅረብም የዚያኑ ያህል ይቀለዋል ይቅርታ ማድረግ ማለት ግን ይቅርታ ያደረጉበትን ዳይ በደለኛውን ሰው ለመገዳትም ሆነ ለመቃወም በማስረጃነት ዳግመኛ አለማቅረብ ነው እርሱ ይቅርታ ሲጠይቃት ደግሞ ተሳስቻለሁ ይቅርታ በማለት ሙሉ ዐረፍተ ነገር ካልተናገረ አትለቀውም ይቅርታ የሚለው ነጠላ ቃል የእኔን ሩጣ ለማብ ረድ የምትናገረው እንጂጥፋትህን ማመንህን አያሳይም ትላለች እንዳንዴ ቅርታ የምንለው ከልባችን ሳይሆን ነገር ለማብረድ ስንል ብቻ ሊሆን ይችላል ሆኖም ልባዊ ይቅርታ ጥቅሙ ብዙ ነው እነዚህም ፍቅ ረኞች በተደጋጋሚ እየተጋጩ ይቅርታ ቢጠያየቁም ይበልጥ እየተጣበቁ ሲሄዱ አንጂ ሲራራቁ አይታይም ትዳርንም ከሁለት ፍቅረኞች ቤት ይልቅ የሁለት ይቅር የሚባባሉ ሰዎች ቤት አድርጎ መውሰድ ለእውነታው የተጠጋ ትርጓሜ የሚኖረው ለዚህ ነው ቤት በይቅርታ ይጸናል ከይቅርታ ውጭ ፍቅር የለም ከፍቅር ውጭም ይቅርታ የለም የተበላሹ ነገሮች መስተካከል የሚችሉ ዖይቆርፖ ትም በጸጋና በይቅርታ ብቻ ነው ፍቅር ብዙ ኀጢአትን ይሸፍናልና በጴጥ ይቅርታ ፍቅር ላይ እውነት ላይ ትሕትና ላይ መመሥረት አለበት ከልቡ ለሚጸጸት ሰው ልባዊ ይቅርታ መስጠት ፈርጀ ብዙ ጥቅሞች አሉት አንደኛ በደለኝነት የሚያመጣውን የጸጋ አልባነት አዙሪት መስበር የሚችለው ይቅርታ ብቻ ነው ሁለተኛው የይቅርታ ኀይል ደግሞ በጥፋተ ኛው ሰው ውስጥ የተገነባውን የበደለኝነት ምሸግ መስበር መቻሉ ነው ይቅ ርታ እነዚህን ሁለት ነገሮች የሚያደርገው ተበዳዩንም ከበዳዩ ጋ ተመሳሳይ ስፍራ ላይ በማስቀመጥ ነው በወንድሜ ዐይን ውስጥ ያለውን ስንጥር ይቅር ማለቴ የዐይኔ ግንድ በእግዚአብሔር ይቅር መባሉን እንዳስታውስ ያደርገኛል እኔም ሆንኩ በዳዬ በዚህ ተመሳሳዮች ነን ማለት ነው ዋልተር ዊንክ ይህንን በአስደናቂ ሁኔታ ይገልጸዋል በሌላኛው ሰው ውስጥ ያለው ስንጥር በዚህኛው ዐይን ውስጥ ያለው የዚያው ግንድ ስንጣሪ ነው ተበዳዮችን ከበዳዮች ጋር አንድ የሚያደርጋቸው ነገር አለ ሁለቱም የእግዚአብሔር ምሕረትና ይቅርታ የሚያስፈልጋቸው መሆኑ ለሰዎች ይቅርታ ስናደርግ እኛም የእግዚአብሔር ይቅርታ የሚያሻን ምስኪኖች መሆናችንንና እርሱ ለሸከም የከበደ ኀጢአታችንን ለቀጥር ለሜታከት ጊዜ ይቅር እንዳለን እናስታውሳለን ሌላውን ይቅር ካላልን ደግሞ በደላችን ይቅር አይባልም አሊያ እኛም ደግሞ የበደልነውን ይቅር እንደምንል በደላችንን ይቅር በለን በማለት መጸለይ አንቸልም ምከንያቱም እናንተ የበደሏችሁን ይቅር ብትሉ የሰማዩ አባታችሁ ደግሞ እናንተን ይቅር ይላችኋል ነገር ግን የሰዎችን ጎጢ አት ይቅር የማትሉ ከሆነ አባታቸሁም ኀጢአታችሁን ይቅር አይልላቸሁም ተብሏልና ማቴ ካ ኢመት ይቅር ማለት ቀላል አይደለም ሕመም አለው በተለይ በደል ያደረሰ ብን ሰው የቅርባችን ወይም የምናምነው ሰው ማለትም መጋቢያችን ወይም የትዳር ጓደኛችን ወላጃችን ወይም ልጃችን ከሆነ ቀስስሉ ነፍሳችን ውስጥ ተቀብሮ ለመቅረት ይታገለን ይሆናል ሮናልድ ደን እንደሚናገሩት ይህ የኖረ ታሪካችን ነው ራሱ መጽሐፍ ቅዱስ ከወዳጅ በተሰነዘረ ፍላጻ በተጐዱ ሰዎች ታሪከ የተሞላ ነው አቤል በወንድሙ ቃየን ተገድሏል ዔሳው ብኩርናውን በወንድሙ ያዕቆብ ተሠርቋል ዮሴፍ በወንድሞቹ ተከድቷል ጌታ ኢየሱስ በሐዋርያው ጴጥሮስ ተከዷል ሐዋር ያው ጳውሎስም እስር ቤት ሳለ በወንድሞቹ ተትቷል የብርሃን አንጓዎች ሆኖም ቅር ለማለት ልቤ እምቢ አለኝ የሚሉ ሰዎች ቀጥር ቀላል አይደለም እዚህ ጋ ግን አንድ ነገር ማወቅ አለብን ይቅር ማለት የልብ ሳይ ሆን የፈቃድ ቁቱዳይ ነው ይቅር ማለት ባይሰማን እንኳ ይቅር ለማለት ወስነን ስሜቱን በጊዜው እንዲያመጣው እግዚአብሔርን መታመን እንችላለንፅ ምከ ንያቱም ቅርታ በከርስትና ሕይወት ጐዳና ላይ በምርጫ የሚካተት አይደ ለም ወደድንም ጠላን ይቅር ከማለት በቀር ምርጫ የለንም ይቅርታ ስሜት አይደለም ውሳኔ ነው ይቅር የተባሉ ይቅር ማሰት አለባቸው ስሜት በም ንም መልኩ የየትኛውም ውሳኔአችን አለቃ መሆን የለበትም ይቅር ለማለት ያለ መፈለግ ጌታን መበደል ቢሆንም ይቅርታ ማድረግ እየፈለጉ ዐቅም የሚያጡ ወይም ዐቅም ማጣታቸውን የሚናገሩ ደጋግ ሰዎችም ይኖራሉ እነዚህ ሰዎች የእግዚአብሔርን ጸጋ ርዳታ ቢጠይቁ መልካም ነው መፍትሔም ይሆናቸዋል ፊሊፕ ያንሲ ስለ ጸሎት በጻፉት መጽሐፋ ቸው እንዲህ ይላሉ በልቤ ቂም ካለና ይቅር ለማለት ዐቅም ካጣሁ ቀስሌንና ያቄ ሰለኝጌ ሰው ይፔ ወደ አግዚአብሔር እቀርብና በራሴ ማግኘት ያቃተኝን ብርታት እግዚአብሔር እንዲሰጠኝ እጸልያለሁ በውጤቱም ከባዱን ሸክሜን በተሻለ ሁኔታ ሲሸከም ለሚችለው ለእርሱ አስተላልፋለሁ ከጊዜ ጋር ቀስሉም እየሻረ ይሄዳል እኔ በራሴ ውስጥ ማድረግ ያልቻልኩትን ነገር እግዚአብሔር በውስጤ ይሠራልኛል ይቅር የምንልበት መነሻ ለእኛ የተደረገልን ምሕረት መሆኑን ሁሌም መረዳት ይኖርብናል ይቅርታ የምናደርገው ጥሩ ስሜት እንዲሰማን ወይም ውስጣዊ ሰላምና መረጋጋት እንዲኖረን ሳይሆን አግዚአብሔር አኛን ስለ ማረን ነው ይቅርታ የምናደርገው የበደለን ሰው ድጋሚ እንደማይበድሰን ስላ ረጋገጠልን አይደለም እግዚአብሔር ይቅር ስላለን ነው ይቅርታ ሰማድረግ የበደለን ሰው ዳግመኛ እንደማይበድለንና የአካሄድ የጠባይ ለውጥ ማም ጣቱን ማረጋገጥ አይኖርብንም ይቅርታችንን ሰጥተን ልባችንን ከቁርሾና ከምሬት ነጻ ማውጣት ይበጀናል ያ ሰው ዘላቂ ለውጥ ማምጣቱን ማረጋገጥ የሚያስፈልገን በተፈጠረው በደል ምከንያት የወሰድነውን እርምጃ ውሳኔ ለመቀየር ስናስብ ብቻ ነው ይቅርታ ለማድረግ አይደሰም ይቅርታ የምናወርደው ለበደለን ሰው የእጁን ከሰጠነው በኋላም አይደ ለም እግዚአብሔር እንዲሁ ይቅርታ ስላደረገልን ነው የበደለን ሰው መጥቶ ይቅርታ ስለ ጠየቀንም አይደለም በእርግጥ ይቅርታ ማድረጋችንን መንገር ያለ ብን ይቅርታ ስንጠየቅ ብቻ ቢሆንም ይቅርታውን ለማድረግ እስከንጠየቅ ያሃይቁቀሪ መጠበቅ አያስፈልገንም ይህን ባለማወቅ አሁን በሕይወት በሌሉ ሰዎች ላይ ሳይቀር ቁርሾ ኖሮአቸው በቂም ነቀርሳ የሚሠቃዩ ሰዎች አሉ ይቅርታ ባንጠየ ቅም ልባችንን ከቂምና ከቁርሾ ነጻ ማድረግ ይጠበቅብናል በዚሁ መሠረት ከእግዚአብሔር ዘንድ ይቅርታ ተቀብሎ ለሰው ይቅ ርታ ማድረግ ያቃተው ሰው ምን እንደሚመስል ጌታ ሰለ ሁለት ባለ ዕዳ ሰዎች ታሪከ ነግሮናል ታሪኩ ለሐዋርያው ጴጥሮስ ወንድሜን ስንት ጊዜ ይቅር ልበለው። የሚል ጥያቄ ምላሽ ነው እንተንስ እግዚአብሔር ስንት ጊዜ ይቅር ይበልህ ነው መልሱ ምክንያቱም ሊከፍለው የማይቸለው ትልቅ ዕዳ የተተ ወለት ባሪያ ሊከፈል የሚችልን ዕዳ በተራው ይቅር ማለት ካቃተው መጀመ ሪያ የተሰጠው ይቅርታ ይሰረዝበታል ምሳሌው እንደሚነግረን ታሪኩ የሚ ጠናቀቀው ስለዚህ እያንዳንዳቸሁ ወንድሞቻቸሁን ከልባችሁ ይቅር ካላላ ችሁ የሰማዩ አባቴም እንደዚሁ ያደርግባቸኋል በሚል ጠንካራ ማስጠንቀቂያ ነው ማቴ ጆርጅ ሄርበርት እንደሚሉት ለሌላው ይቅርታ ማድረግ የማይትል ሰው ራሱ የሚሻገርበትን ድልድይ የሚሰብር ሰው ነው ፊሊፕ ያንሲ እንዲህ ይናገራሉ እነዚህ ቃላት መጽሐፍ ቅዱስ ውስጥ ባይኖሩ አጥብቄ ብመ ኝም ያውም በራሱ በክርስቶስ አንደበት ነው የተነገሩት እግዚ አብሔር ግዙፍ የውከልና ሥልጣን ሰጥቶናል ሌሎችን ይቅርታ ስንከለከል ለእግዚአብሔር ይቅርታ ብቁ አለመሆናቸውን እአየወ ሰንን ነው በእኛም ላይ ይኸው ነው በሆነ ምስጢራዊ መን ገድ መለኮታዊ ይቅርታ በእኛ ይወሰናል ይቅርታ የጸሎት ቅድመ ሁኔታ መሆኑንም ጌታችን ተናግሯል ሣጸለያ ችሁትን የለመናችሁትንም ሁሱ እንዳገኛችሁት እመኑ ይሆንላቸሁማል ለጸ ሎትም በቆማቸሁ ጊዜ በሰማያት ያለው አባታቸሁ ደግሞ ኅጢአታቸሁን ይቅር እንዲላችሁ በማንም ላይ አንዳች ቢኖርባችሁ ይቅር በሉት ማር ክ ስለዚህ ይቅርታ የማያደርግ ሰው ጸሎቱ ተቀባይነት አያገኝም ይህ ብቻ ግን አይደለም በቤተ ክርስቲያን ውስጥ ከሁሉ ይልቅ የሚሠቃየው ሰው ከቀጣ ከቅሬታና ይቅር ካለማለት ጋር ተጣብቆ የሚኖር ሰው ነው ታሥሯል መንፈስን አጥፍቷል ጸሎቱም አይረባም አም ልኮው ፈራርሷል ምንም ነገር ቢሠራ እግዚአብሔርን ማስደ ሰት አይቸልም የዚህ ሰው የምስጋና መዝሙር በእግዚአብሔር ፊት አስጸያፊ ነው ለጸሎቶቹም ጆሮዎቹ ዝግ ናቸው ይቅርታን ፍለጋ የሚያደርገው ጩኸትም ችላ ይባላል የብርሃን አንጓዎች መቼም መዘንጋት የሌለብን ነገር አለ እግዚአብሔር ይቅር የሚለን እኛ ሰዎችን ይቅር ስንል ብቻ ነው ስለዚህም ምሕረት ያላደረገ ሁሉ ያለ ምሕረት ይፈረድበታል ያዕ ካ ኢመት ሠልስቱ ከዚያስ። ሀ ልብን ማሳመር ሰ ልብስን ማሳመር ሐ ልብንም ልብስንም ማሳመር መ መልሱ አልተሰጠም አንዳንዶች እግዚአብሔር ልብን ስለሚያይ ለልብስ የሚደረግ ጥንቃቄ ፋይዳው አይታያቸውም የልባቸውን ንጽሕና ሁሉ እንዲያይላቸው ደረታቸው ላይ ትንሸ መስኮት ቢኖር ይመኛሉ ያ መስኮት እስኪከፈት ልብሳቸውን አደብ የማስገዛቱ ፋይዳ ግን አልተገለጠላቸውም እነዚህ ስለ ሰው ቀድጄ ልልበሰው በማለት የሚያዜሙ ናቸው ሪፍረም ደዖሯፖ ሌሎች ደግሞ ልባቸው በክፋት ተሞልቶ ውጪአቸውን በረጅም መጋ ረጃ ይጠቀልላሉ ተንቀሳቃሸ ድንኳን ነው የሚመስሉት እነርሱ ግን በድንኳ ናቸው ሽንቁር ዐላፊ አግዳሚውን አየተመለከቱ በምኞት ይቃጠላሉ ምና ልባት ከአለባበሳቸው የሚገኝ ነገር ቢኖር ሌላውን ከጥፋት ለመጠበቅ በጎ መዋጮ ሊሆን መቻሉ ነው የእነርሱን የልብ ንጽሕና ግን አያመለከትም ይህም ልባችንን ለእግዚአብሔር ልብሳችንን ደግሞ ለሰው ስንል ማሳ መሩን ተገቢ ያደርገዋል እግዚአብሔር የሚያኖረን በሰዎች መካከል ነውና የእግዚአብሔር ሕግጋት ሰው ከእግዚአብሔር ጋር የሚኖርበትን ብቻ ሳይሆን ሰው ከሰው ጋር የሚኖርበትንም መርሕ ያስቀምጣሉ ለምሳሌ ዐሥርቱን ትእ ዛዛት ለሁለት ከፍለን ብንመለከት የመጀመሪያው ከፍል ሰውና እግዚአ ብሔርን ይመለከታል ሁለተኛው ደግሞ ሰውን ከሰው ጋር ያኖራል ዘ በአዲስ ኪዳን ደግሞ ጌታ ኢየሱስ ትአዛዛቱን ሁሉ በፍቅር አጠቃ ልሎአቸዋል ይህም ግን ሁለትዮሽ ነው ጌታ አምላከህን ውደድ ፊተኛው ባልንጀራህን ውደድ ደግሞ ኋለኛው ማቴ እናም ለሰው መጠንቀቅ ይገባል ሰዎች ልብስን ያያሉ በዚህም የለባሹን ማንነት ይገምታሉ ጥሩ ልብስ ለለበሰው የከበሬታ ቦታ ሰጥተው ጐስቆል ያለውን ፊት ይነሥታል ጥቂት ያይደሉ ሰዎች ጥሩና ንጹሕ የለበሰን እንደ ተማረና እንደ ምግባረ ሸጋ ስለሚወስዱ እንሰረቃለን ብለው ሳይገምቱ በዘነጠ ሰው ተሰርቀዋል ሙሰ ኛው ሁሉ ዘናጭ አይደል እንዴ»ነ ስለዚህ ሰዎች ከበሬታን ፍለጋ ውድ ልብስ ለብሰው ለመታየት የተቻለውንና ያልተቻለውን ሁሱ ያደርጋሱ የሥነ ምግባር ሕግንም እስከ መጣስ ይደርሳሉ ሰዎችን በአለባበሳቸው ብቻ እየመዘኑ ፊት መንሳትም ሆነ ማከበር ከር ስቲያናዊ አይደለም የወርቅ ቀለበት ያደረገና ያማረ ልብስ የለበሰ ሰው ወደ ጐኮባኤያችሁ ቢገባ እንዲሁም ያደፈ ልብስ የለበሰ ድኻ ሰው ደግሞ ቢገባ ያማረ ልብስ ለለበሰው የተለየ አክብሮት በማሳየት ለአንተ የሚሆን መልካም መቀመጫ ይኸውልሆ ብትሉትና ድኻውን ግን አንተ በዚያ ቁም ወይም ከእ ግሬ በታች በወለሱ ላይ ተቀመጥ ብትሱት በከፉ ሓሳብ የተያዛቸሁ ፈራ ጆች መሆናችሁ አይደለምን። በእርግጥ መደበኛ የትምህርት መርሓ ግብር ያላቸው አብያተ ከርስቲያ ናት ዐልፎ ዐልፎ ይኖራሉ በተለያዩ ርዕሰ ጐዳዮች ላይ ትምህርት መስጠት እየጀመሩ ያሉ አጥቢያዎችንም ዐውቃለሁ ይህ ተስፋ የሚያሳድር ነገር ነው እንዲያውም ትምህርቱ በሲዲና በካሴት እየተዘጋጀም ይሸጣል ስለዚህ በረ የብርሃን አንጓዎች ከቱ በቦታው ላልተገኙ ሰዎች እንኳ ይተርፋል እነዚህ አብያተ ክርስቲያናት ኀላፊነታቸውን በአግባቡ እየተወጡ ነውና ይመሰገናሉ የአዲስ ኪዳን መልእከት ጸሓፊዎች ጳውሎስ ጴጥሮስ ዮሐንስ የተሳሳቱ ትምህርቶችን በመቃወም ጽፈዋል የአሁኗ ቤተ ከርስቲያን መሪዎች ግን ምንም ዐይነት የተሳሳቱ አስተምህሮዎች ቢነ ለመቃወምና በጤናማ ትም ህርት ለማራቆት ግድ ያላቸው አይመስሉም ትኩረታቸው በተለያየ ነገር ተወስዷል በተለይ አሁን አሁን በቴሌቭዥን የሚሠራጩ ስብከቶችን ሳይ መንታ ሓሳብ ውስጥ እገባለሁ በአንድ በኩል ይህ ዕድል መገኘቱና የከርስቶስ ወን ጌል በተለያየ መንገድ ወደየ ቤቱ መግባቱ ያስደስተኛል በሌላ በኩል ግን የስ ብከቶቹና የልምምዶቹ መዘበራረቅ ያስደነግጠኛል ጨፍጋጋ ስሜት ውስጥ አገባለሁ ከቅዱስ ቃሉ የተኳረፉና ዝንፈት የበዛባቸው የተቀየጡና ያልጠ ሰሉ የተበረዙና የተምታቱ መልእከቶች እየተረጩ ያሉት በዚሁ የቴሌቭዥን መስኮት ነውና ከዚህም ባሻርር የኮንፈረንሶቹ እና የሰንበቱ ስብከት አካሄድ አሳሳቢ ይመስለኛል ሰባኪያኑ በአሜን ለሚደግፋቸው ሕዝብ ብቻ የመስበከ ጐልበት ነው ያላቸው በሓሳብ ከእነርሱ የተለየ አቋም ባለው ወይም አሜን አሜን እያለ በማያሟሙቃቸው ጐባዔ ለመናገር ዐቅመ ቢስና ድንጉጥ ናቸው ይህም የስብታቸው ዋና ግብ ሰዉን ማስደሰት እንዲሆን አድርጎታል ስለዚ ህም ብዙውን ጊዜ የሚሰበከው ጌታ ኢየሱስና የእግዚአብሔር መንግሥት አይ ደለም ሚዛኑን የጠበቀ ስብከትንም የሚፈልግ የለም የሚያቆላምጥ እንጂ በእኔ ግምት አንዳንዶች ይህንን የሚያደርጉት ራሳቸውም ያልተማሩ በመሆኑ ነው ስለዚህ ስብከታቸው ሚዛኑን ያልጠበቀ ሀብትና ብልጽግና ብቻ ነው ሴላም ምከንያት ይኖር ይሆናል የሕዝቡ ፍላጎት እንዲህ እየሆነ በመምጣቱ ብዙዎችን በማስደሰት አድናቂና ወዳጅ ማብዛት አንዱ ሰበብ ሊሆን ይቸላል አዎን ብዙዎች ቤተ ከርስቲያን መጥተው መዝናናትን መፈለግ ጀምረ ዋል ጥሩ ስሜት ተፈጥሮባቸው መሄድ ነው የሚሹት የሚፈልጉትንም ለማ ግኘት ጥያቄ ያቀርባሉ ገበያ መሩ አገልግሎትም የሚፈልጉትን ለመስጠት ዝግጁ ነው የገበያው ፍላጎት አቅርቦትን ይፈጥራልና ነገር ግን እያንዳንዱ ቅቡል አገልግሎት በአዎንታዊውና በአሉታዊው መካከል ሚዛን ሊኖረው ይገባል መገሠጽ የማይቸል አገልጋይ ተልእኮውን እየተወጣ አይደለም የአድማጮችን ጎሸታ ለማትረፍና ለማስደነቅ ሲሉ ብቻ ጆሮ የሚኮረ ኩሩ ሰባኪያን ገበያው ላይ ሞልተዋል ግና ጆን ማካርተር እንደሚናገሩት ግሃኘውፖካ ልዝ ከሆነ የእግዚአብሔር እውነት ጆሮን የሚኮረኩር ሳይሆን በቡጢ የሚጠ ነው ጆሮን የሚያነድ ነው መጀመሪያ ይገሥጻል ይወቅሳል ከዚያ ያበረታ ታል ሚዛኑ መጠበቅ አለበት ማጽናናት ማበረታታትና ማባበል ብቻ ሳይ ሆን ንጉሜ ቡልቻ እንደሚናገሩት የቁጣ ቴዎሎጂ ሳያስፈልገን አይቀርምሹ በቅርቡ አንድ የአደባባይ ሰባኪ ምስባኩ ላይ ቆሞ ስለ ራሱ አብዝቶ ያወራል አንዱ ድንገት ተነሥቶ እባከህ ከርስቶስን ስበከ ብሎት ኾቁባዔውን ትቶ ወጣ። ሮረ ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝኒ ከማሁ ገጽ ሰው መሆኔን ማን ይገገረኝ። ውዳሴና ምስጋና ሲበዛ አፋሽ አከንፋሸ የበረከተበት ሰው ፈተና ውስጥ ይገባል የሆነውን ሁሉ እግዚአብሔር ሳይሆን ራሱ ያደረገው ይመስለ ዋል የእርሱ ዐይነት ሰው እንደ ጠፋና ተተኪ እንደሌለው መገመት ይጀም ራል ያኔ የውድቀት ቀን መድረሱን መጠርጠር ደግ ነው ለዚህም ነው በመንፈስ የጀመሩ ሰዎች በሥጋ የሚጨርሱት በትሕትና የጀመሩ በትዕቢትና በውድቀት የሚያጠናቅቁት ከታበዩ መዋረድ ግዴታ ነው ውመ ኩራትና ትዕቢት የሞሉት አናት ሰይፍና ጎራዴ የመቱት ዐንገት አይገላገሉም እንዲህ በቀላሉ እመሬት ላይ ወድቀው ሳይንከባለሉ እግዚአብሔር ደግሞ በምንም ታሪከ ትዕቢትን አያልፍም ሳጥናኤልን በጣለበት በነካ እጁ ነው የሚያሰናብተን ቅዱስ ዳዊት ከሰው ሚስት ጋር ሲያመነዝርና ኀጢአቱን ለመሸፈን ንጹሕ ደም ሲያፈስ በአንድ እጅ ጣቶች የሚቄጠሩ ሰዎች ናቸው የሞቱት ዳዊት በትዕቢት ሲጠመድ ግን ሰባ ሺህ ሰዎች ሞተዋል በዜና ካ እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል በጴጥ ያዕ ፊ የሚታበይ ሰው ቅጣቱን እጅ በእጅ ይቀበላል ይህም ቅጣት ውድቀት ውርደት እንደ ሆነ መጽሐፍ ቅዱስ ደጋግሞ ይናገራል ምሳ ዝ ቫ ትዕቢተኛ መጨረሻው አያምርም እግዚአብሔር አስደናቂ ጸጋ የሰጣቸው ሰዎች በትሕትና በማገልገል ፈንታ ገድላቸውን መተረከ ለምን እንደሚወዱ ግራ ይገባኛል ጌታ ኢየሱስ ከአብዛኞቹ አስደናቂ ፈውሶች በኋላ ሰዎቹ ለማንም እንዳይናገሩ ያስጠነቅቃ ቸው የነበረው ለምን ነበር። እማሆይ የጌታን ድምፅ ሰምተው ያንን የተባረከ አገልግሎት ከጀመሩበት ጊዜ ጀምሮ ሁሉን ለእግዚአብሔር ከብር ብቻ ለማድ ረግ ነበር ምኞታቸው ተሳከቶላቸዋልም የጌታን ድምፅ ሰምተው በምሪት የጀመሩት ሌዘከ የ ርከፐቪነሃ የተባለው ምግባረ ሰናይ ድርጅትን ራእይና አጀማመር የተገለጹባቸው የመመ ሥረቻ ሰነዶች እንዲወድሙላቸውም ደጋግመው ይወተውቱም ነበር ይኸ ውም ለእግዚአብሔር ብቻ ሊሰጥ እንደሚገባ የሚያምኑበት ትኩረትና ከበሬታ ወደ እርሳቸው እንዳይዞር ፍርሀት እንደ ነበራቸው ያሳያል የብርሃን አንጓዎች አንዲያውም በአንድ ወቅት ስለ በጎ አድራጎት ድርጅቱ ታሪከ የሚጽፍ ሰው ሲመጣ መጽሐፉን ስትጽፍ ስለ እኔ ግላዊ ሁኔታ እባክህ አትጻፍ ስለ ሚያገለግሉት እኅቶችና ስለ አገልግሎቱ ሁሉንም ነገር መጻፍ ትችላለህ እኔንና ቤተ ሰቤን ግን እባከህ ከጽሑፉ ውጭ አድርገን ብለው ለምነውታል እግዚአብሔር አገልግሎትን በተመለከተ ራሳችንን ማሳየታችንን አይወ ድም በእርሱ ላይ እንጂ በራሳችን እንድንተማመንም አይፈልግም ሙሴ እችላለሁ ብሎ ሲያስብ እግዚአብሔር አብሮት ሊሠራ አልወደደም ይልቁንም በዚህ እችላለሁ ባይነቱ ከአገሩ ተሰድዶ ለ ዓመት ተንከራተተ አልች ልም ሴላ ሰው ይፈለግ በሚልበት ጊዜ ግን እግዚአብሔር ሥራውን እንዲጀ ምር አደረገው ሙሴ በራሱ በጀመረ ጊዜ ሁሉ ጥፋት ነበር ያመጣው እማ ሆይ ቴሬዛም አልችልም ጌታ ሆይ አንተ የምትፈልገውን ነገር ግማሹን እንኳ መረዳት አልቻልኩም የማልበቃ ነኝ ኀጢአተኛና ደካማ ነኝ ሌላ ብቁና ለጋስ የሆነን ሰው ፈልግ እባከህ በማለት ይማጸኑ ነበርጭ እግዚአብሔር ሥራ ውን የሠራው ግን በእርሳቸው በኩል ነው አንድ ጥሩ መዝሙር ሠርተው ሸ ሲባሉ ምድር የማትሸከመውን ጸጋ እግዚአብሔር በእኛ ላይ አስቀምጦ በማለት ጉራ የሚነዙ ዘማሪዎችን ዐውቃለሁ ሙዚቀኛው ካልተቀደሰ ለእኔ መዝሙር ሙዚቃ መጫወት አይ ችልም የሚል ትዕቢት ሲጀምራቸው አይቻለሁ ሰባኪዎችም ትንሸ ገባኤ ላይ መስበከ እንደማይመጥናቸው ሲናገሩ አድምጫለሁ ዘልቀው የሚጓዙ ግን አይደሉም እግዚአብሔር ትዕቢተኞችን ይቃወማል ራሳችንን ዝቅ ዝቅ በማ ድረግ ለእግዚአብሔር ከብር ካልሰጠን እግዚአብሔር አይደሰትብንም አገልግ ሎታችን ግን ምናልባት ይቀጥል ይሆናል እግዚአብሔር ካልተደሰተብን መጨረሻችን ውድቀት መሆኑ አይጠረጠርም ታዲያ እንዳንወድቅ የሚያግዘን ከሆነ ሰው መሆናቸሁን አስታውሱ የሚለን ብቻ ሳይሆን ዱላ ይዞብን የሚ መጣ ሰውስ ቢኖረን ምናለበት። በጀታ ጸሎተ ሐሙስ ተብሎ ይታወቃል በዮሐንስ ወንጌል ምዕራፍ ላይ የምናገኘው ጸሎት ይህ ሊቀ ካህናታዊ ጸሎት ብዙ የሚባልለት ቢሆንም ለጊዜው አንዲት ሰበዝ ብቻ መዝዘን እንመልከት አንድነታችንን ጌታ ኢየሱስ ቅዱስ አባት ሆይ እነዚህን የሰጠኸኝን እንደኛ አንድ አንዲሆኑ በስምህ ጠብቃቸው ቀ ክ አንተ አባት ሆይ በእኔ እንዳለህ እኔም በአንተ እነርሱ ደግሞ በእኛ አንድ ይሆኑ ዘንድ እለምናለሁ እኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ በአንድ ፍጹማን እንዲሆኑ በማለት ጸል ዮአል ቀ ጌታችን በመጨረሻው ሰዓት ለአንድነታችን እንዲህ ደጋግሞ ጸሎት ማቅረቡ አንድነታችን ምን ያህል ከብደት እንዳለው ጥቀምታ ይሰጠናል ጉኛም አንድ እንደ ሆንን አንድ ይሆኑ ዘንድ መባሉም አንድነታችን በአብና በወልድ መካከል ያለውን ዐይነት መሆን እንዳለበት ያስገነዝበናል ሐዋርያው ጳውሎስም ብሰላም ማሰሪያ የመንፈስን አንድነት ለመጠ በቅ ትጉ በማለት አዚል ኤፌ እዚህ ላይ ማስተዋል ያለብን የመን ፈስን አንድነት ፍጠሩ እንዳልተባለ ነው የመንፈስ አንድነት አለ እርሱን ተከባከቡ ለመጠበቅ ትጉ ነው የተባልነው አንድ ዐይነት አይደለንም ሆኖም አንድ ነን ይህንን ነው መጠበቅ የሚኖርብን አንድነት አንድ ዐይነት ነት አይደለምና ማንነታችን አይደመስስም ሆኖም ሊጠፋና ሊበላሽ የማይች ልን ነገር መጠበቅ ሞኝነት መሆኑን ቅዱስ ጳውሎስ የሚጠፋው አይመስለ ኝም አንድነታችን ካልተጠበቀ ይጠፋል ማለት ነው። እንዳሉባት ይነገራል ይህም ወብ ታችን እንደ ሆነ አምናለሁ ስብጥራችን ጥንካሬአችንም ነው የተለያየ ቋንቋ በሚናገሩ ከርስቲያኖች መካከል ያለው ጥምረትና ትብብር ለረጅም ወቅት በመ ልካምነት ቄይቷል አሁን አሁን ግን ይህንን በቅጡ ባለመረዳት በግልጽና በስ ውር ለጎሳ የማድላት ችግሮች እየታዩ ነው ቋንቋም ለልዩነት ሰበብ እየተደረገ ነው ምን አዲስ ነገር ተገኘነ የብርሃን አንጓዎች ዋነኛው ሰበብ የኢትዮጵያ ፖለቲካ ለብሔርና ለቋንቋ ልዩነት የተለ ጠጠ ትኩረት ከሰጠበትና ሁሉን ነገር በዚሁ መነፅር ማየት ከተጀመረበት ወቅት ይመዘካኣል ያኔ ቤተ ከርስቲያን ያልተዘጋጀችበት ከባድ የቤት ሥራ ነበር የተቆለለባት ችግሩ ሲፈጠር ቤተ ከርስቲያን ምንም ዐይነት ነገረ መለኮታዊ ዝግጅት አልነበራትም የዴሞከራሲ አያያዝና አጠቃቀምም ልምድ አልባ ነታቸንም የውጭው ውጥንቅጥ ወደ ውስጥ ሰተት ብሎ እንዲገባ ከፍት በር ሰጥቶታል የወንጌላውያን አብያተ ከርስቲያናት መሪዎች ቤተ ከርስቲያን የሚ ገጥሟትን የተለያዩ ችግሮች ለመፍታት ምን ማድረግ እንዳለባቸው የመነጋገር ልምድ ባላማዳበራቸውም በጎሳና በቋንቋ ልዩነቶች የተፈጠሩ ውጥረቶች ድን ገት ንጠውናል ስለ ብሔር እና ስለ ቋንቋ ሲነሣ በእግዚአብሔር ድንኳን ሁለት የተወ ጠሩ ጎራዎች ይታያሉ የመጀመሪያው በልዩነት ውበት የማያምንና ሁሉን ጨፍልቆ አንድ ወጥ ማድረግ የሚያምረው ነው በአንድነት ልብስ አንድ ዐይ ነትነትን ይሰብካል የሌሎችን ቋንቋ ባህልና አመለካከት ማከበር ይተናነቀ ዋል ሆኖም ከርስትና ቋንቋና ብሔር ዘለል ነው የእምነት አንድነትም የብ ሔር አንድነት አይደለም። እግዚአብሔር ከልዩ ልዩ ቋንቋ ተናጋሪዎች አንድን አዲስ ብሔር ፈጠረ የከርስቶስን ቤተ ከርስቲያን ኬቪን ኮነር እንደሚሉት ቤተ ከርስቲያን በዓለም ውስጥ እግዚአብሔር በአዲስ ብሔርነት ያበጃት ፍጥረት ናት ብሔራዊ መነጣጠሎችም ሕልውናቸው በኢየሱስ ከርስቶስ አከት ሟል ስለዚህም ራሷን ቤተ ከርስቲያንን እንደ አንድ ብሔር ልንወስዳት እን ችላለን የዘር የጾታ የሀብት መጠን ልዩነቶች ቢኖሩም ከልዩነቶቹ ጋር ተያ ይዘው የሚመጡት ማግለልና መድልዎ መጥፋት አለባቸው የጥሉ ግድግዳ በከርስቶስ ፈርሷል ትናንት ከቤተ ከርስቲያን ውጭ የተፈጸሙትን ችግሮች በማቆር ዛሬ ወደ እግዚአብሔር ቤት አምጥተን ለነገ ጠብ ማሳደር የለብ ንም አንድ ነን ቤተ ከርስቲያን አንድ ብሔር ናት። መንፈስ ቅዱስ ግን ከግሪከ ከዕብ ራይስጥና ከአረማይስጥ ይልቅ በየቋንቋቸው ሊያነጋግራቸው መረጠፁ አፍ መፍቻ ቋንቋ ለወንጌል ተሐድሶ ከፍተኛ ሚና እንደሚጫወት ታሪክም ምስከራ ችን ነው ለምሳሌ ልበ ብርሃን የሆነው ኦናሲሞስ ነሲብ ከ ዓመት በፊት መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ኦሮምኛ በመተርጐሙ በምድራችን ለወንጌል መስፋፋት ከፍተኛ አስተዋጽኦ አድርጓልጾ የኢትዮጵያ መጽሐፍ ቅዱስ ማኅበር መጽሐፍ ቅዱስን ወደ ተለያዩ የአገራችን ቋንቋዎች የሚተረኾመውም ለዚህ ነው ሰዎች ሁሉ በአፍ መፍቻ ቋንቋቸው ወንጌል ሲሰሙ ውጤቱ ያምራልሹ ስለዚህ አብያተ ከርስቲያናት ፕቋንቋ ፖሊሲ ቢኖራቸው ተገቢ ነው በሁለቱም ወገን ያሉ ጽንፈኞች እንደሚሉት ሳይሆን የተናጋሪዎች ብዛት እየታየ በተለያዩ ቋንቋዎች መንፈሳዊ ገባኤዎች መዘጋጀታቸው ይጠቅ ማል በአዲስ አበባ እንግሊዝኛ ቋንቋን የሚጠቀሙ የአበሻ አብያተ ከርስቲያ ናት መኖራቸው ይታወቃል ሆኖም ሰዎች በሚያውቁትና በሚረዱት ቋንቋ ወንጌል ከሚሰሙና ከሚሜጽናኑ ይልቅ እኛ በማይገባን ቋንቋ አይሰበከም በማለት የሚሟገቱ እልከኞችም በመካከላችን አሉ ይህም የዕርቀ ሰላሟን መንበር የአምባጓሮ ዐውድማ አድርጓታል መጽሐፉ እንደሚሰለን እግዚአብ ሔርን የሚፈራ ሰው ጽንፈኝነትን ያስወግዳል መከ ኢመት ይህ ጐዳይ ተዛንፎ ወደ ልዩነት ቢያመራ ጠላት እንጂ ቤተ ከርስቲያን እንደማትጠ ቀም እንዳናይ ሆነናል ምኒልከ አስፋው እንደሚናገሩት ከሁሉ የሚያስደንቀው ወንጌልን ለመስበከ ድንበር አቋርጠውና ወንዝ ተሻግረው ወደ ሌላ ሕዝቦች የሚሄዱ ቤተ እምነቶች በሚ ሄዱበት አካባቢ እንዲመሩ የሚፈልጉትና እንዲነገርም የሚሹት የዝ ሰዎቻቸው ቋንቋ መሆኑ ነው በዚህ ሓሳብ የተተበተቡ አብያተ ከርስቲያናት የኋላ ኋላ ለአንድነታቸውና ለምስከርነታ ቸው ጠንቅ መሆናቸው አይቀርም የብርሃን አንጓዎች በአገሪቱ መዲና ቢኖሩም አማርኛ ቋንቋን የማይሰሙ ሰዎች አንደማይጠፉ ግልጽ ነው የእነዚህ ሰዎች አስፈልጎት መሟላት አንዳለ በት አይካድም በሴላኛው አቅጣጫ ደግሞ የአገሪቱን የሥራ ቋንቋ ከማንም በተሻለ ማቀላጠፍ እየቻሱ ለቋንቋቸው ከብር ሲሉ ብቻ ቤተ ከርስቲያንን የሚ ያምሱና የሚከፍሉ ልበ ሸውራሮችም አሉ እነዚህ ሰዎች ሊገነዘቡ የሚገባ ቸው ቤተ ከርስቲያን የብሔር ማንነት ማስፋፊያና መጠበቂያ ማዕከል አለመሆ ኗን ነው የከርስቶስ ንግሥና መግለጫ በሆነቸው ቤተ ከርስቲያን የእነርሱ ቋንቋ ካልነገሠ ፍርድ ቤት የሚካሰሱ የቤተ ከርስቲያን መሪዎችን ማየት እጅግ ያምማል ያሳፍራልም ማፈር ቀርቶ ይሆን። ወንጌል ግድ በአገር ደረጃ መታሰብ አለበት ለማለትም አልፈልግም በሶማልያም ይሁን በኢንዶኔዥያ ወንጌል አንዲደርስ መጸሊይ ይኖርብናል አጠገቤ ካለው በጌታ ያላመነ ወንድሜ ይልቅ በጌታ ካመነ ጀርመናዊ ጋር የሚ ኖረኝ ኅብረት ዘላለማዊ እንደ ሆነ ዐውቃለሁ ምከንያቱም በአይሁዳዊና በግሪከ ሰው መካከል ልዩነት የለምና አንዱ ጌታ የሁሉ ጌታ ነው ሮሜ ካ አይሁድ ብገሆን የግሪከ ሰዎችም ብንሆን ባሪያዎችም ብንሆን እኛ ሁላችን በአንድ መንፈስ አንድ አካል እንድንሆን ተጠምቀናል ሁላችንም አን ዱን መንፈስ ጠጥተናል ቆሮ ዛ ይህ ማለት ግን ከርስቲያን በመሆኑ ብቻ ግሪካዊ ግሪካዊነቱን አይሁዳ ዊም አይሁዳዊነቱን ይተዋል ማለት አይደለም ግሪካዊው አይሁዳዊ አይሁዳ ዊውም ግሪካዊ አይሆኑም እንዲህ የሚያስቡ ሰዎች ካሉ ተሳስተዋል ሐዋር ያው ጳውሎስ አይሁዳዊ ወይም የግሪከ ሰው የለም ባሪያ ወይም ጨዋ ሰው ያሳፇመሪው የለም ወንድም ሴትም የሰም ሁላችሁ በክርስቶስ ኢየሱስ አንድ ሰው ናችሁና ብሏል ዐላ ይህን ሲል ግን የጾታና የዘር ልዩ ልዩነት እንዲ ጠፋ እየተመኘ አይደለም በጾታና በዘር ልዩነት ምከንያት የሚደረግን ጭፍኽ ጥላቻ ማግለል መድልዎ ተቃወመ እንጂ ልዩነቱ ተጨፍልቆ አንድ ይውጣው አላለም እንዳንዶች ለዚህ ኋላ የቀረ ድርጊት ለዘር ልዩነት መጽሐፍ ቅዱስን ሰበብ ያቀርባሉበተለያየ ወቅት ቅኝ ገዢዎችና ጨካኞች በዚህ መንገድ ራሳቸ ውንና ብዙዎችን ሲያታልሉ ነበር እዚህም ይሄን ድውይ ድርጊታቸውን በመ ጽሐፍ ቅዱስ ላይ ማስታከከ የሚፈልጉ አሉ በፍጹም ግን እውነት አይደ ለም። የሆነው ሚዛናዊ ነት የጐደለው ይህ ዐይነቱ ሰው መሬት ላይ በአንድ እግሩ እንደ ቆመ ሰው ነው የሚቄጠረው ሂትለርን ተቃውሞ ሕይወቱን አሳልፎ ከሰጠ በኋላ በቤተ ከርስ ቲያን ላይ ያለው ተጽዕኖ እየጨመረ የመጣው ጀርመናዊ የነገረ መለኮት ሰው ቦንሆፈር እንደሚለው በምድር ላይ በአንድ እግሩ ብቻ ለመቆም የሚሞከር ከርስቲያን በሰማይም በአንድ እግሩ እንዳይቆም እፈራለታለሁ ምናልባት እግዚአብሔር እስራኤላውያንን በአሕዛብ እንዳስቀናቸው ካልተጠበቀ ስፍራ ሌሎችን አስነሥቶ ስለ ድምፅ አልባዎች እንዲናገሩና ለፍ ትሕ እንዲሟገቱ በማድረግ እንዲያስቀናን እየጠበቅን ይሆን ከርስቲያን እና ፖለቲካ ኩ ሰዎች በአደ ካ አንቅስቃሴ ነጻ መሆን እንዳለበት የሚሰብ ባባያችን አሎ አግኙ ከጸሎት ያለፈ ቀጥተኛ ሚና አንዳይኖረው የሚያቀነቅኑ ሰዎች ሞልተዋል አንድ ከርስቲያን ፖለቲካ ውስጥ ሲገባ በእምነቱ እንደ ደከመ የሚቄጥሩ ሰዎች ነበሩ አሁንም አይጠፉም ሌላ ከርስቲያን ስፖርት ውስጥ ሲገባስ ለምን ዝም ይላሉ። ይሁን እንጂ ቤተ ከርስቲያን እንደ ተቋም ፖለቲካ ውስጥ መግባት የለባትም ሕግም አይፈቅድላትም ቤተ ከርስቲያን የየትኛውም የፖለቲካ ኀይል ንብረት አይደለችም የገዢው መንግሥት ደጋፊዎችና ተቃዋሚዎች ስብከተ ወንጌልን ሰምተው አካሂደው ዘምረውና ዐሥራታቸውን ሰጥተው የሚሄዱባት ቦታ ናት በእርግጥ የፖለቲካ ልዩነትን ይቅርና ቀላል የሓሳብ የብርሃን አንጓዎች ቤተ እግዚአብ ልዩነትን አቻችለን መኖር መቻላችን እንኳ አጠራጣሪ ቢሆንም ሔር ንም ለቲካ ጎራ ለይቶ የሚቆምባት አይደለችም ሆና ከተገኘች ለከርስቶስ ወንጌል ከፍተኛ ከስረት ነው እዚህ ጋ መንገዱ ቀጭን በመሆኑ ሚዛንን ጠብቆ ከመራመድ ውጭ ምርጫ የሰንም ሆን ይህም ቤተ ከርስቲያን በምድር መኖሯም ወንጌልን ለመስበከ ሲህ ን ለፍትሕ ለሰላምና ለእኩልነት መቆምን ያካትታል ቅዱስ ቃሉም መልካም ማድረግን ተማሩ ፍትሕን እሹ የተገፉትን አጽናኑ ጨቋኙን ገሥጹ በሣ ለት ይናገራል ኢሳ ካ ኢመት ሰዎች መቼም ቢሆን ያለ ማመቻመ ሊቆሙላቸው የሚዝቡ ነገርች አሉ ልከ ሰከርስቶስ በጽናት መቆም ተገቢ የሆ ነውን ያሀል ሰላምና ማኅበራዊ ፍትሕም ከዚሀ የሚመደቡ ይመስሉኛል ከርስ ቲያኖች ለእነዚህም መቆም ይጠበቅባቸዋልኝ ሰዎችን ከነሕይወታቸው በምድ ራዊ ሲኦል የሚከትተውን የማኅበረ ሰቡን ሁኔታ ችላ ብለው ስለ ሰማያዊ ከብር ብቻ የሚያወሩ አገልጋዮች ደረቅ ሃይማኖት የሚሰብኩ ናቸው ከርስ ትና ደግሞ ደረቅ ሃይማኖት አይደለም በቸልተኝነታችን ልናደርቀው ካልፈለ ግ ስበከ ሲባል ሰማያዊ በሌኛው አቅጣጫ ግን ማኅበራዊ ወንጌልን ለመ ነ ከብርን በመሥዋዕትነት ማቅረብም አግባብ አንዳልሆነ ማወቅ አለብን ለፍ ትሕ ለሰላምና ለአኩልነት መቆም ወንጌልን የመስበከ አካል እንጂ ምትከ ከፈስ ት ማስተካከል ግድ ለዚህ አገልግሎት ብቁ ለመሆን ደግሞ የራስን ቤ ነው ይህ ትልቁ የቤት ሥራችን ነው እንዲያውም በአንዳንድ አብያተ ከርስ ቲያናት ያለው ውስጣዊ ችግር በፖለቲካ ሥርዐቱ ውስጥ ካለው ችግር ይብ ሳል ሁኔታውን ቀረብ ብሎ ላስተዋሰው ከመንግሥት ፖለቲካ ይልቅ በቤተ ከርስቲያን ውስጥ ያለው የፖ ለቲካ ርከህርርከ ዐዘ እርሾ አጅግ እየኮመጠጠ የመጣበት ጎሰኝነት ሙስና መገፋፋትና አለመቻቻል የቤተ ከርስቲያን ገጽታ እየሆኑ የመጡበት ጊዜ አሁን ሳይሆን አይቀርም ይህ የውስጥ ገጽታ ካልተለወጠ ደግሞ የተቃና አገልግሎት ማገልገል ለቤተ ከርስቲያን አስቸጋሪ ይሆናል ልዎ የም አሁን እንደምናየው ገንዘብ ባላቸውና በሌላቸው መካከል አድ ታደርግ መልካም ስም የሌላቸው መሪዎች ያሏት ቤተ ከርስቲያን ከበሬታና ተደማጭነት እንደማይኖራት መታወቅ አለበት ም ዳም ይህን ተረድተን እርምጃችንን ካላስተካከልን ስለ አገራችን ሁለንተናዊ ዕድገት ያለንን ምኞት ከሕልም ሩጫነት ማስቀረት አንቸልም ያልተፈለገ ውጤት ማስከተሉም አይቀሬ ነው ዐይን አፋርነት። ስለዚህ ሃይማኖታዊ መንግሥት እንዳይኖር በተቻለው መገገድ ሁሉ መሥራት አለብን የመንግሥትና የሃይማኖት ፍቺ ለቤተ ክርስቲያንም መልካም ነው መንግሥትና ቤተ ከርስቲያን በአንድ ያደሩበት ዘመን በክርስትና ላይ ዝቅጠት ንና ጥፋትን ከማስከተል በቀር የሚበጅ አልነበረም በእርግጥ ወንጌላውያን ከርስቲያኖች ኢትዮጵያ ውስጥ በቄሳር ጡጫ የተመረሩበት እንጂ ቤተ ከርስቲ ያናቾን የቄሳር የጡት ልጅ የነበረችበት ጊዜ አልነበረም እንዲያውም የተወረሱ የቤተ ከርስቲያን ሕንጻዎች የተመለሱት ተጨማሪ የማምለኪያና የመቃብር ቦታዎች የማግኘትና የአምልኮ ነጻነት መብታችን የተከበረው ከመንግሥት ለውጡ ወዲህ ነው ሆኖም መንግሥትና ቤተ ከርስቲያን አንድ ሲሆኑ ለወንጌል አደጋ እንደሚሆን ለመረዳት ታሪከን መፈተሽ በቂ ነው ለዚህ ደግሞ የሩቅ ብቻ ሳይሆን የቅርብ ታሪከም አለ ለምሳሌ እኤአ በ ኮምዩኒዝም ከፖላንድ ሲወገድ በመቶ የሚሆኑ ዜጎች የካቶ ሊከ ቤተ ከርስቲያንን የሞራልና የመንፈሳዊነት ኀይል አድርገው ተቀብለዋት ነበር አሁን ግን ወደ በመቶ ወርደዋል ተቀባይነቷ እንዲቀንስ ምከንያቱ ደግሞ የመንግሥት ኅሊና ከመሆን ይልቅ ፖለቲካ ውስጥ የምታደርገው ተሳትፎ ነው ዘመናዊቷ ፖላንድ የመንግሥትንና የሃይማኖትን ልዩነት አትቀ በልምና በአንዳንድ አገራት ደግሞ መንግሥታዊ ሃይማኖት ወደ ሃይማኖት የለሽ መንግሥትነት አምርቷል ይህ ግን ከባድ አደጋ ነው ምከንያቱም በዓ ለማቸን ላይ በማደግ ላይ ያለው ሃይማኖት የለሽ መንግሥት ከሃይማኖት የለ ሽነት ዐልፎ ጸረ ሃይማኖትም እየሆነ በመምጣት ላይ ነውና ስለዚህ ጥቅማ ችንን በበለጠ የሚያስጠብቅልን ሕግ እንዲወጣና በሥራ ላይ እንዲውል ግፊት ማድረግ ሊኖርብን ይችላል ከግል ጥቅም ጋር ባልተያያዘ መልኩ ፅውቀትን ገንዘብን ጐልበትንና ጊዜን መሥዋዕት በማድረግ ለአገርና ለወገን የሚጠቅሙ ለውጦች እንዲመጡ በመንግሥት ላይ አዎንታዊ ጫና ማሳደርም ተገቢ ነው በዚህ ጊዜ ግን ቤተ ከርስቲያን የሌሎችን መብት የሚነካ የተለየ ጥቅም ለማግ ኘት ጥያቄ ማቅረብ የለባትም ከመንግሥት ጥቅሞችን ለማግኘት ስትል አላስ ፈላጊ ድርድር ከማድረግም መራቅ ያስፈልጋታል የአገራቸን ሕገ መንግሥት እንደሚናገረው መንግሥት በሃይማኖት ጐዳይ ሃይማኖትም በመንግሥት ጉዳይ ጣልቃ አይገቡም ሆኖም ሕገ መን ግሥቱ በሃይማኖት ቡድኖች ሲጣስ መንግሥት ሕገ መንግሥቱን ለማስከበር መንቀሳቀሱ እንደማይቀር ግልጽ ነው ታዲያ ሕገ መንግሥቱ ላይ የሠፈሩት ምይሯለመም ሰብአዊ መብቶች በመንግሥት ሲጣሱስ ቤተ ከርስቲያን ሰሕገ መንግሥቱ መከ በር ጥብቅና ብትቆም አመከንዮአዊ አይሆንምን። ከሁሉ በፊት ግን ከርስቲያኖች ስለ ነገሥታትና ስለ መኳንንት የመጸለይ ትእዛ ዝም ልዩ መብትም እንደ ተሰጠን ማወቅ አለብን ቦጢሞ ቤተ ከርስ ቲያን ለእነርሱ ስትጸልይ ባለሥልጣናት ኀይላቸውን በጥበብ በትክከል እንዲጠ ቀሙ ታግዛቸዋለች ከዚህ የተነሣ መሪዎች በአግባቡ ሲያስተዳድሩ ዜጎቻቸው ሰላማዊ ኑሮ መኖር ይቸችላሉ ይህ ደግሞ ወንጌል ሰመስበከ ምቹ ከባቢያዊ ሁኔታም ይፈጥራል ስለ ጸሎት ካነሣን ዘንዳ መሪዎቻችንን የመምረጥ ዕድሉ ባለበት አገር የምርጫ ድምፃች ንን እንነፍጋቸው እንደ ሆነ እንጂ ወደ ሥልጣን ከመጡ በኋላ የብርሃን አንጓዎች ስለ እነርሱ መጸለይንና ማሳየት የሚገባንን ከበሬታ መንፈግ ግን አንቸልም እዚህ ላይ ሊታሰብበት የሚገባው ትልቁ ጐዳይ በጸሎት ሰበብ የቤተ ከርስቲያንን መድረከ ለፖለቲካ ወገናዊነት ማንጸባረቂያና ለፖለቲካ ዓላማ ማስፈጸሚያ መሣሪያ እንዳይ ሆን ጥንቃቄ ማድረግ ነው በተጨማሪም ፖለቲከኞቹን አግዚአብሔር እንዲመራ ከመ እግዚአብሔር የሚመራቸው አማኞች ፖለቲካው ውስጥ ቀጥተኛ ንባትር እን ዲያደርጉ ለምርጫም እንዲወዳደሩ ማበረታታት ወቅቱ የሚጠይቀው ነው አንዳንድ ሰባኪያን ግን ከርስቲያኖች ከመጸለይ በቀር መንግ መቃወም እንደሌለባቸው ይሰብካሉ በዚህም ሳያበቁ አማኞች የከበበ ባሻገር መገዛት እንጂ የተቃዋሚ ፓርቲዎች አባል መሆን እንኳ እንደሌለባቸው እስከ መናገር ይደርሳሉ ይህ አመለካከት የመንግሥትን ሥልጣን ፍጹማዊ የሆነ ያስመስላል ሥልጣን ከእግዚአብሔር ቢመነጭም ካያያዝ ሊበላሽ እንደ ሚችል እነዚህ ሰዎች ሳይዘነጉት አልቀሩም ለዚህ አቋማቸው መነሻ የሚያደር ጉት ሮሜ ምዕራፍ ን ሆኖ ይገኛል በእርግጥ ቤተ ከርስቲያን ተቃዋሚ ፓርቲ አይደለችም በአ ዐውድ የቤተ ከርስቲያን መሪዎችም የፖለቲካ ድርጅት አባላት ባይሆኑ ይመረ ጣል ምዕመናንን አይመለከትም አሊያ ሚዛናዊነታቸው አደጋ ላይ ይወድ ቃል የተለያዩ ውስብስብ ችግሮችንና የጥቅም ግጭቶችንም ይፈጥራል ከዚህ የተነሣ መሪዎች የሚወስዱት የተሳሳተ ወይም ወገንተኛ ውሳኔ የቤተ ከርስቲያን ተአማኒነትን አደጋ ላይ ይጥላል አንዳንድ የቤተ ከርስቲያን መሪዎች ግን እዚህ ውስጥ ። ዝኒ ከማሁ ገጽ ኤልያስ በቀለ ሰረርዕሂዎ ገጽ ዳንኤል ተፈራ ጄ ዳደ ያዖኒጋ መጋረድ አዲስ አበባ ዓም ገጽ እላፎ ዐዐዐፎፎይ ማኩልከን መደኃፍ ምፉጎዊያ ገጽ ኤልያስ በቀለ ሰርታጄዖ ገጽ ማኩልከን መድሐፍ ዎቶጎዊ ገጽ ሃክርዩሃ ሪፎ የብርሃን አንጓዎች ተዘልሎ መኖር መጽሐፍ ቅዱሳችን ጥቅሶች መካከል በርካታ ሰዎች የተለያዩ ዐይነት ጥቅሶ ችንና አገላለጾችን ይወድዳሉ የእኔ ምርጫ ተስፋ ስላለህ ተዘልለህ ትቀ መጣለህ የሚለው ነው ኢዮብ ዝ ይህንን ከፍል ሌሎች ትርጐሞች በመተማመን ትኖራለሆ እና ተደላድለህ ትቀመጣለህ በማለት ይፈቱታል ተዘልሎ መኖር የሚለው ሐረግ በመሳፍንት ላይም ይገኛል ይህንን ደግሞ አዲሱ መደበኛ ትርጐም ያለ ሥጋት በጸጥታ መኖር በማለት ይገልጸ ዋል በ ዓም የታተመው አዲስ ትርጐም ደግሞ ተዘልለው ስለሚኖሩ ሰዎች ሲያብራራ ብሰላም የሚኖሩ ከማንም ጋር ሳይጋጩ ጸጥ ባለ መንፈስ የሚኖሩ ሰላም ወዳዶች ከማንኛውም ሕዝብ ጋር ግንኙነት ሳይኖራቸው በመራቅ ተገልለው የሚኖሩ በማለት ያብራራል ይህንን ተዘልሎ የመኖር ተስፋ ከኢዮብ ወዳጆች አንደኛው ነው ለኢ ዮብ በመንገር የሚያስጎመጀው በእርሱ አመለካከት ኢዮብ ያልተገለጠ ኀጢ አት ነበረበትና አርሱን መተው ከቻለ ተዘልሎ የመኖር መብት እንዳለው ያስገነ ዝበዋል ኢዮብ ደግሞ ፍጹምና ቅን እግዚአብሔርን የሚፈራ ከከፋትም የራቀ ሰው እንደ ነበር ራሱ እግዚአብሔር መስከሮለታል ታዲያ ሁሌም ተዘ ልሎ የመኖር መብት አለው ማለት ነው። የእግዚአብሔር ሰዎች ይህንን ሁሉ መከራ የሚቀበሉት ግን ያለ ዋጋ አይደለም ብድራት አላቸው የተባረከው መጽሐፍ በዚህች ሕይወት ብቻ ከርስቶስን ተስፋ ያደረግን ከሆነ ከሰው ሁሱ ይልቅ ምስኪኖች ነንና እንደ ሚል በቆሮ ካ ብድራታቸው በዚህ ምድር ላይሆን ይቸላል በዚያኛው ዓለም ግን ሌላ ከብር ይጠብቃቸዋል ይህኛው መከራ ከዚያኛው ከብር ጋር ሲወዳደር እዚህ ግባ የሚባል አይደለምና እዚህ ያላረፉ ያኛውን ዕረፍት ሁሌ ይናፍቃሉ አንድ ጊዜ አንድ ሚሲዮናዊ ከረጅም ጊዜ የውጭ አገር አገልግሎት በኋላ ወደ አገሩ ለመመለስ በመርከብ ጐዞ ይጀምራል አገልግሎቱ በብዙ ድካም ኀዘን እንግልትና ሥቃይ የተካሄደ ስለ ነበር ዕረፍትን እጅግ ናፍ ቋል በዚህም ላይ አገሩ ሲገባ ምን ሊገጥመው እንደሚችል አለማወቁም አስ ጨንቆታል ልከ መርከቢቱ ከወደቧ ስትደርስ እየተደረገ የነበረውን ዝግጅት እየ ብዙ ባለሥልጣናትና ጋዜጠኞች ተሰብስበዋል የሙዚቃ ባንዱ ሙዚቃ ይጫወታል ዕቅፍ አበባ የያዙ ሕፃናት ይታያሉ አዳዲስና ሽንጠ ረጃጅም መኪኖች ተሰልፈዋል ሕዝቡም ግልብጥ ብሎ አካባቢውን ወርሮታል አንድ የአሜሪካ ባለሥልጣን ከውጭ አገር ገዞው እየተመለሰ ነው ሚሲዮናዊው ይህንን ፍዝዝ ብሎ ሲመለከት ቄየና እርሱን የሚቀበል አንድም ሰው ባለመኖሩ ተከፋ ምነው ጌታ ሆይ ይህንን ያህል ዘመን በዚያ ሁሉ ውጣ ውረድ ሳገለግልህ ከርሜ እንዴት አንድም የሚቀበለኝ ሰው ልጣ። ወንጌል መከራም ነው ሐዋርያው ጳውሎስ መከራ የሚቀበሉትን ሰዎች የሚያጽናናበት አንድ ትምህርት ነበረው ወደ እግዚአብሔር መንግሥት በብዙ መከራ እንገባ ዘንድ ያስፈልገናል የሚል ሥራ ያስፈልገ ናል የሚለው ቃል ይሠመርበት ይህንን ሲናገር እርሱ ራሱም መከራን እየተ ቀበለ ነበር እንዲህ ሲሰበከ ከሰማን ስንት ጊዜ ሆነን። ሯከፎፐ ሃክ ዝኒ ከማሁ ገጽ ሮናልድ ደን ተርጓሚ ጳውሎስ ፈቃዱ ሪማጾ ም ፈሰ አዲስ አበባ ዓምን ገጽ ዐ ፋ ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝኒ ከማሁ ገጽ ሮናልድ ደን ተርጓሚ ጳውሎስ ፈቃዱ ቦመኗሯ ፍዳ አዲስ አበባ ዓም ገጽ ደበበ ሰይፉ ሐራፅዕ ቦፆዳረ ደህኔ ጦዐርሃጋ ፍር ቁዯ ይ ሜጋ አሳታሚ ድርጅት አዲስ አበባ ዓም ገጽ የብርሃን አንጓዎች ምን አገባኝ። የሚል ጥያቄ አስከተሉ ቀሬ ሐ ዮሐንስ የማያገባው ውስጥ የሚገባ ሰው ነበር ሄሮድስ የወንድሙን የፊልጾስን ሚስት ሲያገባ ዮሐንስን ማንም ምከር አልጠየቀውም እርሱ ግን ንጉሠን ፊት ለፊት እርስዋ ለአንተ ትሆን ዘንድ አልተፈቀደም በማለት ገሥ ጾታል አጠቃላይ መርሕ መስጠትን ብቻ ሳይሆን በቀጥታ የሰውዬውን ድርጊት መቃወም ነው የመረጠው ለዚህ ተግባሩም በመጀመሪያ እስራት በመጨረሻም ሞት ነው የተከፈለው ማቴ ጓ በማያገባው ገብቶ ሕይወቱን አጣ በማሰት ሌሎችን ለመምከሪያ እንጠቀምበት ይሆን ጌታ ኢየሱስንም እንዲሁ ብለውታል በቤተ መቅደሱ ውስጥ የተጧ ጧፈ ንግድ ነበር የማይሸጥ ነገር አልነበረም ንግዱ የተጀመረው መሥዋዕት ለማቅረብ የሚመጡ አማንያን ለመሥዋዕቱ የሚሆኑ ግብዐቶችን በማጣት እን ዳይቸገሩ ተብሎ ነው ለመሥዋዕት የሚያስፈልጉ እንስሳትንና ሌሎች ቁሳቁ ሶችን እዚያው በአቅራቢያው ለመሸጥ መሞከራቸው ችግር ፈቺ ይመሰላል የብርሃን አንጓዎች ሆኖም ቀስ በቀስ የድርጊቱ ዓላማ ተለወጠ አጋዥ ድርጊቱ ራሱ ዓላማ ሆነ ሰዎች ወደዚያ የሚመጡት ለንግድ ብቻ መሰለ ይህንን የተመለከተው ጌታነ ግጥቤትህ ቅናት በላኝ ተብሎ እንደ ተጻፈ ጅራፉን አንሥቶ የአባቱን ቤት ለማጽዳት እርምጃ ወሰደ ማር ዘቫ ለዚህ ተግባሩ ግን ምስጋና አልቀረበለትም የካህናት አለቆችና ሽማግ ሌዎች የእግዚአብሔር ቤት የወንበዴዎች ዋች ሲሆን አልቆረቆራቸውም ጥፋቱ አልጐረበጣቸውም ሥልጣናቸው አልተነካምና የማጽዳት እርምጃው ግን አልጣማቸውም ስለዚህም ያቀረቡለት የመጀመሪያ ጥያቄ እነዚህን ለማ ድረግ ይህን ሥልጣን ማን ሰጠህ የሚል ነበር እርሱ ግን በቀጥታ ከመመ ለስ ይልቅ ስለ ዮሐንስ መጥምቁ ጥያቄ አቀረበላቸው እነርሱ ደግሞ ያቀረ በላቸውን ጥያቄ ለመመለስ ትሕትናም ሆነ ድፍረት አልነበራቸውም ማር ከ ዮሐንስንም ያስነሣው እግዚአብሔር መሆኑን ማመን አልፈለጉም የሁሉንም አገልጋይ ጥሪ ከደው እንዴት ይዘልቁታልነ በኢየሱስ የምድር ዘመን የነበረው ቤተ መቅደስ በብዙ መልኩ ከዛሬዋ የእግዚአብሔር ቤት ጋር ተመሳስሎው ጉልሕ ነው ዛሬም ቤተ ከርስቲያንን የሚያጤን ተመሳሳይ ነገሮች ሲካሄዱ መመልከት ይትላል ይህ ተሰምቶት ጥያቄቢያቀርብ ግን ራሱ ጥያቄ ይቀርብበታል ጥያቄው ማን ነህ። አዎን ደም ግባት የሌለው የተናቀ የተገረፈ የደከመ የተጠማ ሥቁይና የሕማም ሰው ሞትን አሸንፏል ይህም ቀላል ወይም የአንድ ሰው ኮዳይ ብቻ አልነበረም ከዚያ በኋላ ትንሣኤ የሚባል ነገር ወደ ዓለም ገብቷል ሞት በአንድ ሰው በኩል እንደ መጣ የሙታንም ትንሣኤ በአንድ ሰው በኩል ሆኖአል ሰዎች ሁሉ በአዳም እንደሚሞቱ እንደዚሁም ሰዎች ሁሉ በከርስቶስ ሕያዋን ይሆናሉ በቆሮ ሞት ለጊዜው ከእጁ ያፈተለኩትንም ቢሆን አድብቶ አሸንፏፋቸዋል በጣም ጠንቃቃ ነው ጠላቶቹን አይንቅም ማንንም አያምንም ስለዚህ ይህ ንንም ሰው ስለ ተጠራጠረ አለቅነትንና ሥልጣናትን ሁሉ በላይ በላይ ደራርቦ የብርሃን አንጓዎች ን እዚያው መቃብሩን አስጠብቆ ነበር ታዲያ ምን ዋጋ አለው። አዲስ አበባ ዓም ገጽ ስ ኞኞ ለጨ ጮድርጎገጽ ላግዮ መዘሆጸቃተዶ አዲስ አበባ የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ጥናትና ምርምር ዓምነ ጳውሎስ ኞኞ ለጤ ዶድረጎጎገጽ ዝኒ ከማሁ ገጽ ከበደ ሚካኤል ታኅተዎ ሪዎቻ ርአዲስ አበባ ዓምን ገጽ ዘር ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝኒ ከማሁ ገጽ ቪ ዝኒ ከማሁ ገጽ ዝከ ዝኒ ከማሁ ገጽ ኾከበ ኘልክርፎሃ የሀያወያሄ ዐዐፀፎያ ሀያ እርከ። ገጽ ስማምሥገጽ ሽ ደበበ ሰይፉ ሐራሪ ቦሦዳረ ድሃዓዕ አዲስ አበባ ዓም ገጽ ከበደ ሚካኤል ዖሃኔ ውም አዲስ አበባ ዓም ገጽ ተ አበባ ዓም ገጽ ጸጋዬ ገመድህን ለጎ ዉይ ለና አዲስ ሮናልድ ደን ተርጓሚ ጳውሎስ ፈቃዱ ሪማጾ ም ፈሐ አዲስ አበባ ዓም ገጽ ዐ ቦንሆፈር ጨሲሴማውን የሰነጠቀ ኮከብ ዲትሪች ቦንሆፈር መካከለኛ መደብ ካለው የተማረ ቤተ ሰብ ተወለደ አባት በነርቭ ሕከምና ስመ ጥር ፕሮፌሰር ናቸው ታላቅ ወንድሙ ከአልበርት አነስታይን ጋር ምርምር ይሠራል የአባቱን ዱካ እንደሚከተል ሲጠበቅ የነበረው ባለ ብሩህ አእምሮው ቦንሀሆፈር ነገረ መለኮት ለመማር የወሰነው በዐሥራዎቹ ዕድሜው ነበር ይህም ለቤተ ሰቦቺ አሳዛኝና አስደንጋጭ ውሳኔ ሆኖባቸዋል ታላቅ ወንድሙ ቤተ ከርስቲያንን ለመሰለች ድኻ ድኩም የማትረባና ቡርዣ ተቋም ሕይወቱን እንዳያባክን ሲመከረው የዐሥራ አራት ዓመቱ ቦንሆፈር የም ትናገረው እውነት ከሆነ ልለውጣት ይገባል በማለት መልሶለታል ትጉህና ታታሪ ነፍሱ በ ዓመቱ ዶከትሬቱን እንዲቀበል አስቻለቸው በቤተ ክርስቲያን ሁሉን አቀፋዊነት ላይ የሚያተኩረው መመረቂያ ሥራው ስለ ቤተ ከርስቲያን ባሕርይ ትልቅ ፋይዳ ያለው ምልከታ የቀረበበት ሲሆን ዕውቁ የነገረ መለኮት ሰው ካርል ባርዝ ነገረ መለኮዊ ተአምር ሲል ገልጾታል በዚ ያው የነገረ መለኮት መምህር የሆነው ቦንሆፈር ከባርዝ ጋር ጉድኝት ፈጠረ ሰይጣናዊው ሂትለር የጀርመንን መንበር ለመያዝ ሲያደባ ቀድሞ የነቃው ቦንሆፈር ማስጠንቀቅ ጀምሮ ነበር ሰሚ አጣ እንጂ የጀርመን ሉተራን ቤተ ከርስ ቲያን ከመንግሥት ድጋፍ የሚሰጣት ብሔራዊ ቤተ ከርስቲያን ነበረች ሂትለር አይሁዶችን ከሥራና ከደሞዝ ሲያግድ ቤተ ከርስቲያን መልስ አልነበራትም አይሁዶች ጀርመናውያንን ቀጥረው ከማሠራትና ጀርመናውያንን ከማግባት በሕግ ሲከለከሉም ቤተ ከርስቲያን ዝምታን መርጣለች ከጀርመን እያጋዘ ለሞት ሲማ ግዳቸውም ለውጥ አልነበረም ቦንሆፈር ግን ወዳጆቹን በማስተባበርና ገንዘብ በማሰባሰብ ጥቂት ቢሆኑም አይሁዳውያንን ወደ ሌላ አገር አስመልጧል መከራ ከሚቀበሉ ጋር መከራ መቀበልን መርጧል። ከዚያም አደጋውን ካስተዋሉ ጥቂት የቤተ ከርስቲያን መሪ አገልጋዮች ጋር ተባብሮ ከመንግሥት ቁጥጥር ውጭ የሆነቾ ርዐክ ርከዢርከ የተሰኘች ቤተ ከርስቲያንን አደራጀ ቦንሆፈር በኅቡዕ ለተመሠረተው የዚህቾ ቤተ ከርስቲ ያን የነገረ መለኮት ተቋም መሪ በመሆን ቀን ከሌሊት በማስተማር ይባትል ነበር ዘመኑ እየከፋ ጨለማው እየከበደ መጣ በሂትለር ወጣቶች አስተባባሪ ነት ጀርመንን ከአይሁዳውያን ለማጽዳት ዘመን ዘለቅ ብርቅዬ መጻሕፍት በአደባ ባይ ነደዱ መጽሐፍ ቅዱስን ከአይሁዳውያን ለማላቀቅ መንግሥት ባሳደረው ጫና ብዙ ታሪኮች ከመጽሐፍ ቅዱስ ተወገዱ አንዳንዶቹም ተቀየሩ ጌታ ኢየ ሱስ እንኳ በሥጋ አይሁዳዊ እንዳልሆነ ከህደት ማስተማር ተጀመረ ቦንሆፈር ግን ታሪካዊ ዳራውን የጠበቀ መንፈሳዊ መጽሐፍ በድብቅ አዘጋጅቶ አሳተመና አሠራጨ ከዚያ ግን መጽሐፍ ከማሳተምም ሆነ ይፋዊ ንግግር ከማድረግ ታገደ የብርሃን አንጓዎች ቤተ ከርስቲያን ከሂትለር ጋር በነበራት የአቋም መጣጣም ተስፋ የቄረ ጠው ቦንሆፈር በመጋቢነት ለማገልገል ወደ ለንደን ሄደ እዚያም ሆኖ ግን ለሶንፌፈንግ ርጾ ዕድገት እገዛና ድጋፍ ያደርግ ነበር ሁለት ዓመቱን ሲጨርስ ወደ ጀርመን ተመለሰ ነገሮች በአገሪቱ ላይም ሆነ በቦንሆፈር ላይ እየከረሩ ሲመጡ ወዳጆቹ ወደ አሜሪካ እንዲሸሽ አደረጉት እርሱ ግን ሕዝቤን በመከራው ወቅት አብ ሬው ካልሆንኩ ከጦርነቱ በኋላ በሚኖረው ከርስትናን እንደገና የመገንባት ሥራ የመሳተፍ መብት አይኖኝም በማለት ወደ እሳቱ ተመልሶ ገባ አንዳንድ የሂትለር የወታደራዊ መረጃ መኮንኖች ከሚመሩት የሂትለርን ወንጀል ማስረጃ ከሚያሰባ ስብ ኅቡዕ ቡድን ጋር መሥራት ጀመረ በውስጣዊ ርምጃ ሂትለርን ለማስወገድ ዝግጁነታቸውን ለብሪታንያ መንግሥት ቢገልጡም ቸርችል ሊረዳቸው አልወደ ደም በመጨረሻም ቡድኑ ሂትለር ላይ ግድያ እንዲፈጸም ወሰነ ቦንሆፈር አይሁዳውያንን ከአገር ለማሸሽ ያሰባሰበውን የውጭ ምንዛሪ ዱካ የተከተለው የናዚ ፖሊስ አይሁዳውያንን ማስመለጡን ደረሰበት ቦንሆፈር ለአንድ ዓመት ተኩል ያለ ፍርድ ታሰረ መንፈሳዊ እንቅስቃሴውን ግን እስር ቤትም አልተወም በድብቅ የወጡ ደብዳቤዎቹ በመጽሐፍ መልከ ታትመው ተሰ ራጭተዋል የእስር ቤቱ ጠባቂዎች ማምለጫ መንገድ አዘጋጅተውለት ነበር እርሱ ግን ቤተ ሰቦቹ ላይ የሚያመጣው ጣጣ ፈርቶ እምቢ አለ ሂትለር ጦርነቱ እንዳቢቃለትና መጨረሻው እንደተቃረበ ቢያውቅም ቦን ሆፈር ላይ ከፍተኛ ጥላቻ ስለ ነበረው ጀርመን ትርምስ ውስጥ ገብታ እስረኞች ከቦታ ቦታ በሚዘዋወሩበት ወቅት አፈላልጎ የሚገድለው ቡድን ላከበት ቦንሆ ፈር ያለ ምስከር ያለ ማስረጃ ሞት ተፈረደበት ይህ መጨረሻው ነው ለእኔ ደግሞ የሕይወት መጀመሪያ የሚለውን ስብከቱን እንደ ጨረሰ አንድ ማሠቃያ ካምፕ ውስጥ ልብሱን አስወልቀው በስቅላት ገደሉት በቦታው የነበረው ሐኪም ስለ ቦንሆፈር የጸሎት ትጋት ለእግዚአብሔር ፈቃድ ራሱን ስለ ማስገዛቱና ከአ ጭር ጸሎት በኋላ ወደ መሰቀያው ስላደረገው ልበ ሙሉ ርምጃ ልብ የሚነካ ምስ ከርነት ሰጥቷል ከሁለት ሳምንት በኋላ ያ ከተማ በአሜሪካ ጦር እጅ ወደቀ የሶቭየት ጦር ደግሞ ከሦስት ሳምንት በኋላ በርሊንን ያዘ ሂትለርም ራሱን ገደለ አንዱ ቦንሆፈር ብዙ ሰው ነው በሠላሳ ዘጠኝ ዓመት ዕድሜው ቢያል ፍም ሕይወቱና ኑሮው በጀርመን ቤተ ከርስቲያን ላይ ጉልሕ ተጽዕኖ አለው ከርስትና አገራዊ ኀላፊነትን በሚመለከት ተግባራዊ እምነት መሆኑን በተግባር ገል ጧል ለዓለም ሰላም ሮጧል ከሌሎች የከርስትና ቡድኖች ጋር በትብብር መሥ ራትን አሳይቷል ጥልቅ ፋይዳ ያላቸው ነገረ መለኮታዊ መጻሕፍትን ትቶ ዐል ፏል ከርስትናን ለዘመናዊው ዓለም እንደገና በመተርጐምም ከፍተኛ ሚና ተጫ ውቷል ራሱን መሥዋዕት በማድረግ ድቅድቁን ጨለማ የሰነጠቀው በራሪ ኮከብ ዛሬም በብዙዎች ልብ እንዳበራ ነው።