26:/9216በበ 13015556 እድል ከሌለህ... «ዘውድአለም | Memezon

26:/9216በበ 13015556 እድል ከሌለህ... «ዘውድአለም · 26:/9216በበ 13015556 እድል ከሌለህ... «ዘውድአለም ታደሠ»› የሰው ህይወት በምን እንደሚቀየር አይታወቅም።፡ ትናንት ማምሻውን ከጓደኞቼ 7ጋር አንድ አነስተኛ ግሮሰሪ ሰብሰብ ብለን አንድ ሁለት ስንል (አንድ ሁለት ያልነወ: መጠጥ አይደለም የኢትዮጵያን ብሔረሰቦች እየቆጠርን እንጂ:::-ማይ ብራዘር የኢትዮጵያን ብሐረሰብ ቆጥረሀ አትጨርሰውም፡ መቁጠር ስትጀምር ራሱ: አዳዲስ! .ብሑሪሰቦች ይፈልቃሉ) የብሔር ቱጠራውትክት ሲለን የሆና የሆነ ነገር መጠጣት ጀመሮ? ሁኔታ እንኳን አልኮል በረኪና ያስጠጣል) - ድንገት ታዲያ ጥግ ላይ ተቀምጦ ዋሊያ. ቢራ ያሸዘ ጎልማሳ ቆርኪውን እንዳየ. ከመቀመጫው እንደካንጋሮ ተስፈንጥሮ ተነስቶ በዴስታ መጮህ ሲጀምር ሁላችንም እየሮጥን ሄደን ተጠመጠምንበት። «ቤት ደሮሶትነው፡: መኪና ሳይሆን አይቀርም >› ምናምን እየተባባልን ቆርኪው ሳይ ያ... · a screenshot of a text message · telegram

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙