(በእዉቁቱ ስዩም) አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ | Memezon

(በእዉቁቱ ስዩም) አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ · (በእዉቁቱ ስዩም) አብዛኛው የኢትዮጵያ ህዝብ ከድህነት ወለል በታች የሚኖር ነው: ያቸሬ ድህነት. ግን ወለልእንኩዋ የለውም: ከቸሬ ጋር ስትወዳደር ድህነት ራሷ ሀብታም ናት:: እነ 23 ምናለ መፈሳሰፉን ትቼ ወደ ታሪኩ ብገባ ! በቀደምለት ቸሬተፈናቃይ ወገኖቻችንን በጉልበትና በፀሎች ለማገዝ ወደ ስፍራው :: ከፊቱ እንደ ባለሙያ ሴት: ልቃቂትየተበተኑን ድንኳኖች ‹ ሲቆጥር :አንዲት የርዳታ አስተባባሪ ሴትዮ አይታው" አይዞህ ሁሉም ጥሩይሆናል" እያለች ወደ አንድ ድንኳን አስገባችው:: ምን የመሰለ ፍራሽና ብርድልብስ; አስታቀፈችው::ቸሬ እንዲህ አይነት-ነገር በሀይወቱ ዘመኑ አይቶ ስለማያውቅ፣ ብርድልብሱን እንደታቀፈ የርዳታ አስተባባሪዋን ሴትዮ ትከሻ ተደግፎ ላምስት” ደቂቃ እንቅልፍ ወሰደው::ጥቂት.ቆያይታ ሴትዮዋ ላንድ ወር የሚበቃሩዝ እና ማኮሮኒ ፅፈረችለት:- ይሄላንድወር የሚ... · a screenshot of a page of ethiopian text · telegram

An error has occurred. This application may no longer respond until reloaded. Reload 🗙