የአምስት ብር ካርድ ሞልተህ አምስት | Memezon
የአምስት ብር ካርድ ሞልተህ አምስት · የአምስት ብር ካርድ ሞልተህ አምስት ሚሊዮን ብር የሚያወጣ መኪና ላይ ቆማ ለለቀቀችው። ፎቶ ካሆዕዘ ብለህ ትኮምታለህ፤ ብርድልብስ ውስጥተኝተህ ከወያኔ ጋ የማደርገውን ትግል አጠናክሬ እቀጥላለው ብለህ ከኢትዮጵያ ጫፍ መጥተህ አዲስ አበባ ላይ እየኖርክ እገሌ ብሔር ከሀገራችን ይውጣ እያልክ ትቦረተፋለህ፤ ከጓደኞችህ ጋር ጃንቦ ስትገለብጥ ቆይተህ በመሀል ወደውጪ ወጣ ትልና ዛሬ ገብርኤል ነው አሜንበሉብለህይሄን ህዝብ ፍዳውን ታሳየዋለህ; የቤት ሰራተኛህን ስትገላምጥ ስትሰድብ ቆይተህ፡እዚህ ትመጣና የሰብአዊ መብት ይከበር እያልክ ዲሞክራሲ ዲሞክራሲትጫወታለህ፤ እንግዲህ ካንተ ጋር ነው፡ፌስቡክ እየተጠቀምኩያለሁት።. ይበለኝ፡ሲያንሰኝ ሃው፤ PAP AY 1G NCE PATU APT BAEC PVLON ONG AL S97. AACE EO: OF "wow" NAY +PPSAU!: ACEANN OAM TFT NOSED PFLCIO? FA AMGAS: KPTAAD: NAV TATERE LE ONTUASA ANAS KPPCH AIA Dede NUIGEY COM HEAR HNCTEAU! NLE TU ICAI NAAN SETU NDUA O20, ON TATHE TNCAA 10: ‘ROBT NANAULEY? UW G27 FAPPAUI PLY AGEFUY AAP RAMEN SEPURLU LONE ANKE OAD CNC KEAN SD PHCA, SPACE MOSUL RIM ATE DC IO’. ANA KEFMPEP LAU... COAPALIAT TOL · the text in hebrew is written on a white background · telegram