“ታሰረ አንደበቋ። ሌትተቀን ስዋትት፣ በድካም | Memezon
“ታሰረ አንደበቋ። ሌትተቀን ስዋትት፣ በድካም · “ታሰረ አንደበቋ። ሌትተቀን ስዋትት፣ በድካም አንደበት፣ ታሰርአነደበቴ የተጨነኩበት። ጉሮርየ ደረቀ የለፈለፍኩበት፣ ተላጠ ደርባየ የተጋደምኩበት፣ ቐላ ሰውነቴ የተመሸኩበት፣ ተጎዱእጆቼ የተአሰሩኩበት፣ ደከመ ጉልበቴ፡የተሮሮጥኩበት፤ አንጀቴ ደረቀ ርሃብ ገባበት። እኔስ ተመላለስኩ ከጤና ሆስፒታል፣ የሚያውቅልኝ አጣሁ የታመምኩትን አካል። ጀርባየ ነደደ ተቃጠለ በጣም፣ የያዘኝበሽታ ሌተቀን፡ሲፋፋም፣ መዳኒቱ ጠፋ በዚች ከንቱአለም። ግልኮስ ተተክሎ በእጆቼ ላይ፣ የመዳኒ መግዢያ ጠፋ ከጄላይ፣ ክደኛኞታመምኩኝ በዚች ምድር ላይ። “pe ATSB" AE TET NPT iNSne Avent SACHIENE STONE HOG? 22> PALASHN TAM SCIP RTDEP NT PA NONE PTO ANT PARAZE PEAASENTT PhO KANE STCOTNANTE ATER Lb CYAN TONE REATODAAAT NMS UA TFT POLL O-PAT ANU POOP HY ANA? BEN ee TOMA NPs PSHE NAS Ath? eer O-Svk MN NH NI AATE: FARA THA NAZE Aet FOD-S1, ODNUS M4 NEACE Hee FOS NH PRC AGE · the hebrew alphabet · telegram